💸ዶላርም ቢጨምር....!
ለኣንድ አእራቢይ "ኣንድ ዳቦ ኣንድ ዲና ገባ "ተብሎ ተነገረው።
"በአላህ እምላለሁ ኣንድ ፍሬ ስንዴ ኣንድ ዲናር ቢገባ እንኳን አያሳስበኝም፤እኔ አላህን ባዘዘኝ መልኩ እገዛዋለሁ፤እሱም ቃል በገባልኝ መሰረት ይሰይሰኛል/ይመግበኛል"ብሎ መለሰ።
ከቀደምቶች ለኣንዱ የኑሮ መወደድ ሲነገረው፣
"ምን አሳሰባችሁ?! ኑሮ ሲረክስ የሚመግበን ጌታ እሱ ነው ሲወደድም የሚመግበን"ብሎ መልስ ሰጠ።
✅ በጌታችን እንተማመን!
منقول
t.me/https_Asselfya

~የሩሱሎች ሱና አራት ናቸዉ።
➀)አላህን መፍራት ፦
⓶)ሽቶ መቀባት ፦
⓷)ሲዋክ፦
⓸)ኒካህ..
~
➀)አላህን መፍራት ፦
⓶)ሽቶ መቀባት ፦
⓷)ሲዋክ፦
⓸)ኒካህ..
~
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
ኢብኑ ሙነወር – ምክር ለወጣቶች 1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ጌታችን አላህ ሱብሃነሁ ተአላ እንዲህ ብሏል። ለሠዎች የዋልኩትን ኒእማ በመጥፎ አልቀይረዉም። እነሱ የተሠጡትን አመና እስከሚቀይሩ ድረስ ።
~
~
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
ሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም – 22-القواعد الحسان
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
23-القواعد الحسان
ሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም
🔖 አዲስ ተከታታይ ደርስ
📚የአል_ቀዋዒዱል_ሒሳን ኪታብ
~ ክፍል - 23
🎙️ሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም
የኪታቡን Pdf ለማግኘት* ↓↓↓
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/8593
📚የአል_ቀዋዒዱል_ሒሳን ኪታብ
~ ክፍል - 23
🎙️ሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም
የኪታቡን Pdf ለማግኘት* ↓↓↓
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/8593
~ቀናችንን ከቁረአን የተወሰነውን ቀርተን፣አዝካረ ሶባህ(የጧት ዚክር) ብለን ፣ አመስጋኝ ሆናን ውብ እናድርገው። ውብ ሆነን እንውላለን። የደስታ ሚስጥሮች ናቸውና ሁሌም እንተግብራቸው።”
t.me/https_Asselfya
t.me/https_Asselfya
Forwarded from "" فوائد ودروس مشايخ ودعاة السلفيين في الحبشة ""
🍁ባል ለስራ ከቤቱ ከወጣበት ጀምሮ ስራ ቦታ እስኪውልና ወደ ቤቱ እስኪመለስ ድረስ ብዙ ነገራቶች ያጋጥሙታል
ለምሳሌ: ጭቅጭቅ፣ድካም፣ሀሳብ እና የተለያዩ ነገሮች ግፋም ብሎ የሚያያቸው ወንጀሎችና በየመንገዱ ስነስርዐታቸውን ያልጠበቁ ሴቶችም ቀላል አደሉም ይህን ሁላ አሳልፎ ቤቱ ሲያርፍ ይህን በሙሉ እንዳልተፈጠረ ልታስረሳው የምትችለው ሚስቱ ብቻ ናት ስለዚህ ሚስቶች ለባሎቻችሁ ያላችሁ አቀባበል ላይ ችግር ካለ ለማስተካከል ሞክሩ ሲል አንዱ ጎዶሎ ሰውዬ ይመክራቹሀል።

🔖ህይወት ያለው ነገር ፎቶ ከማንሳት እንቆጠብ....!
ምን ችግር አለው፣ እገሌ ዳኢ ፎቶ ይለቃል፣ እገሌ አሊም ፈቅዷል እያልን እራሳችንን አናታልል።
ተከተሉ የተባልነው መልእክተኛውን እንጂ ሸይኻችንን አይደለም። የአላህ መልእክተኛ የከለከሉትና የረገሙት ስራ ከመራቅ ውጪ አማራጭ የለንም።
=
t.me/https_Asselfya
ምን ችግር አለው፣ እገሌ ዳኢ ፎቶ ይለቃል፣ እገሌ አሊም ፈቅዷል እያልን እራሳችንን አናታልል።
ተከተሉ የተባልነው መልእክተኛውን እንጂ ሸይኻችንን አይደለም። የአላህ መልእክተኛ የከለከሉትና የረገሙት ስራ ከመራቅ ውጪ አማራጭ የለንም።
=
t.me/https_Asselfya
~ከሆነ ጊዜ በኋላ ህይወት እየገባችህ ስትመጣ ለራስህ ያለኸዉ ራስህ ብቻ መሆንህን ትረዳለህ።
=
=
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
👆ለልጆቻችሁ እንዲህ ያለ ነገርን ማስደመጥን ተለማመዱ!
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
ኢብኑ ሙነወር – ምክር ለወጣቶች 2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
ሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም – 23-القواعد الحسان
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
24-القواعد الحسان
ሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም
🔖 አዲስ ተከታታይ ደርስ
📚የአል_ቀዋዒዱል_ሒሳን ኪታብ
~ ክፍል - 24
🎙️ሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም
የኪታቡን Pdf ለማግኘት* ↓↓↓
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/8593
📚የአል_ቀዋዒዱል_ሒሳን ኪታብ
~ ክፍል - 24
🎙️ሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም
የኪታቡን Pdf ለማግኘት* ↓↓↓
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/8593
🔖ትልቁ ጂሃድ ማለት ከነፍስህ ጋር የምታደርገው ጂሀድ ነዉ።
➡️ነፍስህ ቁርአን መሀፈዝ በጣም ከባድ ነው አትችልም ስትልህ እንዲህ ብለህ አበስራት
✅ (وَلَقَدْ يَسَّرْنَا الْقُرْآنَ لِلذِّكْرِ فَهَلْ مِنْ مُدَّكِرٍ)
➡️ ቁርአንንም ለመገንዘብ በእርግጥ አገራነው
ተገንዛቢም አለን?"
📚አል ቀመር 17
➡️ነፍስህ ባክህ ጊዜ የለህም ተወው ስትልህ እንዲህ ብለህ አበስራት
✅ ( يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا لَا تُلْهِكُمْ أَمْوَالُكُمْ وَلَا أَوْلَادُكُمْ عَنْ ذِكْرِ اللَّهِ ۚ وَمَنْ يَفْعَلْ ذَٰلِكَ فَأُولَٰئِكَ هُمُ الْخَاسِرُونَ)
➡️ እናንተ ያመናችሁ ሆይ! ገንዘቦቻችሁና ልጆቻችሁአላህን ከማስታወስ አያታሉዋችሁ፡፡
ይህንንም የሚሠሩ ሰዎች እነዚያ እነርሱ ከሳሪዎች ናቸው ፡፡
📚አል ሙናፊቁን 9
▪️ነፍስህ ተኛ ብላ ስትጎተጉትህ
እንዲህ ብለህ አበስራት
✅ ( كَانُوا قَلِيلًا مِنَ اللَّيْلِ مَا يَهْجَعُونَ)
➡️ ከሌሊቱ ጥቂትን ብቻ ይተኙ ነበሩ ፡፡"
📚አዛሪያት 17