💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.69K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.15K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
ከሰው ልጅ ምርጥ ገፀ-ባህሪያት ውስጥ
   ~እምነት
   ~ እውቀት፣
   ~ አደብ    
   ~ እውነተኝነትና
   ~ ታማኝነት ዋናዎቹ ናቸው።

منقول
🔖ሱፍያን አስሰውርይ አላህ ይዘንለትና እንዲህ አለ።

ውስጥህን (ቀልብህን) አስተካክል አላህ ውጭህ ያስተካክለዋል። አደራህ ንግግር አታብዛ። ንግግር መቀነስ ቀልብ እንዲረጥብ ያደርጋል።
📚 حلية الأولياء (٨٢/٧)


t.me/https_Asselfya
21-القواعد الحسان
ሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም
🔖 አዲስ ተከታታይ ደርስ

📚የአል_ቀዋዒዱል_ሒሳን ኪታብ

~ ክፍል - 21

🎙️ሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም

የኪታቡን  Pdf   ለማግኘት* ↓↓↓
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/8593
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የዛሬ አበባዎች የነገ ፍሬዎች
እናንተኮ ናቹህ ሀገር ተረካቢዎች
:
:
የዛሬ ተማሪ የነገ መምህር
ተነስ አትጋደም ነቃ ብለህ ተማር


:
:
:
فإن الهموم بقدر الهمم

የአንድ ሰው ጭንቀቱ ባለው ቁርጠኝነት ልክ ነው!!
የምላስ መርዘም ዱንያንም አኺራንም ያጠፋል በተለይ ሁሉም እኔ ላውራ፣እኔ ልናገር፣እኔን ስሙኝ የሚል ተንታኝ በበዛበት ዘመን ዝም በሉ!! ምላሳቹህን አሳጥሩ

እየውልህ ወዳጄ አርቆና አቅርቦ የሚያይ ዓይን ፣ እያጠለለ የሚሰማ ጆሮ ፣ያየውንና ያደመጠውን የሚጠይቅ በሚዛናዊነት የሚተነትን የሠለጠነ አእምሮ አላህ ሰጥቶሀል ሰለዚህ የተሰጠህን ፀጋ ተጠቀምበት የማንንም ተራ ወሬ አዳማጭ እና አራጋቢ አትሁን ።

https://t.me/ibnuHassen10
Hilya #13
Ibnu Munewor
ሒልየቱ ጧሊቢል ዒልም
ክፍል - 13
የሱና ብርሃን ትምህርት ቤት ግሩፕ ላይ በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር በየ ሳምንቱ የሚሰጥ ትምህርት።

የቴሌግራም ቻናል፡‐
https://t.me/fejir_tube
~ኢላሂ!…ወገብ የሚያጎብጥ የኑሮ ሸክም እና የዲን ጉዳይ ያላቸው ወዳጆች መልካም ሰው መስለናቸው በኛ ተስፋ አድርገው በዱዓ አደራ ብለውናል።

ያልታሰበ ሪዝቅህን፤የማያልቅ ምህረትህን፤
የማይዋዥቅ ዓፊያህን፤ የተደላደለ ኑሮ ስጣቸው። ያሰቡትንም ሆነ ያላሰቡትን ጉዳያቸውን ፈፅምላቸው። የቀልባቸውን ጭንቀት ገላግላቸው።
አሚን!

=
22-القواعد الحسان
ሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም
🔖 አዲስ ተከታታይ ደርስ

📚የአል_ቀዋዒዱል_ሒሳን ኪታብ

~ ክፍል - 22

🎙️ሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም

የኪታቡን  Pdf   ለማግኘት* ↓↓↓
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/8593
👍1
قالﷺ:
‏من قرأ بالآيتين من آخر سورة البقرة في
ليلة كفتاه.

=
«ቢከፋሽም ጠንካራ ነሽ»

ላየሽ ሁሉ ደስተኛ  ነሽ ትስቂያለሽ፤
 መድከምሽን መከፋትን ማን አዉቆልሽ፤


«የሚገርመዉ.....!»
ባንች መፍካት መቅናታቸዉ፤
አንችን መሆን ምኞታቸው፤

መች ያዉቁና የዉስጥ ህመም ድካምሽን፤
ካገር ወጥቶ የሰዉ ሃገር ብሶትሽ፤

በዉስጥሽ ታጭቆ ሰላም የሚነሳሽን፤
በነጋ በጠባ ሆድ እሚያስብስሽን፣
ሳቅ የሸፋፈነዉ ያልወረደ እምባሽን፣


«ግን ያልፍል....»
አዋ ያልፋል ባዘን ፈታ ሳቅ ይተካል
እደታሪክ ትናት ሁኖ ዛሬ ያልፋል
!

𝐒𝐞𝐥𝐚𝐡𝐮𝐝𝐢𝐧 𝐀𝐛𝐮 𝐀𝐮 𝐎𝐮𝐛𝐞𝐢𝐝𝐚

=
t.me/selahudin_Islamic_knowlages
«እህት አለም»

..እንደ መካሪ ሳይሆን እንደ ወንድም ልንገርሽማ...

ዝምታ የትልልቆች ቋንቋ ነው !!
ለሴት ልጅ ደግሞ ዘመን አይሽሬ ውበትም ጭምር ነው።እናም ትንሽ ተናግረሽ ብዙ አድማጭ ሁኝ እሽ...!?

....እንደው በአሏህ ልለምንሽ የቲክቶክ ሴት አትሁኝ...ነፈርንኮ...በስንቱ እንፈር...

http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
«ያሸካሚ ነገር»
❝በኑረዲን አል አረብ❞
ጭኖብህ ሲያበቃ ምርቱን ከነ ግርዱ፡
ደራርቦ ከምሮ አንደኛውን ከአንዱ፡
አሸካሚ ሁሌም ቀላል ነው! ነው ፍርዱ፡


http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
‏«امشِ في شأنِ الدُّنيا وأسرِع في شأنِ الآخـرة» 🪴
ባልና ሚስት ሁለቱም አሏህን የሚፈሩ ከሆነ፡

~በመካከላቸው ማንም የማይበጥሰውና የማይለያየው ውዴታ ፍቅር መተዛዘንና መተሳሰብ ይሰፍናል

~ሷሊህ የሆኑ ልጆችም አሏህ ከትሩፋቱ ይለግሳቸዋል።

👉ካልሆነ ግን ቤቱ የሸይጧን መናኸሪያ ይሆናል፡ የሚወለዱ ልጆችም አስቸጋሪ ይሆናሉ።

👉ለም የሆነ መሬት ጥሩ ቡቃያ እንደሚያበቅለው ሁሉ፡ ደረቅና መጥፎ የሆነ መሬት እንክርዳድና አረምን እንጂ ሌላ ነገር አያበቅልም!

t.me/https_Asselfya