💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.72K subscribers
1.28K photos
494 videos
123 files
5.14K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
مَن لم يتزَوج سَلفيَّة مَات أعزَب ❝.
الشيخ مُقبل الوادعي رحمه اللّٰـه ..

~
"ከናንተ ውስጥ ‘ውሻው ባይኖር ዛሬ ሌሊት ተዘርፈን ነበር’ በማለት በውሻው የሚያጋራ አለ።"
ኢብኑ ዐባስ ረዲየላ፞ሁ ዐንሁ።

[ፈትሑል ባሪ: 1/147]

እኛ ዘንድ ደግሞ እንጥሉን (ቶንሲል?) ሲያመው "አር ማረኝ" እያለ በአይነ ምድር የሚያጋራ አለ

.
📢 አስደሳች ዜና  ለእውቀት ፈላጊዎች!

📖 አዲስ የደርስ ማስታወቂያ

📚 የሚጀመረው ደርስ :-
الواجبات المتحتمات المعرفة على كل مسلم ومسلمة


አል➦ዋጂባቱ ➧ ሙተሃቲማቲል ➬መዕሪፈቱ
➳ አላ ኩሊ ➫ሙስሊሚን ➮ወሙስሊማህ

🎙 ትምህርቱን የሚሰጡት :-

             ኡስታዝ አብዱረዛቅ አል ባጂ

🕔 ትምህርት የሚሰጥበት ቀን :- 
ማክሰኞ ➺ እሮብ ➷ ሀሙስ

ሰዐት  ከመግሪብ እስከ ዒሻ

🕌 ትምህርቱ የሚሰጥበት ቦታ:- ጅግጅጋ ከተማ
     ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር

+251912815401
+251912815401   ይደውሉ

የቴሌግራም ቻናል ለመቀላቀል
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
t.me/daewajigjiga
t.me/daewajigjiga
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
👌 መሸምደድ Vs መረዳት

1, ለመሸምደድ:- የሚሸመደደውን ነገር ከፍ ባለ ድምፅ መደጋገም!

2, ለመረዳት:- ነገሩን በአትኩሮት ( ዝቅ ባለ ድምፅ)  ደጋግሞ መመልከት!

الشيخ صالح العصيمي
16-القواعد الحسان
ሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም
🔖 አዲስ ተከታታይ ደርስ

📚የአል_ቀዋዒዱል_ሒሳን ኪታብ

~ ክፍል - 16

🎙️ሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም

የኪታቡን  Pdf   ለማግኘት* ↓↓↓
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/8593
ዚክር የተለየ መስዋእትነት አይፈልግም
አጫጭር ምክሮች
"ዚክር ትኩረት እንጂ ሌላ የተለየ መስዋዕትነት አይጠይቅም"

🎙 ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር

🔗 t.me/Achachir_mkroch
•••
﴿وَنَحْنُ أَقْرَبُ إِلَيْهِ مِنْ حَبْلِ الْوَرِيدِ﴾.
📢 አስደሳች ዜና ለሐዲሥ እውቀት ፈላጊዎች!
-----------------------------------------------------


🌹 بشرى سارة 🌹

📖 አዲስ የደርስ ማስታወቂያ

📚 የሚጀመረው ደርስ :-
سنن ابن ماجه

ሱነኑ ኢብኒ ማጀህ

🎙ትምህርቱን የሚሰጡት :- የተከበሩ ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም

🕌 ትምህርቱ የሚሰጥበት ቦታ:- ፉሪ አቡበክር አስሲዲቅ መስጂድ

🕐 ትምህርት የሚሰጥበት ቀንና ሰዐት :- ቅዳሜና እሁድ
ጠዋት : ከ1:10 እስከ 2:20
ከሰአት : ከአስር ሰላት እስከ 11:10


🗓 ትምህርቱ ሚጀመረው :- ቅዳሜ ሙሐረም 21,1446 ሂጅሪ (ሐምሌ 20,2016 ዓ.ል) ይሆናል።

* በአካል ተገኝታችሁ መከታተል ለማትችሉ በዚህ የቴሌግራም ቻናል በቀጥታ ስርጭት ይተላለፋል እንዲሁም ሪከርዱም ይለቀቃል ኢንሻአሏህ።

=
t.me/SheikhMuhammedZainAdam
t.me/SheikhMuhammedZainAdam
👍1
- ﴿ اللَّهُ لَا إِلَٰهَ إِلَّا هُوَ الْحَيُّ الْقَيُّومُ ۚ لَا تَأْخُذُهُ سِنَةٌ وَلَا نَوْمٌ ۚ ﴾ .
-
وخَيرا في كل أمرٍ ننتظِرُه يا الله!
17-القواعد الحسان
ሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም
🔖 አዲስ ተከታታይ ደርስ

📚የአል_ቀዋዒዱል_ሒሳን ኪታብ

~ ክፍል - 17

🎙️ሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም

የኪታቡን  Pdf   ለማግኘት* ↓↓↓
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/8593
🔖 ሁለት ዒባዳዎች አሉ… ሁሌም ካዘወተርናቸው ህይወታችን ሙሉ ሰላምና እረፍት ይኖራታል ...

① ኢስቲግፋር―
☞ግማሽ በግማሽ ህይወታችን ውስጥ ችግር የሚያመጡብን ነገሮች ቢኖሩ የወንጀሎቻችን ቅጣቶች ናቸው።እናም ኢስቲግፋርን ካበዛን
ወንጀሎቻችን ተምረውልን ህይወታችንም ከችግር ሰላም ትሆናለች።

የጥዋት እና የማታ ዚክር―
☞ህይወታችንን ችግር ውስጥ የሚያስገባው ሁለተኛው… ሸይጧን፣ዐይንና ምቀኝነት ናቸው። እናም የጠዋትና የማታን ዚክር ካደረግን ከነዚህም ነፃ ወጥተን ህይወታችንም ሰላም ታገኛለች።

=
t.me/https_Asselfya
አንድ ሰው እውቀትን ሲፈልግ ኢኽላስ አለው የሚባለው
1ኛ-እውቀትን ሲማር ከመሀይምነት ለመላቀቅ አስቦ ከሆነ
2-አላህን በእውቀት ላይ ሆኖ ለማምለክ አስቦ ሲማር
3-እውቀት በመፈለጉ ወደ አላህ መቃረብን አስቦበት ሲማር
4-አላህን መፍራቱን ሊጨምርበት አስቦበት ሲማር
5-ጀነት ውስጥ ደረጃው ከፍ እንድልለት አስቦበት ሲማር
6-ሰዎችኝ ወደ ቀኑ መንገድ ሊጣራበት አስቦበት ሲማር

አደራ አደራ አደራ እውቀትን ስንማር ለዱንያዊ ጥቅም አስበን ከመማር እንጠንቀቅ!!
አላህ ሆይ !ጠቃሚ የሆነ እውቀት መልካም የሆነ ሲሳይ ተቀባይነት ያለውን ስራ እለምንሀለሁ !!

=