💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.72K subscribers
1.28K photos
494 videos
123 files
5.14K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
👌 መሸምደድ Vs መረዳት

1, ለመሸምደድ:- የሚሸመደደውን ነገር ከፍ ባለ ድምፅ መደጋገም!

2, ለመረዳት:- ነገሩን በአትኩሮት ( ዝቅ ባለ ድምፅ)  ደጋግሞ መመልከት!

الشيخ صالح العصيمي
16-القواعد الحسان
ሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም
🔖 አዲስ ተከታታይ ደርስ

📚የአል_ቀዋዒዱል_ሒሳን ኪታብ

~ ክፍል - 16

🎙️ሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም

የኪታቡን  Pdf   ለማግኘት* ↓↓↓
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/8593
ዚክር የተለየ መስዋእትነት አይፈልግም
አጫጭር ምክሮች
"ዚክር ትኩረት እንጂ ሌላ የተለየ መስዋዕትነት አይጠይቅም"

🎙 ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር

🔗 t.me/Achachir_mkroch
•••
﴿وَنَحْنُ أَقْرَبُ إِلَيْهِ مِنْ حَبْلِ الْوَرِيدِ﴾.
📢 አስደሳች ዜና ለሐዲሥ እውቀት ፈላጊዎች!
-----------------------------------------------------


🌹 بشرى سارة 🌹

📖 አዲስ የደርስ ማስታወቂያ

📚 የሚጀመረው ደርስ :-
سنن ابن ماجه

ሱነኑ ኢብኒ ማጀህ

🎙ትምህርቱን የሚሰጡት :- የተከበሩ ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም

🕌 ትምህርቱ የሚሰጥበት ቦታ:- ፉሪ አቡበክር አስሲዲቅ መስጂድ

🕐 ትምህርት የሚሰጥበት ቀንና ሰዐት :- ቅዳሜና እሁድ
ጠዋት : ከ1:10 እስከ 2:20
ከሰአት : ከአስር ሰላት እስከ 11:10


🗓 ትምህርቱ ሚጀመረው :- ቅዳሜ ሙሐረም 21,1446 ሂጅሪ (ሐምሌ 20,2016 ዓ.ል) ይሆናል።

* በአካል ተገኝታችሁ መከታተል ለማትችሉ በዚህ የቴሌግራም ቻናል በቀጥታ ስርጭት ይተላለፋል እንዲሁም ሪከርዱም ይለቀቃል ኢንሻአሏህ።

=
t.me/SheikhMuhammedZainAdam
t.me/SheikhMuhammedZainAdam
👍1
- ﴿ اللَّهُ لَا إِلَٰهَ إِلَّا هُوَ الْحَيُّ الْقَيُّومُ ۚ لَا تَأْخُذُهُ سِنَةٌ وَلَا نَوْمٌ ۚ ﴾ .
-
وخَيرا في كل أمرٍ ننتظِرُه يا الله!
17-القواعد الحسان
ሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም
🔖 አዲስ ተከታታይ ደርስ

📚የአል_ቀዋዒዱል_ሒሳን ኪታብ

~ ክፍል - 17

🎙️ሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም

የኪታቡን  Pdf   ለማግኘት* ↓↓↓
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/8593
🔖 ሁለት ዒባዳዎች አሉ… ሁሌም ካዘወተርናቸው ህይወታችን ሙሉ ሰላምና እረፍት ይኖራታል ...

① ኢስቲግፋር―
☞ግማሽ በግማሽ ህይወታችን ውስጥ ችግር የሚያመጡብን ነገሮች ቢኖሩ የወንጀሎቻችን ቅጣቶች ናቸው።እናም ኢስቲግፋርን ካበዛን
ወንጀሎቻችን ተምረውልን ህይወታችንም ከችግር ሰላም ትሆናለች።

የጥዋት እና የማታ ዚክር―
☞ህይወታችንን ችግር ውስጥ የሚያስገባው ሁለተኛው… ሸይጧን፣ዐይንና ምቀኝነት ናቸው። እናም የጠዋትና የማታን ዚክር ካደረግን ከነዚህም ነፃ ወጥተን ህይወታችንም ሰላም ታገኛለች።

=
t.me/https_Asselfya
አንድ ሰው እውቀትን ሲፈልግ ኢኽላስ አለው የሚባለው
1ኛ-እውቀትን ሲማር ከመሀይምነት ለመላቀቅ አስቦ ከሆነ
2-አላህን በእውቀት ላይ ሆኖ ለማምለክ አስቦ ሲማር
3-እውቀት በመፈለጉ ወደ አላህ መቃረብን አስቦበት ሲማር
4-አላህን መፍራቱን ሊጨምርበት አስቦበት ሲማር
5-ጀነት ውስጥ ደረጃው ከፍ እንድልለት አስቦበት ሲማር
6-ሰዎችኝ ወደ ቀኑ መንገድ ሊጣራበት አስቦበት ሲማር

አደራ አደራ አደራ እውቀትን ስንማር ለዱንያዊ ጥቅም አስበን ከመማር እንጠንቀቅ!!
አላህ ሆይ !ጠቃሚ የሆነ እውቀት መልካም የሆነ ሲሳይ ተቀባይነት ያለውን ስራ እለምንሀለሁ !!

=
Forwarded from Abu_Oubeida~channel ("أنا الـفـقـيـر إلى رب الـبـريات")
በነገሩ ላይ፡ጠንከር።፣ቆፍጠን፣በሰል ያለ ሰው እንጂ ፡እንደ ህጻን ልጅ ሁሌ ጀርባየን እየጠፈጠፋችሁ እሽሩሩ በሉኝ የሚል ሰው አያስፈልግም።
18-القواعد الحسان
ሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም
🔖 አዲስ ተከታታይ ደርስ

📚የአል_ቀዋዒዱል_ሒሳን ኪታብ

~ ክፍል - 18

🎙️ሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም

የኪታቡን  Pdf   ለማግኘት* ↓↓↓
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/8593
Forwarded from DARU-TEWHID [ዳሩ-ተውሒድ] (Muhammed Ibnu Fedlu [Abu Nuh])
ይህ የሞባይል መተግበሪያ ተፍሲር ጁዝእ ዐመ ለአጠቃቀም ምቹ በሆነ መልኩ ሙሉ ክፍል ደርስ አጠቃሎ ይዟል።

𑁍ቂርዓት አቅራቢ፦
ሸይኽ ያሲን ሙሳ ጧሂር ሐፊዞሁላህ

𑁍መተግበሪያው ከያዛቸው በጠቂቱ፦

- የድምፅ ማብራሪያ፣
- ቁርአን በፅሑፍ፣
- ሌሎችም...

አፑን በሚከተለው ሊንክ ይጫኑ፦
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.quran.tefsir.ammah