💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.68K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.15K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
🔖ትልቁ ጂሃድ ማለት ከነፍስህ ጋር የምታደርገው ጂሀድ ነዉ።

➡️ነፍስህ ቁርአን መሀፈዝ በጣም ከባድ ነው አትችልም ስትልህ
እንዲህ ብለህ አበስራት

(وَلَقَدْ يَسَّرْنَا الْقُرْآنَ لِلذِّكْرِ فَهَلْ مِنْ مُدَّكِرٍ)
➡️ ቁርአንንም ለመገንዘብ በእርግጥ አገራነው
ተገንዛቢም አለን?"
📚አል ቀመር 17

➡️ነፍስህ ባክህ ጊዜ የለህም ተወው ስትልህ
እንዲህ ብለህ አበስራት

(
يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا لَا تُلْهِكُمْ أَمْوَالُكُمْ وَلَا أَوْلَادُكُمْ عَنْ ذِكْرِ اللَّهِ ۚ وَمَنْ يَفْعَلْ ذَٰلِكَ فَأُولَٰئِكَ هُمُ الْخَاسِرُونَ)
➡️ እናንተ ያመናችሁ ሆይ! ገንዘቦቻችሁና ልጆቻችሁአላህን ከማስታወስ አያታሉዋችሁ፡፡
ይህንንም የሚሠሩ ሰዎች እነዚያ እነርሱ ከሳሪዎች ናቸው ፡፡
📚አል ሙናፊቁን 9

▪️ነፍስህ ተኛ ብላ ስትጎተጉትህ
እንዲህ ብለህ አበስራት

( كَانُوا قَلِيلًا مِنَ اللَّيْلِ مَا يَهْجَعُونَ)
➡️ ከሌሊቱ ጥቂትን ብቻ ይተኙ ነበሩ ፡፡"
📚አዛሪያት 17


t.me/https_Asselfya
ሪያድ መፅሐፍ ለምትፈልጉ

📚 መዉሊድ ታሪክ ፤ ግድፈት ፤ እርምት
ኢብኑ ሙነወር

📚 ኢብኑ ተይሚያ የሱናዉ አንበሳ
ኢብኑ ሙነወር

📚ተዉሂድ የሁለት ሃገር የስኬት ቁልፍ
ኢብኑ ሙነወር

📚አሏህን ማወቅ
ሳዳት ከማል

📚ተዉሂድ እና ሺርክ
ሳዳት ከማል

📚መንዙማ እዉነታዉ፣ አደጋዎቹና መዘዞቹ
ሳዳት ከማል

ስልክ/
0509074483

t.me/mishwar_telebat1446
t.me/mishwar_telebat1446
Hilya #14
Ibnu Munewor
ሒልየቱ ጧሊቢል ዒልም
ክፍል - 14
የሱና ብርሃን ትምህርት ቤት ግሩፕ ላይ በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር በየ ሳምንቱ የሚሰጥ ትምህርት።

የቴሌግራም ቻናል፡‐
https://t.me/fejir_tube
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
Ibnu Munewor – Hilya #14
🔍የሸሪአ እውቀትን  የሚማር ተማሪ ሊያጌጥባቸው  ሊደምቅባቸው የሚገባ እስላማዉ አደቦች ...!

ክፍል 14 ~ የኢልም ዉበትን ማጌጥ ማሸብረቅ ..!
=
ሰው ለመኝታ ጋደም ሲል ከራሱ ጋር ይፋጠጣል። ከተጨባጩ ጋር እውነተኛ ሆኖ ይቀርባል።
ድክመቴን፣ ክፍተቴን፣ ድልጠቴን፣ ጥፋቴ፣ እንከኔን ...ላንተ ተናዝዤ ያልተኛሁባቸው ምሽቶች ሁሉ የኔ አይደሉም ጌታዬ
ሰዎች ድምፃችንን ይሰማሉ፣ ውጫችንን ያያሉ።
አንተ ግን ልቦናችንን ትሰማለህ፣ ውስጣችንን ታያለህ።

ወንጀላችን ብዙጥፋታችንን በርካታ ነውና

በእዝነትህ እየን፣ በምህረትህ ጎብኘን የኔ ጌታ።

t.me/https_Asselfya
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አዝካሮችን (ውዳሴዎችን )መጠባበቅ


~ኢብኑ ሰልላሕ አላህ ይዘንለትና እንድህ ይላል .....!

🔖የጠዋትና የማታ አዝካሮችን (ውዳሴዎችን)
~ከግዴታ ሰላቶች በኋላ ያሉትን ዚክሮችን
~ የእንቅልፍ ዚክሮችን የተጠባበቀ ሰው
~አላህን በብዛት ከሚያወሱት ሰዎች ይመደባል።


📚[አልአዝካር አንነወዊ (10)]

=
t.me/https_Asselfya
የኔ ዘር ተበደለ፣ የኔ ወገን ተገፋ የምትል ሁሉ! መቆርቆርህ የእውነት ከሆነ የራስህን ኑሮ አሸንፍና የቤተሰብ ሸክም ከመሆን ውጣ። ጥገኛ መሆን ይብቃህ። ከቻልክ ከዚያም አለፍ በልና ቤተሰብህን፣ እህት ወንድሞችህን፣ ዘመዶችህን ከችግር እንዲወጡ፣ ገቢ የሚያገኙበት ስራ እንዲፈጥሩ አግዝ። ወይም አስተባብርና አካባቢህን አልማ። የተራቆተ ቀበሌህን በደን፣ በፍራፍሬና አትክልት ሸፍን። ከምንም በላይ ደግሞ ወገንህን ከደባል ሱስ እና መሀይምነት ለማላቀቅ ተባብረህ ዝመት። ይሄ ለወገንህ ትልቅ ውለታ ነው። ይህንን ለማሳካት አምኖ መነሳትና ቆራጥነት እንጂ የህይወት መስዋእትነት አይጠይቅም።
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
Hilya #15
Ibnu Munewor
«ሒልየቱ ጧሊቢል ዒልም»

☞︎︎︎ ክፍል - 15

የሱና ብርሃን ትምህርት ቤት ግሩፕ ላይ በየ ሳምንቱ የሚቀርብ ትምህርት።

🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር


ጆይን፡‐  t.me/fejir_tube
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
Ibnu Munewor – Hilya #15
~የኢልም ተማሪ የሆነ ሰዉ ከራሱ አንጻር ትኩረት ሊሠጣቸዉ ሊጠብቃቸዉ የሚገቡ ስነምግባሮች.....

በጨዋነት ማጌጥ መላበስ ወደሷ የሚገፋፋ በሆነዉ ነገር.....!

አድምጡ ይጠቅማችኋል
‏﴿فَاِنِّي قَرِيبٌ اُجِيبُ﴾.
«ካለቀስን በኋላ ፈገግ የሚያደርገን ሰው ዋጋው በምንም አይተመንም»!!

~
☑️አልሀምዱሊላህ ዛሬ አንዷ እህታችን ወደ ተፈጠረችበት እስልምና ገብታለች በዱዓ አትርሷት

{ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا قُوا أَنْفُسَكُمْ وَأَهْلِيكُمْ نَارًا وَقُودُهَا النَّاسُ وَالْحِجَارَةُ عَلَيْهَا مَلَائِكَةٌ غِلَاظٌ شِدَادٌ لَا يَعْصُونَ اللَّهَ مَا أَمَرَهُمْ وَيَفْعَلُونَ مَا يُؤْمَرُونَ }
እናንተ ያመናችሁ ሆይ! ነፍሶቻችሁንና ቤተሰቦቻችሁን መቀጣጠያዋ ሰዎችና ደንጋዮች ከኾነች እሳት ጠብቁ፡፡ በእርሷ ላይ ጨካኞች፣ ኀይለኞች የኾኑ መላእክት አልሉ፡፡ አላህን ያዘዛቸውን ነገር (በመጣስ) አያምጹም፡፡ የሚታዘዙትንም ሁሉ ይሠራሉ፡፡

[Surah At-Tahrîm: 6]


«የሱና» እህታችሁ ሀያት
"ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !
☑️አልሀምዱሊላህ ዛሬ አንዷ እህታችን ወደ ተፈጠረችበት እስልምና ገብታለች በዱዓ አትርሷት። { يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا قُوا أَنْفُسَكُمْ وَأَهْلِيكُمْ نَارًا وَقُودُهَا النَّاسُ وَالْحِجَارَةُ عَلَيْهَا مَلَائِكَةٌ غِلَاظٌ شِدَادٌ لَا يَعْصُونَ اللَّهَ مَا أَمَرَهُمْ وَيَفْعَلُونَ…
🔖የአላህ መልእክተኛ ለአሊ(ረዲየሏሁ ዐንሁ )እንዲህ ብለዉታል በአላህ እምላለሁ በአንተ ስበብ አላህ አንዲን ሰዉ ሂዲያ ቢሰጥ (ቢመራ )ከቀይ ግመል  ላንተ ያማረና የበለጠ ነዉ ብለዉታል   ።

ለአንዲ ሠዉ የሂዲያ ስበብ መሆን መታደል ነዉ

እህቴ ሀያት በርች እህታችንን አላህ ያፅናት

=
ምክር ለወጣቶች 04
ኢብኑ ሙነወር
🔖ምክር ለወጣቶች

~ክፍል ሶስት ⓸

🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር

     t.me/https_Asselfya