💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.68K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.15K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
☑️አልሀምዱሊላህ ዛሬ አንዷ እህታችን ወደ ተፈጠረችበት እስልምና ገብታለች በዱዓ አትርሷት

{ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا قُوا أَنْفُسَكُمْ وَأَهْلِيكُمْ نَارًا وَقُودُهَا النَّاسُ وَالْحِجَارَةُ عَلَيْهَا مَلَائِكَةٌ غِلَاظٌ شِدَادٌ لَا يَعْصُونَ اللَّهَ مَا أَمَرَهُمْ وَيَفْعَلُونَ مَا يُؤْمَرُونَ }
እናንተ ያመናችሁ ሆይ! ነፍሶቻችሁንና ቤተሰቦቻችሁን መቀጣጠያዋ ሰዎችና ደንጋዮች ከኾነች እሳት ጠብቁ፡፡ በእርሷ ላይ ጨካኞች፣ ኀይለኞች የኾኑ መላእክት አልሉ፡፡ አላህን ያዘዛቸውን ነገር (በመጣስ) አያምጹም፡፡ የሚታዘዙትንም ሁሉ ይሠራሉ፡፡

[Surah At-Tahrîm: 6]


«የሱና» እህታችሁ ሀያት
"ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !
☑️አልሀምዱሊላህ ዛሬ አንዷ እህታችን ወደ ተፈጠረችበት እስልምና ገብታለች በዱዓ አትርሷት። { يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا قُوا أَنْفُسَكُمْ وَأَهْلِيكُمْ نَارًا وَقُودُهَا النَّاسُ وَالْحِجَارَةُ عَلَيْهَا مَلَائِكَةٌ غِلَاظٌ شِدَادٌ لَا يَعْصُونَ اللَّهَ مَا أَمَرَهُمْ وَيَفْعَلُونَ…
🔖የአላህ መልእክተኛ ለአሊ(ረዲየሏሁ ዐንሁ )እንዲህ ብለዉታል በአላህ እምላለሁ በአንተ ስበብ አላህ አንዲን ሰዉ ሂዲያ ቢሰጥ (ቢመራ )ከቀይ ግመል  ላንተ ያማረና የበለጠ ነዉ ብለዉታል   ።

ለአንዲ ሠዉ የሂዲያ ስበብ መሆን መታደል ነዉ

እህቴ ሀያት በርች እህታችንን አላህ ያፅናት

=
ምክር ለወጣቶች 04
ኢብኑ ሙነወር
🔖ምክር ለወጣቶች

~ክፍል ሶስት ⓸

🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር

     t.me/https_Asselfya
በኢስላም ትዳር ላይ መጠናናት የሚባል ነገር የለምአብዛሃኛው ተጠናኑ የሚባሉ ሰዎች ዋናውን የትዳር ክፍል በቅድመ ትዳር ቆይታቸው ስለሚጨርሱት፤ ወደ ቁም ነገሩ ከገቡ በኋላ ቆይታቸው አጭር ነው። አላህም በረካህ አያደርግላቸውም፤ የደስታን ህይዎት መምራት ይሳናቸዋል። አላህ ጋር የሚያጋጭ ነገር መፈፀም በዱንያም በአኺራም ህይዎትን ያበላሻል።

ኮፒ
②) ከሚከተሉት ውስጥ ሙብተዲእ (የቢድአ ባለቤት) ከሆነ አካል መማር የተከለከለው የትኛውን ነው?
Anonymous Quiz
6%
ሀ】ቁርአን መቅራት
3%
ለ】ተፍሲር መማር
9%
ሐ】ፈትዋ መጠየቅ
6%
መ】ሙሀደራውን ማዳመጥ
77%
ሠ】ሁሉም
«ትዳር ልብ ለልብ መተሳሰር ብቻ ሳይሆን፤ ሁሉን ነገር የመጋራት ሕይወት ነው። አንድነት፣ እዝነትና መተሳሰብ እንዲሁም ነብያዊ ደምብ። ጣጣውንና ሓቁን መወጣት ለቻለ ከትዳር በላይ ትስስርም ሆነ፣ መተሳሰብ አይኖርም። የትዳር መተሳሰቡ ልክ እንደ ዓይንና እንደ እጅ ሲሆን ያምራልካልሆነና ሓቁ ካልተሞላ ደግሞ ትርፉ ምድጃ ይሆናል።»
24-القواعد الحسان
ሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም
🔖 አዲስ ተከታታይ ደርስ

📚የአል_ቀዋዒዱል_ሒሳን ኪታብ

~ ክፍል - 24

🎙️ሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም

የኪታቡን  Pdf   ለማግኘት* ↓↓↓
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/8593
Forwarded from አቡ ፈውዛን ✍️📚
🍂ሷሊህ ሚስት አይንህን ብቻ ሳይሆን
ልብህንም ታሳርፋለች።
ተዘወጁ………
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ውሻ እየተበላ ነው እንጠንቀቅ‼️

➨ምን አይነት ጭካኔ ነው⁉️

አፈሩን አቡክተው ነጭ ጤፍ ነው ሲሉን?
በዚያ በዚህ ብለው ብዙ ሲያታልሉን⁉️
አሁን ደግሞ ጭራሽ ውሻ አርደው አበሉን!?

የአምላክን ትዕዛዝ ህጉን እየረሱት፡
በደል እየሰሩ ህዝቡን አስጨረሱት፡
ውሻ እየመገቡ ጭራሽ ሊያናክሱት⁉️

አሏህ ታግሶናል አልወረደም በላ፡
ማንንም ሳናማ ሳንሔድ ወደ ሌላ፡
ምን ኸይር ተገኘ ውሻ እየተበላ‼️

ጉድ ብለን ሳንጨርስ የአህያው ሲገርመን‼️
እየባሰ መጣ የውሻም ደገመን፡
ወደ ማን እንጩህ ማን ሰሚ አለን ከቶ፡
ቂያማ እየቀረበ ሳይነጋልን መሽቶ‼️

ምንድነው ይሔ ጉድ አልገባኝም እኔ፡
ኸረ ምን መጣብን ንገረኝ ወገኔ⁉️
መች ነው የለመድነው ይህንን ጭካኔ፡

እንደዚህ ነው ድፍረት የህፀፅ መነሻ‼️
የውድቀት የውርደት የግፍ መጨረሻ⁉️
ከሰጋቱራ አልፈው ጀመሩልን ውሻ⁉️


በዛሬው እለት ነሐሴ 04/2016 ኮንቦልቻ ከተማ ላይ የውሻ ስጋ ተያዘ...አልገረማችሁም ወይ‼️

http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
🔖አይናችን ያልተፈቀደ ነገር እንድመለከት አንፍቀድ !!

ተወርዋሪ ቀስት አካል ላይ የሚያደርሰውን ያህል  ያልተፈቀደ እይታ ቀልብ ላይ አደጋ ያደርሳል።ባይገለው እንኳ ያቆስለዋል።

ኢብኑል ቀይም ረውደቱን ሙሕቢን 971

t.me/https_Asselfya
🔖ከዝሙት መራቂያ መንገዶች አንዱ...
~
~እይታን መገደብ ነዉ።አይኖች ይዘሙታሉ... ዝሙታቸዉ ያልተፈቀደን በማየት ነዉ ብለዋል

~
Audio
አኺራን ማስታወስ....

አጭር ምክር
ሙሐመድ ሲራጅ ሙ/ኑር
Audio
ነቃ ማለት ያስፈልጋል

" ከትልልቅ ወንጀሎች ውስጥ የሆኑ አንዳንድ ሰዎች የማያውቋቸው ... "

አጭር ምክር
ሙሐመድ ሲራጅ ሙ/ኑር

t.me/Muhammedsirage/4565?single
Forwarded from نَـحْـنُ أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينْے (لَتَرْكَبُنّ‌ طَبَقاً عَنْ طَبَق)
መካሪ ሁሉ ጨዋ አይደለም። በምክሩ ውስጥ አብዝቶ ስለፅድቅና የሚነግርህ ሰው ፃድቅ ነኝ እያለም አይደለም። በተሸወደበትና በወደቀበት ነገር ውስጥ የከፈለውን ዋጋ እየነገረህ ሊሆን ይችላል። ነፍሱን ማሰር በተሳነው ጉዳይ ላይ "ይህ ነው ክፈተቴ አንተ ግን በዚህ በኩል ነፍስህን አሸንፋት" ይሆናል የሀሳቡ ውጥን።
👍1