💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.72K subscribers
1.27K photos
494 videos
123 files
5.14K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
﴿ وَعِبَادُ الرَّحْمَٰنِ الَّذِينَ يَمْشُونَ عَلَى الْأَرْضِ هَوْنًا وَإِذَا خَاطَبَهُمُ الْجَاهِلُونَ قَالُوا سَلَامًا﴾

[ الفرقان: 63]
የአላህ መልክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፧

«የውመል ቂያማ ሲደርስ ድንገተኛ ሞት ይበዛል። አላህ ከድንገተኛ ሞት እንዲጠብቃቹህ! ለምኑት።»

اللهم قنا من فجأة الموت!
አላህ ከድንገተኛ ሞት ጠብቀን!
ገፍላ ላይ ሆነን አትወሰደን ያረብ!
Audio
تلاوة من صورة الكهف
القارئ خضر بن أحمد الخميسي
🌿ትንሽ ነው ብለህ አትናቅ❗️

«ማንኛውም ሰው... መልካምን ነገር ጥቂትም ቢሆን ከመፈፀም፤ መጥፎን ነገርም ጥቂትም ቢሆን ከመራቅ ችላ ሊል አይገባውም።
ምክኒያቱም፤ አላህ በየትኛው መልካም ስራው
ምህረትን እንደሚለግሰው፤ በየትኛው ወንጀልም
እንደሚቆጣበት አያውቅምና!»

ኢብኑ ሐጀር አል ዓስቀላኒይ (አልፈትህ 11/321)
19-القواعد الحسان
ሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም
🔖 አዲስ ተከታታይ ደርስ

📚የአል_ቀዋዒዱል_ሒሳን ኪታብ

~ ክፍል - 19

🎙️ሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም

የኪታቡን  Pdf   ለማግኘት* ↓↓↓
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/8593
﴿المالُ وَالبَنونَ زينَةُ الحَياةِ الدُّنيا وَالباقِياتُ الصّالِحاتُ خَيرٌ عِندَ رَبِّكَ ثَوابًا وَخَيرٌ أَمَلًا﴾
▪️ሼኸ ሷሊህ ፈውዛን አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ አሉ።

አንድ ሙስሊም ከሌሊት ሶላት ቁጥሩ ቢያንስም እንኳን ሁሌም የሚዘወትርበት የሆነ የተወሰነ ድርሻ ሊኖረው ይገባል

📚الملخص الفقهي(صـ ٩٣)
=
t.me/https_Asselfya
«1 ዶላር 1 ሺ ብር ቢሆንም  በሶስት ጨለማ ዉስጥ ፍጡራኑኑ የሚረዝቀዉ አላህ አንተን ከመረዘቅ ወደ ሇላ አይልም ።

አንድ ጊዜ ነብዩላህ ሙሳ (አለይሂሰላም) አላህን "ከፍጡራኖችህ የምትረሳው የለም እንዴ?" ብለው ጠየቁት ።

አላህም እንዲህ አዘዛቸው:—
【ያሙሳ አጠገብህ ያለውን ድንጋይ ምታው 】አላቸው።
ሲመቱት ለሁለት ተከፍሎ ከውስጡ ሌላ ድንጋይ አለ።
【አሁንም ምታው።】ሲመቱት ከዛም ድንጋይ ውስጥ ሌላ ድንጋይ።
ለሶስተኛ ጊዜ【ምታው] አላቸው ።
ያኔ ሲመቱት ከውስጥ አንዲት ነፍሳት ቁጭ ብላ አረንጓዴ እፅዋት ስትመገብ ተመለከቱ።

አላህም የዛችን እንስሳ ድምፅ ለነብዩላህ ሙሳ አለይሂ ሰላም አሰማቸው። እንዲህ አለች:–
【በዚ ሶስት ጨለማ ውስጥ ለሚረዝቀኝ ጌታ ሁሌም ለማይረሳኝ ጌታ አላህ ጥራት ይገባው። ስትል ሰሟት ።

በሶስት ጨለማ ዉስጥ ፍጡራንን የሚረዝቅ ጌታ አንተን የሚረሳህ ይመስልሃል?  ‼️
وفي السماء رزقكم وما توعدون. (الذاريات 22).

አላህ የቂን(በሱ መታማመንን) ና ተቅዋዉን ይስጠን።»

منقول
t.me/https_Asselfya
የምትችለውን አድርግ
~
ገቢህን ለመጨመር አማራጭ ካለ ተግተህ ፈልግ። ወጭህን ቀንስ። ዱዓህን አድርግ። በአላህ ላይ ተወከል። አለቀ ደቀቀ። ከዚህ ውጭ ትልቅ ትንሹን፣ ቀልዱንም ቁም ነገሩንም፣ ... ሳያጣሩ ማራገብ ነጋዴውን እያስደነበሩ ባላሰቡት አቅጣጫ ለኑሮ ውድነቱ እገዛ ከማድረግ ውጭ የሚፈይደው ነገር የለም።
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ما هي الوسائل التي يمسك بها الإنسان لسانه عن الغيبة والنميمة؟

🎙 الشيخ محمد بن هادي المدخلي حفظه الله
t.me/https_Asselfya
.
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
التخلص من الغيبة...
🎙الشيخ عبد الرزاق البدر -حفظه الله-

t.me/https_Asselfya
.
لا حُزنَ يَبْقَى ‏والقُرآنُ يُتلَى!
رسالة لك،
إذا كان في قلبك شيء من أمور الدنيا أو الآخر تريد الوصول إليه، عليك باثنتين:

الصدقة والدعاء.

والسلام. 🌸🍉
👍1
وَلَا تُفْسِدُوا۟ فِى ٱلْأَرْضِ بَعْدَ إِصْلَٰحِهَا وَٱدْعُوهُ خَوْفًۭا وَطَمَعًا ۚ إِنَّ رَحْمَتَ ٱللَّهِ قَرِيبٌۭ مِّنَ ٱلْمُحْسِنِينَ


ምድር  ከተስተካከለች  በኋላ አታበላሹ፡፡ አላህን ፈርታችሁና ከጅላችሁም ተገዙት፡፡ የአላህ ችሮታ ለበጎ አድራጊዎች ቅርብ ነውና፡፡

👉አላህ ሱብሀነሁ ተአላ ዘንድ ያለዉን  ቅጣት  በመፍራትና አላህ ሱብሀነሁ ተአላ ዘንድ ያለዉን አጅር በመከጀል....ለምኑት።

👉እነዚህ ሁለት ነገሮች ለሙእሚን እንደ ሁለት ክንፍ ናቸዉ ይላሉ ። ሊጠበቁ ግድ ይገባቸዋል

~ማሳመር ሲባል አንድ ባሪያ በሱና በአላህ መካከል ያለዉን ግንኙነት ሊያሳምር ግድ ይለዋል። ከአላህጋ ያለዉን ግንኙነትን ሊያሳምር የሚችለዉ  መጀመሪያ አላህን በብቸኝነት በማምለክ ነዉ።

ከዚያ  ያዘዘዉን በመፈጸም ና የከለከለዉን በመራቅ ነዉ።

👉ከአላህ ባሮችና በሱ መካከል ያለዉን ግንኙነት  ያሳምራል በመልካም ነገር  በማዘዝ  ከመጥፎ ነገር  በመከልከል የተለያዩ ነገሮችን ባደረገ ግዜ የአላህ እዝነት ወደርሱ ቅርብ ይሆናል።

t.me/https_Asselfya
ጧሊበል ዒልም እና ኪታብ
~
1- ኪታብ ስንገዛ አቅም በፈቀደ በጥሩ ሁኔታ የተዘጋጀውን እንግዛ። በተለይ የሚታወቅ አታሚ ወይም የሚታወቅ ሰው ያዘጋጀው ቢሆን መልካም ነው። ወይም ሰው ብናማክር ጥሩ ነው።
2- በጥንቃቄ እንያዝ። በጥንቃቄ ስለማንይዛቸው ስንት ኪታቦቻችን የሽፋን ፅሁፋቸው ደብዝዟል ወይም ጠፍቷል?! ስንቱ ወረቀታቸው ተነቃቅሏል?! ስንቱ ተቀዳደዋል?! ስለዚህ ውስጣቸው እርሳስና እስኪርቢቶ ማስቀመጥ፣ ወረቀት እያጥጠፉ ምልክት ማድረግ፣ ስርአት በሌለው መልኩ ላያቸው ላይ መለቅለቅ እና መሰል ልማዶችን መተው ይገባል። ይልቁንም ሽፋናቸውን በላስቲክ ወይም በፕላስተር መለጠፍ ይገባል። የምናስቀምጥበት ቦታም  ጥሩ ቦታ ሊሆን ይገባል።
3- ሌላኛው ጥንቃቄ የሚፈልገው ማዋስ ላይ ነው። በጥንቃቄ በመያዝ፣ በጊዜ በመመለስ ለምታውቁት ካልሆነ በስተቀር ኪታብ አታውሱ። ብዙ ሰው የረባ የንባብ ልማድ ሳይኖረው እንዲሁ ጓጉቶ ይዋስና ወስዶ የትም ይጥለዋል። መጨረሻ ከማን እንደተዋሰው እንኳን አያስታውስም። በዚህ መልኩ ስንት ኪታብ ጠፍቶብናል? ስንት ኪታብ ጥለናል? አሁንም ይህንን ፅሁፍ የምታነቡ ሁሉ ኪታቦቻችሁን ፈትሹ። የተዋሳችኋቸውን ኪታቦች መልሱ። አማና ላይ አትዘናጉ። የምታውሱ ደግሞ የተዋሹን እና የኪታቡን ስም የተዋሰበት ቀን ጋር መዝግቡ።
4- ኪታቦች ላይ ወሳኝ ማስታወሻ ወይም እርምት ስትፅፉ ኪታቡን በማያበላሽ መልኩ ይሁን። በመጀመሪያ የረባ ዋጋ የሌለው ነገር መፃፍ አይገባም። ሁለተኛ ቢቻል እርሳስ ብንጠቀም ጥሩ ነው። ሶስተኛ በተቻለ መጠን ስርአት ባለው በሚነበብ መልኩ እንፃፈው። በችኮላ ፅፈነው ኋላ የራሳችንን ፅሁፍ ማንበብ የምንቸገር እንኖራለን።
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor