💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.68K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.15K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
هذا هاتف زوجتي في المستقبل ^^
የወደፊት ሚስቴ ስልኳ ይህ ነዉ አለ።

ሴቶች ትስማማላችሁ ?
👍1
✅ የተጠናቀቀ ደርስ

📚 የኪታቡ ስም :- ኡሱሉን ፊተፍሲር

✍ የኪታቡ አዘጋጅ :- ሸይኽ ሙሐመድ ኢብኑ ሷሊሕ አል-ዑሠይሚን - ረሒመሁሏህ-

🎙 በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ሸይኽ ኣደም -ሐፊዘሁሏህ-

🎶 ከክፍል/01 እስከ ክፍል/11 (እስከ መጨረሻው)

ሊንኩን በመጫን ሙሉውን ደርስ ማግኘት ይችላሉ👇👇👇
https://t.me/SheikhMuhammedZain/912
🛑👉አስቸኳይ አፋልጉኝ ጥሪ .....!!

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

ስሙ ጅብሪል ያለው በሺር ይባላል የሚኖረው ሱዳን ሀገር ሲሆን ሱዳን ከሄደ 4/5 አመት ይሆነዋል ከሄደ ጀምሮ ድምፁ ይሰማ ነበር አሁን ግን ከ10 ወር ጀምሮ ድምፁ ጠፍቶናል እና ያለበትን እና አድራሻውን የምታቁ የሰማችሁ ካላችሁ በምናስቀምጠው አድራሻ እንድታሳውቁን በአሏህ ስም እጠይቃችኃለን ቤተሰብ ና ዘመድ ተጨንቋል እና በሱዳን የምትኖሩ ትብብራችሁን እንሻለን ጀዛኩሙሏህ ኸይር

ፈላጊ አደም (እጂጉ) ሰኢድ ጧሂር
ኢትዮ = 0963079539
ሀዋ ኢብራሂም አበጋዝ
ከሳኡዲ = 0531948996

=
🔖ጂብሪል አለይሂ ሰላም ለነብዩ ስለሏሁ አለይሂ ወሠለም  እንድህ አላቸዉ፦

እኛ ፎቶ እና ዉሻ ያለበትን ቤት አንገባም።

ሙስሊም_ ዘግበዉታል
~
t.me/https_Asselfya
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
هذا هاتف زوجتي في المستقبل ^^ የወደፊት ሚስቴ ስልኳ ይህ ነዉ አለ። ሴቶች ትስማማላችሁ ?
~በነገራችን ላይ ከጥቅሙ ጉዳቱ እሚያመዝን ከሆነ ይችን ገዝቶ መያዙ  የተሻለ ነዉ ።አላህ ያልፈቀደዉን ነገር እምናይበት ከሆነ ፥አላህ ያልፈቀደዉን ነገር የምንሠማበት  ከሆነ፣ከፌስቡክ ፣ቲክቶክ ፣ከዩቲብ ፣ዋትሳብ ዝም ብለዉ ያለ ምንም ጥቅም ግዜን ማባከን ከሆነ ከጥቅሙ ጉዳቱ ስላመዘነ ለሴቱም ለወንዱም ይህ ተገቢ ነዉ።

~ሌላዉ አብዛሓኛዎቹ  ያላቸዉን ጊዜ ተጠቅመዉ አላህ የከለከላቸዉን ከማየት ተቆጥበዉ ፣ፕሮግራም አዉጥተዉ ድናቸዉን የሚማሩት  በዘመናችን በመጣ ስልክ ነዉ። እና ነገሮችን አመዛዝነን በመስፈርት ልናስኬደዉ እንችላለን። አይ እቤቴ ቁጭ አድርጌ ድኗን አስተምራታለሁ .ድናችንን እንማማራለን ፣ይህ ስልክ አያስፈልጋትም # እሚል ወንድም ካለም እዉነተኛ የሠለፊ ሴት ከዚህ አምሩ እምትወጣበት ምንም ነገር የለም።
~
t.me/https_Asselfya
🔖ቁርአን የአላህ ስጦታ ...!

~ቁርአንን በማስተንተን ከማንበብ የበለጠ ለቀልብ የሚጠቅም ነገር የለም!

~
🔖 የምእመናን እናት እሙ ሀቢባ እንዳስተላለፈችው የአላህ መልእክተኛ ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል።

አላህ፣ መላኢካዎች፣ የሰማይና የምድር ነዋሪዎች እንዲሁም በጉድጓዷ ያለችው ጉንዳንና ውሀ ያለቸው አሳ ነባሪ እንኳን ሳይቀር ሰዎችን መልካም ነገር በሚያስተምር ሰው ላይ ሰለዋት ያወርዳሉ።

📚(ቲርሚዚ ዘግቦታል)
      ~
   t.me/https_Asselfya
🔖ብዙ ሰዎች የቅርብ ሰው ሲሞትባቸው፣ ወይም የሆነ ሙሲባ ሲደርስባቸው ፕሮፋይላቸው፦

①) ወይ ጥቁር ከለር ያደርጉታል
②) አልያም የሚያለቅስ ወይም የሚያነባ ሰው ፎቶ ያደርጋሉ።

ሁለቱም ስህተት ናቸው። በሀዘን ጊዜ ፕሮፋይል ጥቁር ማድረግ ልክ በሀዘን ሰአት ጥቁር ልብስ እንደ መልበስ ነው። የሚያነባ ሰው ፎቶ ፕሮፋይል ማድረግም የተከለከለ ነው። ምክንያቱም ፎቶ ሀራም ነውና።

t.me/https_Asselfya
⇛አንዳንዴ…ይቅርታ የምታደርግላቸው ግን ደግሞ ስብራቱን የማትረሳላቸው ሰዎች አሉ። እነሱን ማየት የሚፈጥርብህ መጥፎ ስሜት ስላለ ይቅር ብያችኋላሁ ባይሆን ግን እንዳላያችሁ እሻለሁ የምትላቸውም አሉ።

ልክ ነብዩ(ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም) የአጎታቸውን ገዳይ ወህሽዪን(ረድየሏሁ ዐንሁን) ይቅርታ አድርገውለት«ምናለ ፊትህን ዞር ብታደርግልኝ!» እንዳሉት።

~
t.me/https_Asselfya
• ተቀርተው የተጠናቀቁ ደርሶች ማውጫ •

1- ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር
2- ሸይኽ ሙሐመድዘይን አደም
3- ኡስታዝ ኸዲር አሕመድ
4- ኡስታዝ ሙሐመድሲራጅ ሙኑር
5- ሙሐመድ ዐብዲላህ ባቲ
6- ኡስታዝ አቡል ዐባስ ናስር ሙሐመድ
7- ኡስታዝ አቡ ሒዛም ዐብዱረሕማን ሰዒድ
8- ሸይኽ አወል አሕመድ አልከሚሲ
9- ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ ሐሰን ኢድሪስ

10- አቡ ዑሠይሚን ዐብዱረሕማን አልጀበርቲ
11- አቡ ፈውዛን አብዱ ሸኩር ሙሐመድ
12- አቡ ሙስሊም ዑመር ሐሰን አልአሩሲ
13- አቡ አዩብ ሙሐመድ ሰይድ ሙሐመድ
14- ኡስታዝ ሑሴን ዐሊ አቡ አመተ ረሕማን
15- ሙርሰል ሰይድ ጨፌ
16- አቡ ዐብዲረሒም ዐብዱረሕማን ሹመት
17- አቡ ዐብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
18- አቡ ረይስ ሙሐመድ ኢማም
19- አቡ ዚክራ ጀላሉ ሑሰይን

20- ኡስታዝ ዐብዱልጀባር ሙሐመድኑር
21- አቡ ሙዓዊያ ሰዒድ ሙሐመድኑር
22- ኡስታዝ ሳዳት ከማል ሙሐመድ
23- ዐብዱሶመድ ሙሐመድኑር አልጀበርቲ
24- አቡ ሂበቲላህ ሑሰይን ኢስማዒል
25- አቡ ዓኢሻ አወል ካሳው
26- ኡስታዝ በሕረዲን ከማል
27- አንዋር ሙሐመድኑር
28- አቡ ረያን ሰዕድ ጀላሉ
29- ኡስታዝ አብዱል አዚዝ አሕመድ

30- አቡ ሐሳን ዐሊይ ዩሱፍ
31- ሸይኽ ሙሐመድ ሑሴን
32- ሸይኽ ጀማል አዘሀቢ
32- አቡ ዐብዲላህ አንዋር ሱልጧን
33- አብዱ ናስር ሙሐመድኑር አልጃቢሪ
34- ኡስታዝ አብዱረዛቅ ሙሐመድ ባጂ
~ለአላህ ብሎ መውደድና ከአላህ ላይ መውደድ የተለያዩ ነገሮች ናቸው።
Anonymous Quiz
90%
ሀ)እዉነት
10%
ለ )ሐሰት
~ጉሉው (غلو) ማለት በመውቀስም ይሁን በማሞገስ የተቀመጠለንን ድንበር ማለፍ ማለት ነው
Anonymous Quiz
23%
ሀ)ሐሠት
77%
ለ)እዉነት
~ደጋግ ሰዎች፣ ሳሊሆችና ነብያቶች ለአላህ ብሎ መውደድ ኢባዳ ሲሆን ከአላህ ጋር መውደድ ደሞ ሽርክ ነው።
Anonymous Quiz
80%
ሀ)እዉነት
20%
ለ )ሐሠት
~ ነብያቶች፣ መሻይኾች፣ ደጋግ ባርያዎች አይመለኩም ወይም አምልኮት አይገባቸውም ብሎ ማለት ክብራቸው መንካት ወይም መስደብና እነሱን ዝቅ ማድረግ ማለት አይደለም።
Anonymous Quiz
15%
ሀ)ሐሠት
85%
ለ)እዉነት
Audio
አማና በኛ ግዜ

ከደርስ የተቆረጠ

ውጫዊ ገፅታን በማየት ብቻ ሰዎችን ማመን ….

t.me/Muhammedsirage
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
~ጉሉው (غلو) ማለት በመውቀስም ይሁን በማሞገስ የተቀመጠለንን ድንበር ማለፍ ማለት ነው
والنبي -عليه الصلاة والسلام- قال: إياكم والغلو في الدين، فإنما أهلك من كان قبلكم الغلو في الدين

~የአላህ መልእክተኛ ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል።

  በዲን (በሐይማኖት )ላይ ድንበር ማለፍን ተጠንቁ ።ከናንተ በፊት የነበሩ ህዝቦችን ያጠፋቸዉ በዲን ላይ ወሠን (ዲንበር) መተላለፋቸዉ ነዉ።

يَا أَهْلَ الْكِتَابِ لَا تَغْلُوا فِي دِينِكُمْ [النساء:171]
~
Audio
🍃 سورة الكهف 🍃
~ልብ ጽናትና ሰላምን ከምታገኝባቸው ምክንያቶች  በጣም ትልቁ ነገር ቁርኣን መቅራትን ማብዛት ነው።

t.me/https_Asselfya
‏اللَّهُمَّ إِنِّي أَسْأَلُكَ الْهُدَى، وَالتُّقَى، وَالْعَفَافَ، وَالْغِنَى.
🌻العِبادةُفي الاصطِلاحِ፦ اسمٌ جامِعٌ لكُلِّ ما يحِبُّه اللهُ ويَرْضاه مِنَ الأقوالِ والأعمالِ؛ الباطِنةِ والظَّاهِرةِ 
🔖ኢባዳ ማለት ፦ጠቅላይ የሆነ ስም ነዉ።አላህ ለሚወደዉ ሁሉ ፦ ከንግግር ይሁን ከተግባር ዉስጣዊ ይሁንም ዉጫዊይ ተግባር ኢባዳ ይባላል።

🔖ስለዚህ.....!

~ትእዛዞችን መፈፀም ኢባዳ ነዉ።
~ክልከላዎችን መራቅ ኢባዳ ነዉ።

t.me/https_Asselfya
ٱلَّذِينَ ءَامَنُواْ وَتَطۡمَئِنُّ قُلُوبُهُم بِذِكۡرِ ٱللَّهِۗ أَلَا بِذِكۡرِ ٱللَّهِ تَطۡمَئِنُّ ٱلۡقُلُوبُ (الرعد ٢٨)


እነዚያ ያመኑት አላህን በማዉሳት ልቦቻቸው ይረጋሉ። አዋጅ ንቁ!

አላህን በማዉሳት ልብ ትረጋጋለች!
«سُبْحَانَ اللهِ ،
وَالحَمْدُ للهِ ،
وَلَا إلَهَ إلَّا اللهُ
، وَاللهُ أكْبَرُ
، وَلَا حَوْلَ وَلَا قُوَّةَ إلَّا بِاللهِ»


t.me/https_Asselfya