💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.68K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.15K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
Audio
አማና በኛ ግዜ

ከደርስ የተቆረጠ

ውጫዊ ገፅታን በማየት ብቻ ሰዎችን ማመን ….

t.me/Muhammedsirage
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
~ጉሉው (غلو) ማለት በመውቀስም ይሁን በማሞገስ የተቀመጠለንን ድንበር ማለፍ ማለት ነው
والنبي -عليه الصلاة والسلام- قال: إياكم والغلو في الدين، فإنما أهلك من كان قبلكم الغلو في الدين

~የአላህ መልእክተኛ ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል።

  በዲን (በሐይማኖት )ላይ ድንበር ማለፍን ተጠንቁ ።ከናንተ በፊት የነበሩ ህዝቦችን ያጠፋቸዉ በዲን ላይ ወሠን (ዲንበር) መተላለፋቸዉ ነዉ

يَا أَهْلَ الْكِتَابِ لَا تَغْلُوا فِي دِينِكُمْ [النساء:171]
~
Audio
🍃 سورة الكهف 🍃
~ልብ ጽናትና ሰላምን ከምታገኝባቸው ምክንያቶች  በጣም ትልቁ ነገር ቁርኣን መቅራትን ማብዛት ነው።

t.me/https_Asselfya
‏اللَّهُمَّ إِنِّي أَسْأَلُكَ الْهُدَى، وَالتُّقَى، وَالْعَفَافَ، وَالْغِنَى.
🌻العِبادةُفي الاصطِلاحِ اسمٌ جامِعٌ لكُلِّ ما يحِبُّه اللهُ ويَرْضاه مِنَ الأقوالِ والأعمالِ؛ الباطِنةِ والظَّاهِرةِ 
🔖ኢባዳ ማለት ፦ጠቅላይ የሆነ ስም ነዉ።አላህ ለሚወደዉ ሁሉ ፦ ከንግግር ይሁን ከተግባር ዉስጣዊ ይሁንም ዉጫዊይ ተግባር ኢባዳ ይባላል።

🔖ስለዚህ.....!

~ትእዛዞችን መፈፀም ኢባዳ ነዉ
~ክልከላዎችን መራቅ ኢባዳ ነዉ

t.me/https_Asselfya
ٱلَّذِينَ ءَامَنُواْ وَتَطۡمَئِنُّ قُلُوبُهُم بِذِكۡرِ ٱللَّهِۗ أَلَا بِذِكۡرِ ٱللَّهِ تَطۡمَئِنُّ ٱلۡقُلُوبُ (الرعد ٢٨)


እነዚያ ያመኑት አላህን በማዉሳት ልቦቻቸው ይረጋሉ። አዋጅ ንቁ!

አላህን በማዉሳት ልብ ትረጋጋለች!
«سُبْحَانَ اللهِ ،
وَالحَمْدُ للهِ ،
وَلَا إلَهَ إلَّا اللهُ
، وَاللهُ أكْبَرُ
، وَلَا حَوْلَ وَلَا قُوَّةَ إلَّا بِاللهِ»


t.me/https_Asselfya
አሏህ ጥሩ ሚስት ከሰጠህ [just like of me]: ቆሎ እየበላህ፡ ውሀ እየጠጣህ እንኳ፡ ጌታህን እያመሰገንክ ጣፋጭ የዱንያ ህይወት ትኖራለህ፡በአኼራም ጥሩ ነገርን ትከጅላለህ።

አሏህ ይጠብቀንና ሙሲባ የሆነችዋ ከገጠመችህ ግን፡ የገነባኸው ፎቅ፡ የሰራኸው ቪላ ጓንታናሞ እስርቤት ይሆንብሀል።

ጠዋት ከቤት ስትወጣ እንደ ቃሪያ፡ ማታ ስትገባ ደግሞ እንደ ካውያ ትለበልብሀለች፡ ታቃጥልሀለች።

#ምርጫህን_አስተካክል!
በብልጭልጭ በኮስሞቲክስ አትሸወድ!

منقول
~ለሕዝብም ሁሉ የተወሰነ ጊዜ አላቸው፡፡ ጊዜያቸውም በመጣ ወቅት አንዲትን ሰዓት አይቆዩም፡፡ (ከጊዜያቱ) አይቀደሙምም፡፡
~
👍1
🔖ከሚስቱ ጋር ጭቅጭቅ ውስጥ የነበረ አንድ የገጠር ሰውዬ ነበረ። ከባለቤትህ ጋር በምን ጉዳይ ነው የምትጨቃጨቁት ተብሎ ተጠየቀ። "በክብሬ ላይ አልናገርም" አለ።

ነገሩ ከሮ ተፋቱ። ከፈታት በኋላም የተፋቱበት ምክንያት ተጠየቀ። "በሰዎች ክብር ላይ አልናገርም" በማለት መለሰ።ምንኛ ያማረ ስነምግባር ነው !
Forwarded from SadatKemal Abu Meryem
ማስታወቂያ
~
መርከዘ ተውሒድ ኢንሻ አላህ በዚህ አመት ክረምት ለሴቶች ቁርኣንን ጨምሮ የመሰረታዊ ትምህርት ፕሮግራም አዘጋጅቷል። ማስመዝገብ የምትሹ በዚህ ቁጥር ልታናግሩን ትችላላችሁ :- 096 046 1624
በቴሌግራም መልእክት ለመላክ
https://t.me/SadatAbuIbrahim
~በንዴት ጊዜ የምትታገሳት ትዕግስት
ሺህ የፀፀት ጊዜዎችን
ትመልሳለች።

~
🌻قال الله تعالى: ﴿فمنهم ظالم لنفسه ومنهم مقتصد ومنهم سابق بالخيرات﴾

قال القرطبي المالكي في تفسيره : قدَّم الظالم لئلا ييأس من رحمة ﷲ، وأخّر السابق بالخيرات لئلّا يُعجب بعمله.

               
🌻اللهم إني أسألك نفسًا مطمئنة.. تؤمن بلقائك.. وترضى بقضائك.. وتقنع بعطائك".

🔖አሏህ_ሆይ !!
~የተረጋጋች ነፍስ
~አንተን በመገናኘት ያመነች
~ውሳኔህን የወደደች

~በስጦታህ የተብቃቃች ነፍስ ትሰጠን ዘንድ እለምንሀለሁ።

t.me/https_Asselfya
- لَك حَـاجَةٌ تُرِيـد طَلَبُهَا مِن اللَّه..🪶
🔖ኢማም ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንለትና  እንዲህ ይላሉ:-

~እውቀትን መወደድ ከእድለኝነት ምልክቶች ነው።
~እውቀትን መጥላት ከእድለቢስ ምልክቶች ነው።"

【ሚፍታሁ ዳሪ ሰዓዳህ 1/435】

         t.me/https_Asselfya
جَبر الله قُلوباً لايَعلمُ بِكسرِها سِواهُ....