~አልሓምዱሊላህ ዝናብ እየዘነበልን ነዉ
اَللَّهُمَّ صَيِّبًا نَافِعًا.
‘አላህ ሆይ! ጠቃሚ ዝናብ (አድርገው)፡፡
~
اَللَّهُمَّ صَيِّبًا نَافِعًا.
‘አላህ ሆይ! ጠቃሚ ዝናብ (አድርገው)፡፡
~
Audio
• { وَالذَّاكِرِينَ اللَّهَ كَثِيرًا وَالذَّاكِرَاتِ }•
•#تلاوة بصوت القارئ عبدالله الخلف
.http://t.me/https_Asselfya
•#تلاوة بصوت القارئ عبدالله الخلف
.http://t.me/https_Asselfya
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🔖 አየተል ኩርስይ ሳትቀራ እንዳትተኛ
➧ሸኽ አብዱል አዚዝ ኢብኑ ባዝ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል።
➲ከመተኛት በፊት አያተል ኩርስይ
t.me/https_Asselfya

መቅራት፦ ከሲህርና ከሸይጣን ተንኮል ለመከላከል ከአይነተኛ ሰበቦች ውስጥ አንዱና ዋነኛው ነው።
📘نور على الدرب ٢٩٥/٣t.me/https_Asselfya
~ልጄ ሆይ አሏህን ፍራ። ልብህ አመፀኛ ሆኖ ሰዎች እንዲያከብሩህ ብለህ አሏህን እንደሚፈራ ሰው አታስመስል።
ሉቅማን ለ ልጁ ከመከረው
~
ሉቅማን ለ ልጁ ከመከረው
~
☞ሰዎች ሲገፉህ ተገፋሁ ብለህ አትማረር፡፡ ምክንያቱም
ወተት ባይገፉ ኖሮ ቅቤ ሆኖ የመውጣቱ ነገር አጣራጣሪነበር፡፡ ቅቤ መሆኑ ግን አናት ላይ ወጥቶ መቀመጥ ነው፡፡
ስትገፉ ነገር ሁሉ ለበጎ ነው ማለትን ልመድ፡፡
_

• قال ابنُ الجوزي - رَحِمَهُ الله تَعَالَى- :
• - كم لله فِي مجَالِس الذّكر من عين مُحرمَة على النَّارِ!
كم قد وضع فِيهَا عَن الظُّهُور من ثقل الأوزار!
وتنفجر فِيهَا ينابيع الرَّحْمَة!
ويتوفر فِيهَا على الْحَاضِرين من النِّعْمَة!
وَيُعْطى كل سَائل مَا سَأَلَهُ!
【 التذكـرة ( ٢٧ ) 】

ስደትና ስራ እጥነት
~ስራ እየጠፋ ነው. ስራ ፈተው የቆዩ ብዙ ወራቶችን ያስቆጠሩ ብዙ እህቶች እንዳሉ እየሰማን ነው። ስራ ሊሰራ ተሂዶ ስራ መፍታት ቢከብድም። ሆኖም አላህ ያለው ነው የሚሆነውና. በተስፋ መጠበቁ አማራጭ ነው።
~ግን. ለምን ከኩንትራት ቤት. ትወጣላችሁ?የሚለው ጥያቄ ነው። ኩንትራት ቤት ያላችሁ ስራ ከፈቱት ትምህርት ውሰዱ። ስራ በቀላሉ እየተገኘ አይደለም። ባላችሁበት ፅኑ ።ደሞዝ ቢያንስም. ያለ ስራ ወራትን ከማስቆጠር እዛው ይሻላል። ታገሱ። ሊመቻችሁ አይደለም የሄዳችሁት ። ምቾትን ትታችሁ ምቾት ለማትረፍ ነው።
ረፍትን አታችሁ ረፍትን ለማግኘት አይደል እንዴ?
~ሌላው ስራ ፈታችሁ ወራትን እስከ አመት ከመቆየት. መጥታችሁ. በሌላ መስመር መሄድ. ይሻላል። ምናልባት. ዛሬ፣ነገ ይገኛል ሲባል ነው. አመቱ የሚመጣው. ሆኖም ግን. ያሉትን አማራጮች. መጠቀም ግድ ነው። በስደት የሚያልፈው ግዜ. ቀላል አይደለም። ስደት እየጠቀመም. ይጎዳል ። ብር ሰጥቶ እድሜን ይቆርሳል። እወቁበት ።
~ሌላው. ስራ የምታማርጡ፣ሲገኝ ዙሪያ አጥር የምታደርጉ እህቶችም እንዳላችሁ ከእህቶች እየሰማን ነው። ማማረጥ መብታችሁ ነው። ስታማርጡ አመት ከሞላችሁ ፣ብዙ ወር ከሆናችሁ. ኪሳራው የበዛ ነው። አታማርጡ ።ብታማርጡም እየሰራችሁ አማርጡ ።
~ ስደትን አትልመዱት።አይመቻችሁ። የመጨረሻ አማራጫችሁ አታድርጉ ።ገደብ ይኑረው። ሰርታችሁ ለመለወጥ ይሁን። የትዳርም ግዜ እንደሚያልፍ እወቁት። የመውለጃውም ሰአት ያልፋል።ስለዚህ ብዙ አትቆዩበት።
የመውለጃና የትዳር ግዜው አልፎ ገንዘብ ቢመጣ ምን ሊሰራ ።ማን ሊበላው። ግማሽ እድሜያችሁን ወይም አብዛሀኛውን አትገብሩበት።
~የመቆያ ግዜያችሁን እራሳችሁ ወስኑ። ቤተሰብ ብዙውን ግዜ እንድትመጡ አይፈልጉም። አንዳንድ ቤተሰቤች ሲቀሩ። የሚያገኟትን ጥቅም እንድትቅር አይፈልጉም። ባሎችም እንደዛው። አተርፍ ባይ አጉዳይ እንዳ ይሆን ነገሩ በጥንቃቄ ቢሆን። ከማንም በላይ ለራሳችሁ እዘኑ።ለራሳችሁ ዋጋ ስጡ። ብዙ ስራ እንዳለባችሁም ተገንዘቡ።የዛሬን አቃጥላችሁ የነገን አታጨልሙ። እራሳችሁን ምከሩ። ቆይታችሁንና ውጤታችሁን አነፃፅሩ።
አበቃሁ. ብታደርሱልኝ ደስ ይለኛል
✍ አቡ ሀፍሷ
@AbuHafsaYimam

﴿يا أَيُّهَا النَّبِيُّ اتَّقِ الله وَلا تُطِعِ الكافِرينَ وَالمُنافِقينَ…
القارئ: معاذ سلطان.
=
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👎1
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
Ibnu Munewor – Hilya #15
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Hilya #16
Ibnu Munewor
«ሒልየቱ ጧሊቢል ዒልም»
☞︎︎︎ ክፍል - 16
❝የሱና ብርሃን ትምህርት ቤት ግሩፕ ላይ በየ ሳምንቱ የሚቀርብ ትምህርት።❞
🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር
ጆይን፡‐ t.me/fejir_tube

👍2
~«ዘወትር ጠዋትና ማታ "ሱረቱል ፈለቅን እና ሱረቱ ናስን" መቅራት ፣ ከጂንም ሆነ ከሲህር እንዲሁም ከሌሎች የበሽታ አይነቶች ራስን ለመጠበቅ ይህ ትልቅ ሰበብ ነው»።
ኢብኑ ባዝ (ረሂመሁሏህ)
t.me/https_Asselfya
ኢብኑ ባዝ (ረሂመሁሏህ)
t.me/https_Asselfya
ከሞትክ በኋላ ዱንያ ምን እንደምትመስል ማየት ከፈለክ ሌሎች ሰዎች ከሞቱ በኋላ ያለውን ክስትተት ተመልከት!! በጣም የሚዋደዱ ሰዎች በጣም የሚወዱትን ወዳጃቸውን ከሞተ በኋላ በአጭር ጊዜ እንደት እንደሚረሱት ስታይ አንተም ከሞትክ በኋላ በጣም የምትወደው ሰው በፍጥነት እንደሚረሳህ እርግጠኛ ትሆናለህ። ስለዚህ ህይዎትህን መቼም ለማይረሳህ አላህ አድርግ ከአላህ ጋር ያለህን ግንኙነትም አሳምር የማይረሳውና የማይጠፋው እርሱ ብቻ ነውና.....
👍1
በቁርዓን ውስጥ አሏህ የሚያስቀውም የሚያስለቅሰውም እሱ እንደሆነ ይናገራል።
((وَأَنَّهُ هُوَ أَضْحَكَ وَأَبْكَى))
በሌላ ቦታ ላይ በዚህ ቁርዓን እንደምንደነቅ፣ እንደምንስቅ ግን ደግሞ ስናዳምጠው እንደማናለቅስ ተናግሯል።
((أَفَمِنْ هَذَا الْحَدِيثِ تَعْجَبُونَ وَتَضْحَكُونَ وَلا تَبْكُونَ))
የሚያስቀንም ይሁን የሚያስለቅሰን አሏህ ሆኖ ቁርዓንን ስናዳምጥ ለምን አናለቅስም?
በወንጀላችን ምክንያት ልባችን ደረቀ፣ በዚህም ምክንያት ቁርዓንን ስናዳምጥ የማናለቅስ ሆነን አነጋን።
#فائدة

Forwarded from Sadat_Text_Posts
የመውሊድ ውድድር
ፈተና አንድ
1) ነብዩ ሙሐመድ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ስንት ጊዜ ነው መውሊድ በኣል ላይ የተሳተፉት?
___________________
2) የትኛው ከተማ ላይ ነበር መውሊድ ለመጀመሪያ ጊዜ በሰሃባዎች የተከበረው?
_____________________________________
3) ሰሃባዎች የትኛውን አይነት የመውሊድ አወጣጥ ነበር ለታቢኢኖች ያስተማሩት?
________________________________________________________
4) ምን አይነት ምግብ ነበር በመውሊድ ወቅት ሲመገቡት የነበረው?

5) መውሊድ ላይ በሰሃባዎች ሲዜሙ ከነበሩ ዘፈኖች ውስጥ ዋናዋናዎቹን ጥቀስ
___________________________________
___________________________________
• አስታውሱ ሁሉም መልሶች ከሚከተሉት መሰረታዊ ምንጮች ነው መሆን ያለባቸው፡
1. ከቁርኣን፣
2. ከሀዲስ፣
3. ከሰሃባዎች ንግግር
በደንብ አስባችሁ፣ ጊዜያችሁን ውሰዱና ቁርኣንን ፈትሹ፣ ቡኻሪ ሙስሊም እና ሌሎች የሀዲስ መዛግብትን መጠቀም ትችላላችሁ፡፡
የተተረጎመ
https://t.me/SadatTextPosts

Ibnu Munewor – Hilya #16
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
👍1
Hilya #17
Ibnu Munewor
«ሒልየቱ ጧሊቢል ዒልም»
☞︎︎︎ ክፍል - 17
❝የሱና ብርሃን ትምህርት ቤት ግሩፕ ላይ በየ ሳምንቱ የሚቀርብ ትምህርት።❞
🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር
ጆይን፡‐ t.me/fejir_tube
☞︎︎︎ ክፍል - 17
❝የሱና ብርሃን ትምህርት ቤት ግሩፕ ላይ በየ ሳምንቱ የሚቀርብ ትምህርት።❞
🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር
ጆይን፡‐ t.me/fejir_tube
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
Ibnu Munewor – Hilya #17
🔖ከእዉቀት በፊት አደብ ይቀድማልና !ይህን ጣፋጭ ምክር አድምጡ።
~
~
ከሐራም ነገር ከባዱ የመጀመሪያው ነው። ከዚያ ሲደጋገም እየቀለለ ይሄዳል። ከዚያ እንዲሁ ተራ ነገር ይሆናል። ከዚያ ልማድ ይሆናል። ከዚያ ይጣፍጣል። ከዚያ ልብ ይሸፈናል። ከዚያ ልብ ሌላ ሐራም መፈለግ ይጀምራል።
አንድ ሷሊሕ ሰው እንዲህ ይላል፦ "ነፍስህ ወደ ወንጀል ከጋበዘችህ በዚች አንቀፅ አጭር ቃለ መጠይቅ አድርግላት :-
{ قُلۡ أَذَ ٰلِكَ خَیۡرٌ أَمۡ جَنَّةُ ٱلۡخُلۡدِ ٱلَّتِی وُعِدَ ٱلۡمُتَّقُونَۚ }
"(እንዲህ) በላቸው፡ 'ይሄ ነው የሚሻለው ወይስ ጥንቁቆቹ ተስፋ የተሰጧት የዘለዓለሟ ጀነት?' " [አልፉርቃን፡ 15]
በዚህ ሐራም ነገሮችን መዳፈር በበዛበት ዘመን ይህቺን አንቀጽ ማስተዋል ምንኛ አንገብጋቢ ነው?!
ከዐረብኛ የተመለሰ
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor

የህይወት ትርጉሙ አላህን መፍራት ሲሆን
የመኖር ጣዕሙ ግን መልካም ትዳር ነዉ።
አላህ ይወፍቀን።
منقول
የመኖር ጣዕሙ ግን መልካም ትዳር ነዉ።
አላህ ይወፍቀን።
منقول