"ሰው ቅጠ ቢስ ሁኖ ተፈጠረ"
አሏህ ምን ይለኛል? እንበል፡ የመርህና የአቋም ሰው እንሁን፡
ከዚህ በዘለለ ግን ለራሱ ቅጥ ላጣ ሰው፡ ሰው ምን ይለኛል? ብሎ መጨነቁ ተገቢ አይደለም።
t.me/https_Asselfya
አሏህ ምን ይለኛል? እንበል፡ የመርህና የአቋም ሰው እንሁን፡
ከዚህ በዘለለ ግን ለራሱ ቅጥ ላጣ ሰው፡ ሰው ምን ይለኛል? ብሎ መጨነቁ ተገቢ አይደለም።
t.me/https_Asselfya
ያንቺን አመጡና፡ ለኔ ነገሩና
የኔን ወሰዱና፡ ላንቺ ነገሩና
ተደላድለው ተኙ፡ አለያዩንና
አለ ገጣሚው።
ከገጣሚው ህይወት ትምህርት የወሰደ ሰው፡ ሕይወቱን ሁሉ በጥንቃቄና በብስለት ይመራል፡
በአሏህ ፈቃድም በክፉ አሳቢዎችና አላዋቂዎች ላይ #ተረማምዶ አላማውን ከግብ ያደርሳል።
የኔን ወሰዱና፡ ላንቺ ነገሩና
ተደላድለው ተኙ፡ አለያዩንና
አለ ገጣሚው።
ከገጣሚው ህይወት ትምህርት የወሰደ ሰው፡ ሕይወቱን ሁሉ በጥንቃቄና በብስለት ይመራል፡
በአሏህ ፈቃድም በክፉ አሳቢዎችና አላዋቂዎች ላይ #ተረማምዶ አላማውን ከግብ ያደርሳል።
👍1
سُبْحَانَكَ اللَّهُمَّ وَبِحَمْدِكَ، أَشْهَدُ أَنْ لاَ إِلَـهَ إِلاَّ أَنْتَ، أَسْتَغْفِرُكَ وَأَتُوْبُ إِلَيْكَ.
~
~
🔖 የተጣሉ ሰዎችን ማስታረቅና ትሩፋቶቹ
ሸሪዓችን ካበረታታቸውና እኛ ችላ ካልናቸው መልካም ስራዎች ውስጥ ሰዎችን ማስታረቅ አንዱ ነው።
ኢስላም የፍቅር፣ የአንድነትና የመቻቻል ሀይማኖት ነው። አሏህ በሱረቱንኒሳእ እንዲህ ይላል ፦
۞ لَّا خَيْرَ فِي كَثِيرٍ مِّن نَّجْوَاهُمْ إِلَّا مَنْ أَمَرَ بِصَدَقَةٍ أَوْ مَعْرُوفٍ أَوْ إِصْلَاحٍ بَيْنَ النَّاسِ ۚ وَمَن يَفْعَلْ ذَٰلِكَ ابْتِغَاءَ مَرْضَاتِ اللَّهِ فَسَوْفَ نُؤْتِيهِ أَجْرًا عَظِيمًا
ከውይይታቸው በምጽዋት ወይም በበጎ ሥራ ወይም በሰዎች መካከል በማስታረቅ ከሚያዙ ሰዎች ውይይት በስተቀር በብዙው ውስጥ ደግ ነገር የለበትም፡፡ ይኸንንም (የተባለውን) የአላህን ውዴታ ለመፈለግ የሚሠራ ሰው ታላቅ ምንዳን እንሰጠዋለን፡፡ (ኒሳእ:114)
ረሱልም ﷺ ሰዎችን የሚያስታርቅ ሰው ብዙ አጅር እንደሚያገኝ በበርካ ቦታዎች ነግረውናል። ለአብነት ያክል፦
አቡድደርዳእ (ረ.ዐ) ባወራው ሀዲስ ረሱል ﷺ <<ከሶላት፣ ከጾምና ከሶደቃ የተሻለን ነገር ልንገራችሁ?>> አሉ። እንዴታ ይንገሩን አሉ ሶሀቦቹ።
ረሱልም ﷺ << የተጣሉ ሰዎችን ማስታረቅ ነው>> አሉ።[ ኢማሙ አሕመድ: 27,508 ]
ሰዎችን ለማስታረቅ መዋሸት ይፈቀዳል።
አሙ ኩልሱም (ረ.ዐ) ነብያችን ﷺ ውሸትን ለሶስት ነገሮች እንጅ አይፈቅዱም ነበር ትላለች። ከሶስቱ አንዱ ሰዎችን ለማስታረቅ ነው።
[ሶሂሁ ሙስሊም 2605]
አሏህ የተግባር ሰዎች ያድርገን
منقول

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
القران ربيع القلوب 🌷🕊️
💎ብልህ እና አኺራዋን ያስበለጠች እንስት
በትዳር ህይወቷ ለአሏህ ትእዛዝ የሚያግዛትን የሚያቃርባትን እና ልጆቿን በተርቢያ የሚያሳድግላትን ስትዘነጋ የሚያስታውሳትን
ዲኑን ብላ ገንዘብ የለለውን ትመርጣለች
ገንዘብ አያስፈልጋትም አይደለም። ነገር ግን
አሏህ በረዘቃቸው አመስግና ተብቃቅታ የዱኒያን ህይወት ትገፋለቸ።
በዱኒያ ቁሳቁስ የተሸወደችዋ ደሞ ገንዘቡን ውበቱን ብላ ዲን የለለውን ትመርጣለች።
=
t.me/abuUseyminabdurehman

በሚድያ የሚያስተምሩ፣የሚያቀሩ፣ሙሀደራ የሚያደርጉ፣የሚፅፋ መሻይኾች፣ኡስታዞችና ወንድሞች. ማበረታታት፣ማጠናከር፣ሞራል መስጠት፣ጠንካራ ጎናቸውን ማጉላት ደካማ ጎናቸውን መደበቅና እንዲያርሙና እንዲያስተካክሉ ጥቆማ በመስጠት የግል ሀላፊነታችንን ልንወጣ ይገባል። እየሰሩ ያሉት ስራ እንደ ቀላል የሚታይ አይደለም። ግዜ ይፈልጋል። ግዜ ሰጥተው፣ዋጋ ከፍለው የፃፋትን፣ያቀሩትን፣ዳእዋ ያደረጉትን. ማንበብ፣መቅራት፣ማዳመጥ ይኖርብናል። ለሌሎችም ሼር በማድረግ ማሰራጨት ማካፈልም የኛ ድርሻ ነው። ዳእዋ መሻይኾችላይ ኡስታዞች ላይ ብቻ የተጣለ ግዴታ. አይደለም። ተራው ሰውም በሚችለው. ሊያግዝ ግዴታው ነው። አሁን አሁን ላይ ሚድያው ከኢስላም ተቃራኒ በሄኑ ነገሮች ዘመቻ ተከፍቶበታል።ሙዚቃው፣ድራማው፣ዛዛታው፣ነሺዳው፣መንዙማው፣ተራ ወሬው ሚዲያውን እየተቆጣጠረው ይመስላል። እኛም ያቅማችንን ለትውልድ ኢስላምን ተውሂድን፣ቁርአንን፣ሀዲስን በማሰራጨት ሚድያው ላይ ሰፊ ሚና ሊኖረን ግዴታ ነው።
@AbuHafsaYimam
@AbuHafsaYimam
﴿ وَعِبَادُ الرَّحْمَٰنِ الَّذِينَ يَمْشُونَ عَلَى الْأَرْضِ هَوْنًا وَإِذَا خَاطَبَهُمُ الْجَاهِلُونَ قَالُوا سَلَامًا﴾
[ الفرقان: 63]
[ الفرقان: 63]
የአላህ መልክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፧
«የውመል ቂያማ ሲደርስ ድንገተኛ ሞት ይበዛል። አላህ ከድንገተኛ ሞት እንዲጠብቃቹህ! ለምኑት።»
اللهم قنا من فجأة الموت!
አላህ ከድንገተኛ ሞት ጠብቀን!
ገፍላ ላይ ሆነን አትወሰደን ያረብ!
«የውመል ቂያማ ሲደርስ ድንገተኛ ሞት ይበዛል። አላህ ከድንገተኛ ሞት እንዲጠብቃቹህ! ለምኑት።»
اللهم قنا من فجأة الموت!
አላህ ከድንገተኛ ሞት ጠብቀን!
ገፍላ ላይ ሆነን አትወሰደን ያረብ!
Audio
تلاوة من صورة الكهف
القارئ خضر بن أحمد الخميسي
القارئ خضر بن أحمد الخميسي
🌿ትንሽ ነው ብለህ አትናቅ❗️
«ማንኛውም ሰው... መልካምን ነገር ጥቂትም ቢሆን ከመፈፀም፤ መጥፎን ነገርም ጥቂትም ቢሆን ከመራቅ ችላ ሊል አይገባውም።
ምክኒያቱም፤ አላህ በየትኛው መልካም ስራው
ምህረትን እንደሚለግሰው፤ በየትኛው ወንጀልም
እንደሚቆጣበት አያውቅምና!»
ኢብኑ ሐጀር አል ዓስቀላኒይ (አልፈትህ 11/321)
«ማንኛውም ሰው... መልካምን ነገር ጥቂትም ቢሆን ከመፈፀም፤ መጥፎን ነገርም ጥቂትም ቢሆን ከመራቅ ችላ ሊል አይገባውም።
ምክኒያቱም፤ አላህ በየትኛው መልካም ስራው
ምህረትን እንደሚለግሰው፤ በየትኛው ወንጀልም
እንደሚቆጣበት አያውቅምና!»
ኢብኑ ሐጀር አል ዓስቀላኒይ (አልፈትህ 11/321)
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
ሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም – 18-القواعد الحسان
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
19-القواعد الحسان
ሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም
🔖 አዲስ ተከታታይ ደርስ
📚የአል_ቀዋዒዱል_ሒሳን ኪታብ
~ ክፍል - 19
🎙️ሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም
የኪታቡን Pdf ለማግኘት* ↓↓↓
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/8593
📚የአል_ቀዋዒዱል_ሒሳን ኪታብ
~ ክፍል - 19
🎙️ሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም
የኪታቡን Pdf ለማግኘት* ↓↓↓
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/8593
▪️ሼኸ ሷሊህ ፈውዛን አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ አሉ።
አንድ ሙስሊም ከሌሊት ሶላት ቁጥሩ
📚الملخص الفقهي(صـ ٩٣)
=
t.me/https_Asselfya
አንድ ሙስሊም ከሌሊት ሶላት ቁጥሩ
ቢያንስም እንኳን ሁሌም የሚዘወትርበት የሆነ የተወሰነ ድርሻ ሊኖረው ይገባል።📚الملخص الفقهي(صـ ٩٣)
=
t.me/https_Asselfya
«1 ዶላር 1 ሺ ብር ቢሆንም በሶስት ጨለማ ዉስጥ ፍጡራኑኑ የሚረዝቀዉ አላህ አንተን ከመረዘቅ ወደ ሇላ አይልም ።
አንድ ጊዜ ነብዩላህ ሙሳ (አለይሂሰላም) አላህን "ከፍጡራኖችህ የምትረሳው የለም እንዴ?" ብለው ጠየቁት ።
አላህም እንዲህ አዘዛቸው:—
【ያሙሳ አጠገብህ ያለውን ድንጋይ ምታው 】አላቸው።
ሲመቱት ለሁለት ተከፍሎ ከውስጡ ሌላ ድንጋይ አለ።
【አሁንም ምታው።】ሲመቱት ከዛም ድንጋይ ውስጥ ሌላ ድንጋይ።
ለሶስተኛ ጊዜ【ምታው] አላቸው ።
ያኔ ሲመቱት ከውስጥ አንዲት ነፍሳት ቁጭ ብላ አረንጓዴ እፅዋት ስትመገብ ተመለከቱ።
አላህም የዛችን እንስሳ ድምፅ ለነብዩላህ ሙሳ አለይሂ ሰላም አሰማቸው። እንዲህ አለች:–
【በዚ ሶስት ጨለማ ውስጥ ለሚረዝቀኝ ጌታ ሁሌም ለማይረሳኝ ጌታ አላህ ጥራት ይገባው። ስትል ሰሟት ።
በሶስት ጨለማ ዉስጥ ፍጡራንን የሚረዝቅ ጌታ አንተን የሚረሳህ ይመስልሃል? ‼️
وفي السماء رزقكم وما توعدون. (الذاريات 22).
አላህ የቂን(በሱ መታማመንን) ና ተቅዋዉን ይስጠን።»