💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.69K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.15K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
~የሩሱሎች ሱና አራት ናቸዉ።

➀)አላህን መፍራት ፦

)ሽቶ መቀባት

⓷)ሲዋክ

⓸)ኒካህ..

~
💎ጥሩ/ሷሊህ ባል የተሰጣት ሴት አሏህን ታመስግን፡ ባልዋን ለማስደሰት የተቻላትን ሀሉ ታድርግ።

👉ምክነያቱም በዘመናችን ሷሊህ ሰዎች ጥቂት ብቻ ናቸውና ብለዋል አንድ "ሸይኽ".

አሏህ ሷሊህ ያድርገን፡
ምክር ለወጣቶች 2
ኢብኑ ሙነወር
🔖ምክር ለወጣቶች

~ክፍል ሁለት ⓶

🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር

     t.me/https_Asselfya
ጌታችን አላህ ሱብሃነሁ ተአላ እንዲህ ብሏል። ለሠዎች የዋልኩትን ኒእማ በመጥፎ አልቀይረዉም። እነሱ የተሠጡትን አመና እስከሚቀይሩ ድረስ ።

~
23-القواعد الحسان
ሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም
🔖 አዲስ ተከታታይ ደርስ

📚የአል_ቀዋዒዱል_ሒሳን ኪታብ

~ ክፍል - 23

🎙️ሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም

የኪታቡን  Pdf   ለማግኘት* ↓↓↓
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/8593
~ቀናችንን ከቁረአን የተወሰነውን ቀርተን፣አዝካረ ሶባህ(የጧት ዚክር) ብለን ፣ አመስጋኝ ሆናን ውብ እናድርገው። ውብ ሆነን እንውላለን። የደስታ ሚስጥሮች ናቸውና ሁሌም እንተግብራቸው።”

t.me/https_Asselfya
🍁ባል ለስራ ከቤቱ ከወጣበት ጀምሮ ስራ ቦታ እስኪውልና ወደ ቤቱ እስኪመለስ ድረስ ብዙ ነገራቶች ያጋጥሙታል
ለምሳሌ: ጭቅጭቅ፣ድካም፣ሀሳብ እና የተለያዩ ነገሮች ግፋም ብሎ የሚያያቸው ወንጀሎችና በየመንገዱ ስነስርዐታቸውን ያልጠበቁ ሴቶችም ቀላል አደሉም ይህን ሁላ አሳልፎ ቤቱ ሲያርፍ ይህን በሙሉ እንዳልተፈጠረ ልታስረሳው የምትችለው ሚስቱ ብቻ ናት ስለዚህ ሚስቶች ለባሎቻችሁ ያላችሁ አቀባበል ላይ ችግር ካለ ለማስተካከል ሞክሩ ሲል አንዱ ጎዶሎ ሰውዬ ይመክራቹሀል።
🔖ህይወት ያለው ነገር ፎቶ ከማንሳት እንቆጠብ....!

ምን ችግር አለው፣ እገሌ ዳኢ ፎቶ ይለቃል፣ እገሌ አሊም ፈቅዷል እያልን እራሳችንን አናታልል።

ተከተሉ የተባልነው መልእክተኛውን እንጂ ሸይኻችንን አይደለም። የአላህ መልእክተኛ የከለከሉትና የረገሙት ስራ ከመራቅ ውጪ አማራጭ የለንም

=
t.me/https_Asselfya
~ከሆነ ጊዜ በኋላ ህይወት እየገባችህ ስትመጣ ለራስህ ያለኸዉ ራስህ ብቻ መሆንህን ትረዳለህ።

=
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
👆ለልጆቻችሁ እንዲህ ያለ ነገርን ማስደመጥን ተለማመዱ!
ምክር ለወጣቶች 3
ኢብኑ ሙነወር
🔖ምክር ለወጣቶች

~ክፍል ሶስት ⓷

🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር

     t.me/https_Asselfya
24-القواعد الحسان
ሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም
🔖 አዲስ ተከታታይ ደርስ

📚የአል_ቀዋዒዱል_ሒሳን ኪታብ

~ ክፍል - 24

🎙️ሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም

የኪታቡን  Pdf   ለማግኘት* ↓↓↓
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/8593
🔖ትልቁ ጂሃድ ማለት ከነፍስህ ጋር የምታደርገው ጂሀድ ነዉ።

➡️ነፍስህ ቁርአን መሀፈዝ በጣም ከባድ ነው አትችልም ስትልህ
እንዲህ ብለህ አበስራት

(وَلَقَدْ يَسَّرْنَا الْقُرْآنَ لِلذِّكْرِ فَهَلْ مِنْ مُدَّكِرٍ)
➡️ ቁርአንንም ለመገንዘብ በእርግጥ አገራነው
ተገንዛቢም አለን?"
📚አል ቀመር 17

➡️ነፍስህ ባክህ ጊዜ የለህም ተወው ስትልህ
እንዲህ ብለህ አበስራት

(
يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا لَا تُلْهِكُمْ أَمْوَالُكُمْ وَلَا أَوْلَادُكُمْ عَنْ ذِكْرِ اللَّهِ ۚ وَمَنْ يَفْعَلْ ذَٰلِكَ فَأُولَٰئِكَ هُمُ الْخَاسِرُونَ)
➡️ እናንተ ያመናችሁ ሆይ! ገንዘቦቻችሁና ልጆቻችሁአላህን ከማስታወስ አያታሉዋችሁ፡፡
ይህንንም የሚሠሩ ሰዎች እነዚያ እነርሱ ከሳሪዎች ናቸው ፡፡
📚አል ሙናፊቁን 9

▪️ነፍስህ ተኛ ብላ ስትጎተጉትህ
እንዲህ ብለህ አበስራት

( كَانُوا قَلِيلًا مِنَ اللَّيْلِ مَا يَهْجَعُونَ)
➡️ ከሌሊቱ ጥቂትን ብቻ ይተኙ ነበሩ ፡፡"
📚አዛሪያት 17


t.me/https_Asselfya
ሪያድ መፅሐፍ ለምትፈልጉ

📚 መዉሊድ ታሪክ ፤ ግድፈት ፤ እርምት
ኢብኑ ሙነወር

📚 ኢብኑ ተይሚያ የሱናዉ አንበሳ
ኢብኑ ሙነወር

📚ተዉሂድ የሁለት ሃገር የስኬት ቁልፍ
ኢብኑ ሙነወር

📚አሏህን ማወቅ
ሳዳት ከማል

📚ተዉሂድ እና ሺርክ
ሳዳት ከማል

📚መንዙማ እዉነታዉ፣ አደጋዎቹና መዘዞቹ
ሳዳት ከማል

ስልክ/
0509074483

t.me/mishwar_telebat1446
t.me/mishwar_telebat1446