💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.56K subscribers
1.29K photos
495 videos
125 files
5.18K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
{فَجَاءَتْهُ إِحْدَاهُمَا تَمْشِي عَلَى اسْتِحْيَاءٍ}
ከሁለቱ አንደኛይቱም ከሐፍረት ጋር የምትሄድ ሆና መጣችው፡፡

➧ዘመን የማይሽረው ድንቅ የሴት ልጅ ውበት ሐያእ ነው።

ሸይኽ በክር አቡ ዘይድ እንዲህ አሉ:-የሴቶች መበላሸት የመጀመሪያው ምክንያት የወንዶች መዘናጋት ነው።
ምንጭ:-{ሒራሰት አል ፈዲላህ/113}
https://t.me/https_Asselfya
▪️ قالَ العلّامةُ ابنُ عُثيمين
- رحمه الله تعالى رحمة واسعة - :

• - ‏‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏يجب على طالب العلم في طلب العلم أن يخلص نيته لله عزَّ وجلَّ، وألا يبالي أقالَ النّاسُ أنه عالم أو شيخ أو أستاذ أو مجتهد أو ما أشبه ذلك، ‏‌‌‌‌‌‌‌‌‌لا يهمه هذا الأمر، بل لا يهمه إلا رضا الله عزَّ وجلَّ، وحفظ الشريعة وتعليمها ورفع الجهل عن نفسه، ورفع الجهل عن عباد الله.

• - وأما من تعلم لغير ذلك، ليقال إنه عالم، وإنه مجتهد، وإنه علاَّمة وما أشبه ذلك من الألقاب، فهذا عمله حابط والعياذ بالله، وهو أول من يقضى عليه ويسحب على وجهه في النار ويُكذّب يوم القيامة ويُوبّخ.

📜【 شرح رياض الصالحين ( ٦ / ٣٤٥) 】
═════ ❁✿❁ ══════
https://t.me/https_Asselfya
Audio
◾️መሀላችሁን ጠብቁ‼️


በአላህ ላይ የውሸት መማል
በትንሽ ትልቁ መሀላን ማብዛት
ከአላህ ውጪ ባለ ነገር መማል



🎙አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFgdAPPfoRzUemL4vw
Audio
◾️ተከታታይ የኪታብ ቂርአት


↪️ የአልዋጂባት ሸርህ ደርስ


የሽርክ አደገኝነትና መዘዙ
🔖የሽርክ ባለቤት፦

◾️ስራውን ሁሉ ውድቅ ይሆናል
◾️ጀነትን በሱ ላይ እርም ይሆናል
◾️ዘልአለም እሳት ውስጥ ይኖራል
ለነብያቶች የተሰጠ ማስጠንቀቂያ

🔻ክፍል 1⃣8⃣


🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

https://t.me/joinchat/AAAAAFgdAPPfoRzUemL4vw
◾️የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል።

የአደም ልጅ (በተፈጥሮ) ሁለት ነገሮች ይጠላል

👉ሞት ይጠላል፦ ነገር ግን ከፊትና (ከሽርክ ከኩፍር) ሞት የተሻለ ነው።

👉ትንሽ ሀብት ይጠላል፦ ነገር ግን የሀብት ማነስ (የውመል ቂያማ) ሂሳብህ (ምርመራ) ያነሰ ያደርገዋል።

📚السلسلة الصحيحة (813)
ተክፊር እና መስፈርቶቹ
Seid Muhammed/Abu Muawiya
🍀የሙሐደራ ፕሮግራም🍀
ክፍል - 2⃣

[ተክፊርን የሚመለከት ዳሰሳ]

🎙Seid MuhammedNur/Abu Muawiya
------------
https://t.me/https_Asselfya
💦 አብደላህ ኢብኑ ኡመር ባስተላለፋት ሀዲስ ላይ የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል።

ቅናት በሁለት ነገር ላይ እንጂ የለም፦
①) አላህ ቁርአን ሰጥቶት (አግርቶለት) በቀንም በማታ የሚቆምበት በሆነ ሰውና
②) አላህ ገንዘብ ሰጥቶት በቀንም በማታ ወጪ በሚያሰርግ (ሰደቃ በሚሰጥ) ሰው ላይ ነው።
📚(ሙስሊም ዘግቦታል)


◼️ቅናት፦ ሲባል የተፈለገው ለዛ ሰው አላህ እነዚህን ሁለት መልካም ነገሮች እንደለገሰው ላንተም እንዲለግስህ መመኘትን ነው።
▪️ጁሙዓ ነው ፤ ሰለዋት እናብዛ

🔻የአላህ መልእክተኛ - ﷺ - እንዲህ ይላሉ ፦ [ በኔ ላይ አንድ ሰለዋትን ያወረደ ሰው ፤ አላህ በሱ ላይ አስር ሰለዋትን ያወርድበታል። ] (ሙስሊም ዘግቦታል).
____
اللهم صل على محمد وعلى آل محمد كما صليت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد، اللهم بارك على محمد وعلى آل محمد كما باركت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد.
___
https://t.me/https_Asselfya
የሰጠህን አመስግነህ በፀጋ ተቀበል


↩️ لِّلَّهِ مُلْكُ السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضِ
◼️የሰማያትና የምድር ንግሥና የአላህ ነው፡፡
↩️ يَخْلُقُ مَا يَشَاءُ
◼️ከነገራቶች የሚሻውን ይፈጥራል፡፡
↩️ يَهَبُ لِمَن يَشَاءُ إِنَاثًا
◼️ለሚሻው ሰው ሴት ልጆችን ይሰጣል፡፡
↩️ وَيَهَبُ لِمَن يَشَاءُ الذُّكُورَ
◼️ለሚሻውም ሰው ወንዶችን ይሰጣል፡፡
↩️ أَوْ يُزَوِّجُهُمْ ذُكْرَانًا وَإِنَاثًا
◼️ወይም ወንዶችና ሴቶችን ቀላቅሎ ይሰጣል፡፡
↩️ وَيَجْعَلُ مَن يَشَاءُ عَقِيمًا
◼️የሚሻውንም ሰው መውለድ እንዳይችል ያደርገዋል፡፡
↩️ إِنَّهُ عَلِيمٌ قَدِيرٌ
◼️እርሱ አላህ ዐዋቂ ቻይ ነውና፡፡
📚(ሱረቱ አል-ሹራ 49 - 50)
««★የሙናፊቅ ብርታት በምላሱ ላይ ነው

★የኣማኝ ብረታት ተግባሩ ላይ ነው
★የኣብዛሃኛው ሰው ዉድቀት ምክኒያት በጣም ብዙ ስለሚናገር ተንሽ ስለሚሰራ ነው ★ኣብዛሃኛው ሰዉን ፅናት ላይ የምትመለከተው በዙ ስለሚሰራና ትንሽ ስለሚናገር ነው»»

አላህ በሚናገሩት ከሚሰሩት ያድርገን

አሚን
قال الإمام مالك ((لايصلح آخر هذه الأمة إلا بماصلح أولها))
ኹጥባ በኸይር ላይ መተባበር
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢማም
خُطْبَةُ الْجُمُعَةِ
የጁሙዓ ኹጥባ

🌐 وَتَعَاوَنُوا عَلَى الْبِرِّ وَالتَّقْوَىٰ ۖ وَلَا تَعَاوَنُوا عَلَى الْإِثْمِ وَالْعُدْوَانِ ۚ وَاتَّقُوا اللَّهَ ۖ إِنَّ اللَّهَ شَدِيدُ الْعِقَابِ

🌐 በበጎ ነገርና አላህን በመፍራት ላይ ተረዳዱ በኃጢአትና ወሰንን በማለፍ ላይ አትረዳዱ አላህን ፍሩ አላህ ቅጣተ ብርቱ ነውና፡፡

🕌 ደሴ አል-አዝሓር መስጂድ

🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም

https://t.me/https_Asselfya
🔹እንደወርቅ በሂጃብ ውስጥ እንጅ እንደድንጋይ በሁሉም ቦታ ግልፅ አትሁኝ ምክናያቱም ሰወች የስሜታቸው ታኮ ሊያደርጉሽ ይፈልጉ ይሆናልና። ያለሂጃብ ወርቅ ብትሆኝም እነኳ ድንጋይ ናት ተብለሽ ትታለፊያለሽ።
https://t.me/https_Asselfya
💦ኢብኑ ተይምያ አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል።

ሴት ልጅ ህፃን ልጅ ከሚፈልገው በላይ እንክብካቤ ትፈልጋለች። እንድትደበቅና እንድትሸፈን በተደረገች ቁጥር ደሞ ለሷ የተሻለ እንክብካቤ ይህ ይሆናል።
📚 مجموع الفتاوى١٢٩/٣٤
Audio
◾️እውቀት በመፈለግ ላይ መፅናት


የእውቀትና የኢሕላስ ቁርኝት
የኢልም ደረጃና አንገብጋቢነት
ሰለፎች ለኢልም የነበራቸው ቦታ
ኢልምን በመቅሰም ላይ መፅናት

↪️አዲስ ሙሀደራ↩️


🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

https://t.me/joinchat/AAAAAFgdAPPfoRzUemL4vw
አል-ኢማሙ አህመድ ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ፦

“ዱኒያ የስራ ሀገር ነች። አኼራ ደግሞ የክፍያ ሀገር ነች። በዚችኛዋ ሀገር (በዱኒያ) ያልሰራ በዛችኛዋ ሀገር (በአኼራ) ተፀፃች ነው።” [ዙሁድ ሊልበይሀቂ፡ 282]
➲፝"≈አንተ የአይንክን ማረፊያ ፣ የጎንክን ማሳረፊያ፣ የኢማንክ ማጠናከርያ የታደልከው ሆይ ይህቺን በእጅክ የያዝካትን የአላህ ልዩ በረከት ናትና ተንከባከባት ፣እዘንላት በመልካምም ተኗኗራት! !


≈«መልካም ባል ማለት የባለቤቱን ስሜት ተረድቶ ስሜትዋን ለመጠበቅ የሚጥር ነው።»


≈"መልካም ሚስት ማለት እንደ እህትህም እንደ እናትህም እንደ ሙሉ ቤተሰብህ የምትሆን ነች "
18 ኢና ኩና ፊ ጃሂሊያ ሊሸይኽ ሷሊሕ አል—ፈውዛን
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
🔻ክፍል አስራ ስምንት

📚 ኪታብ = ኢና ኩና ፊ ጃሒሊያ

↪️እጅግ በጣም ጠቃሚ ኪታብ ናት በደንብ ተከታተሉ!!

↪️አዘጋጅ ሸይኽ ሷሊህ አል ፈውዛን

🎙 በኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
ደርሱን ለማገኘት ⤵️⤵️⤵️

https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk