﴿يا أَيُّهَا النَّبِيُّ اتَّقِ الله وَلا تُطِعِ الكافِرينَ وَالمُنافِقينَ…
القارئ: معاذ سلطان.
=
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👎1
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
Ibnu Munewor – Hilya #15
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Hilya #16
Ibnu Munewor
«ሒልየቱ ጧሊቢል ዒልም»
☞︎︎︎ ክፍል - 16
❝የሱና ብርሃን ትምህርት ቤት ግሩፕ ላይ በየ ሳምንቱ የሚቀርብ ትምህርት።❞
🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር
ጆይን፡‐ t.me/fejir_tube
☞︎︎︎ ክፍል - 16
❝የሱና ብርሃን ትምህርት ቤት ግሩፕ ላይ በየ ሳምንቱ የሚቀርብ ትምህርት።❞
🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር
ጆይን፡‐ t.me/fejir_tube
👍2
~«ዘወትር ጠዋትና ማታ "ሱረቱል ፈለቅን እና ሱረቱ ናስን" መቅራት ፣ ከጂንም ሆነ ከሲህር እንዲሁም ከሌሎች የበሽታ አይነቶች ራስን ለመጠበቅ ይህ ትልቅ ሰበብ ነው»።
ኢብኑ ባዝ (ረሂመሁሏህ)
t.me/https_Asselfya
ኢብኑ ባዝ (ረሂመሁሏህ)
t.me/https_Asselfya
ከሞትክ በኋላ ዱንያ ምን እንደምትመስል ማየት ከፈለክ ሌሎች ሰዎች ከሞቱ በኋላ ያለውን ክስትተት ተመልከት!! በጣም የሚዋደዱ ሰዎች በጣም የሚወዱትን ወዳጃቸውን ከሞተ በኋላ በአጭር ጊዜ እንደት እንደሚረሱት ስታይ አንተም ከሞትክ በኋላ በጣም የምትወደው ሰው በፍጥነት እንደሚረሳህ እርግጠኛ ትሆናለህ። ስለዚህ ህይዎትህን መቼም ለማይረሳህ አላህ አድርግ ከአላህ ጋር ያለህን ግንኙነትም አሳምር የማይረሳውና የማይጠፋው እርሱ ብቻ ነውና.....
👍1
በቁርዓን ውስጥ አሏህ የሚያስቀውም የሚያስለቅሰውም እሱ እንደሆነ ይናገራል።
((وَأَنَّهُ هُوَ أَضْحَكَ وَأَبْكَى))
በሌላ ቦታ ላይ በዚህ ቁርዓን እንደምንደነቅ፣ እንደምንስቅ ግን ደግሞ ስናዳምጠው እንደማናለቅስ ተናግሯል።
((أَفَمِنْ هَذَا الْحَدِيثِ تَعْجَبُونَ وَتَضْحَكُونَ وَلا تَبْكُونَ))
የሚያስቀንም ይሁን የሚያስለቅሰን አሏህ ሆኖ ቁርዓንን ስናዳምጥ ለምን አናለቅስም?
በወንጀላችን ምክንያት ልባችን ደረቀ፣ በዚህም ምክንያት ቁርዓንን ስናዳምጥ የማናለቅስ ሆነን አነጋን።
#فائدة

Forwarded from Sadat_Text_Posts
የመውሊድ ውድድር
ፈተና አንድ
1) ነብዩ ሙሐመድ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ስንት ጊዜ ነው መውሊድ በኣል ላይ የተሳተፉት?
___________________
2) የትኛው ከተማ ላይ ነበር መውሊድ ለመጀመሪያ ጊዜ በሰሃባዎች የተከበረው?
_____________________________________
3) ሰሃባዎች የትኛውን አይነት የመውሊድ አወጣጥ ነበር ለታቢኢኖች ያስተማሩት?
________________________________________________________
4) ምን አይነት ምግብ ነበር በመውሊድ ወቅት ሲመገቡት የነበረው?
________________________________________________________
5) መውሊድ ላይ በሰሃባዎች ሲዜሙ ከነበሩ ዘፈኖች ውስጥ ዋናዋናዎቹን ጥቀስ
___________________________________
___________________________________
• አስታውሱ ሁሉም መልሶች ከሚከተሉት መሰረታዊ ምንጮች ነው መሆን ያለባቸው፡
1. ከቁርኣን፣
2. ከሀዲስ፣
3. ከሰሃባዎች ንግግር
በደንብ አስባችሁ፣ ጊዜያችሁን ውሰዱና ቁርኣንን ፈትሹ፣ ቡኻሪ ሙስሊም እና ሌሎች የሀዲስ መዛግብትን መጠቀም ትችላላችሁ፡፡
የተተረጎመ
https://t.me/SadatTextPosts

Ibnu Munewor – Hilya #16
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
👍1
Hilya #17
Ibnu Munewor
«ሒልየቱ ጧሊቢል ዒልም»
☞︎︎︎ ክፍል - 17
❝የሱና ብርሃን ትምህርት ቤት ግሩፕ ላይ በየ ሳምንቱ የሚቀርብ ትምህርት።❞
🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር
ጆይን፡‐ t.me/fejir_tube
☞︎︎︎ ክፍል - 17
❝የሱና ብርሃን ትምህርት ቤት ግሩፕ ላይ በየ ሳምንቱ የሚቀርብ ትምህርት።❞
🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር
ጆይን፡‐ t.me/fejir_tube
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
Ibnu Munewor – Hilya #17
🔖ከእዉቀት በፊት አደብ ይቀድማልና !ይህን ጣፋጭ ምክር አድምጡ።
~
~
ከሐራም ነገር ከባዱ የመጀመሪያው ነው። ከዚያ ሲደጋገም እየቀለለ ይሄዳል። ከዚያ እንዲሁ ተራ ነገር ይሆናል። ከዚያ ልማድ ይሆናል። ከዚያ ይጣፍጣል። ከዚያ ልብ ይሸፈናል። ከዚያ ልብ ሌላ ሐራም መፈለግ ይጀምራል።
አንድ ሷሊሕ ሰው እንዲህ ይላል፦ "ነፍስህ ወደ ወንጀል ከጋበዘችህ በዚች አንቀፅ አጭር ቃለ መጠይቅ አድርግላት :-
{ قُلۡ أَذَ ٰلِكَ خَیۡرٌ أَمۡ جَنَّةُ ٱلۡخُلۡدِ ٱلَّتِی وُعِدَ ٱلۡمُتَّقُونَۚ }
"(እንዲህ) በላቸው፡ 'ይሄ ነው የሚሻለው ወይስ ጥንቁቆቹ ተስፋ የተሰጧት የዘለዓለሟ ጀነት?' " [አልፉርቃን፡ 15]
በዚህ ሐራም ነገሮችን መዳፈር በበዛበት ዘመን ይህቺን አንቀጽ ማስተዋል ምንኛ አንገብጋቢ ነው?!
ከዐረብኛ የተመለሰ
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor

የህይወት ትርጉሙ አላህን መፍራት ሲሆን
የመኖር ጣዕሙ ግን መልካም ትዳር ነዉ።
አላህ ይወፍቀን።
منقول
የመኖር ጣዕሙ ግን መልካም ትዳር ነዉ።
አላህ ይወፍቀን።
منقول
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
اللهمَّ يا مقلب القلوب ثبت قلوبنا على دينك الله المستعان
.
.
Forwarded from MuhammedSirage M.Noor (MuhammedSirage MuhammedNoor)
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ይህ በምስሉላይ የምትመለከቱት ልጅ ሰሙ ሁሴን ሲራጅ ኡመር ይባላል የትውልድ ሃገሩ ወሎ ኬሚሴ አካባቢ ጭሪ የምተባል ቦታ ነው
በስደት ሲመጣ የመን ደርሷል መባሉን ሰምተን ነበር ... ካገር ከወጣ አምስት አመቱን ይዟል አለም ሞተም አልሰማነም እስካሁን ጓደኞቹ የመን ላይ ነው የተለያየነው ነው የሚሉት
እስካሁን ምንም አልሰማነም ያለበትን የምታውቁ በማሳወቅ ተባበሩን
ምን አልባት አላህ ብሎ ለመገኘቱ ሰበብ ልትሆኑ ትችላላችሁ እና ሸር በማድረግ ተባበሩን
ሰልክ ቁጠር +966 59 786 4227
እና +966501736847
በዚህ አሳውቁን بارك الله فيكم
ኢላሂ እኛ ባንተ ተስፋ አንቆርጠም ሁሉን ነገር ለማድረግ ቻይ ነህ እና ደምፁን አሰማን ያረብ

قَـال الامــام ابـنُ القيّـم رحمـه اللـه
ከሰወች ሁሉ ጠንካራ መሆን የፈለገ በአሏህ ላይ ይመካ በእርሱ ይተማመን
📚ዛዱ አል- ማኣድ (364-2)
ከሰወች ሁሉ ጠንካራ መሆን የፈለገ በአሏህ ላይ ይመካ በእርሱ ይተማመን
📚ዛዱ አል- ማኣድ (364-2)
👍1
ሸይኽ ሙሐመድ ቢን አብዲልወሃብ - አላህ ይዘንላቸውና - እንዲህ ብለዋል፡-
“ዕውቀት ፍሬ ካላፈራ በቀር ዕውቀት አይባልም።
ፍሬ ካላፈራ ድንቁርና ነው፣ ሁሉን ቻይ የሆነው አምላክ እንዲህ ብሏል፡-
“ አላህን ከባሮቹ ውስጥ የሚፈሩት ዐዋቂዎቹ ብቻ ናቸው፡፡” [ አር'ረሳኢሉ አሽ'ሸኽስያህ : 6/162 ]
https://t.me/AbulBukhariSeid
“ዕውቀት ፍሬ ካላፈራ በቀር ዕውቀት አይባልም።
ፍሬ ካላፈራ ድንቁርና ነው፣ ሁሉን ቻይ የሆነው አምላክ እንዲህ ብሏል፡-
“ አላህን ከባሮቹ ውስጥ የሚፈሩት ዐዋቂዎቹ ብቻ ናቸው፡፡” [ አር'ረሳኢሉ አሽ'ሸኽስያህ : 6/162 ]
https://t.me/AbulBukhariSeid