💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.68K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.15K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
🍃🕯 ˓٭˛ ،🌸


قال تعالی : ( وَالذَّاكِرِينَ اللَّهَ كَثِيراً وَالذَّاكِرَاتِ أَعَدَّ اللَّهُ لَهُمْ مَغْفِرَةً وَأَجْراً عَظِيماً ) 🌸


                              ˓٭˛✿🌹🍃
🔖አትቦዝን....!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

🌻﴿فَكُلُّ تَسْبِيحَةٍ صَدَقَةٌ، وكُلُّ تَحْمِيدَةٍ صَدَقَةٌ، وكُلُّ تَهْلِيلَةٍ صَدَقَةٌ، وكُلُّ تَكْبِيرَةٍ صَدَقَةٌ﴾

ሁሉም ተስቢህ ‘ሱብሃንአላህ ማለት’ ሰደቃ ነውሁሉም ተህሚድ ‘አልሀምዱሊላህ ማለት’ ሰደቃ ነው። ሁሉም ተህሊል ‘ላኢላአሃኢለላህ ማለት’ ሰደቃ ነውሁሉም ተክቢር ‘አላሁ አክበር ማለት’ ሰደቃ ነው።”

ሙስሊም ዘግበውታል: 760

~
t.me/https_Asselfya
🔖በተቆጠሩ ቀኖች ዉስጥ አላህን አዉሱ

~
Forwarded from Abduljebar M/Nur
ዐብዱሶመድ ሙሐመድኑር ማህበራዊ ሚዲያን ሳይታክት ለማስተማር የሚጠቀም ታታሪ ወንድማችን ነው። በቴሌግራም፣ ትዊተር፣ ፌስቡክ ፣ ... 0ቂዳ፣ ሐዲሥ፣ ኣዳብ፣ ነሕው፣ ሶርፍ፣ ወዘተ. ያስተምራል። በቴሌግራም ቻነሉ በመግባት የምትፈልጓቸውን ኪታቦች እየመረጣችሁ ብትማሩ ኢንሻአላህ ትጠቀማላችሁ።

ቻናሉ ይሄውና :-https://t.me/AbdusomedMuhammedNur
إنَّ المرأَة لَا تبلُغ ڪَمالَ إنسانِيّتها، إلَّا حينَ تَقترن أنوثَتها بذهنٍ حصِيف، وخُلُقٍ شَرِيف.

-
Audio
☑️ ከሱብሂ ሶላት በኋላ ልትረሳው የማይገባ ወሳኝ ዱአ፦
(اللَّهُمَّ إِنِّي أَسْأَلُكَ عِلْمًا نَافِعًا، وَرِزْقًا طَيِّبًا، وَعَمَلًا مُتَقَبَّلًا)

🎙الشيخ عبد الرزاق البدر -حفظه الله-


t.me/https_Asselfya
🔖በእስልምና ዉስጥ በምንኖረው ልክ ሕይወታች ያማረ፣ ስኬታችን የሰመረ፣ ደስታችን የጨመረ ይሆናል።

~ምድር ላይ ሲኖር ደስታ የራቀው ሰው ከአላህ ጋር ያለዉን ግንኙነት ይመርምር።

t.me/https_Asselfya
أفضل عبادة في أيام التشريق...
ጧውስ ለልጃቸው ከመከሩት ምክር
«"ሁሉም ነገር ፍሬ እንዳለው እወቅአንድ ሰው ፍሬ ዲኑ መሙላቱና ሥነ - ምግባሩ መስተካከሉን ነው''»
هذا هاتف زوجتي في المستقبل ^^
የወደፊት ሚስቴ ስልኳ ይህ ነዉ አለ።

ሴቶች ትስማማላችሁ ?
👍1
የተጠናቀቀ ደርስ

📚 የኪታቡ ስም :- ኡሱሉን ፊተፍሲር

የኪታቡ አዘጋጅ :- ሸይኽ ሙሐመድ ኢብኑ ሷሊሕ አል-ዑሠይሚን - ረሒመሁሏህ-

🎙 በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ሸይኽ ኣደም -ሐፊዘሁሏህ-

🎶 ከክፍል/01 እስከ ክፍል/11 (እስከ መጨረሻው)

ሊንኩን በመጫን ሙሉውን ደርስ ማግኘት ይችላሉ👇👇👇
https://t.me/SheikhMuhammedZain/912
🛑👉አስቸኳይ አፋልጉኝ ጥሪ .....!!

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

ስሙ ጅብሪል ያለው በሺር ይባላል የሚኖረው ሱዳን ሀገር ሲሆን ሱዳን ከሄደ 4/5 አመት ይሆነዋል ከሄደ ጀምሮ ድምፁ ይሰማ ነበር አሁን ግን ከ10 ወር ጀምሮ ድምፁ ጠፍቶናል እና ያለበትን እና አድራሻውን የምታቁ የሰማችሁ ካላችሁ በምናስቀምጠው አድራሻ እንድታሳውቁን በአሏህ ስም እጠይቃችኃለን ቤተሰብ ና ዘመድ ተጨንቋል እና በሱዳን የምትኖሩ ትብብራችሁን እንሻለን ጀዛኩሙሏህ ኸይር

ፈላጊ አደም (እጂጉ) ሰኢድ ጧሂር
ኢትዮ = 0963079539
ሀዋ ኢብራሂም አበጋዝ
ከሳኡዲ = 0531948996

=
🔖ጂብሪል አለይሂ ሰላም ለነብዩ ስለሏሁ አለይሂ ወሠለም  እንድህ አላቸዉ

እኛ ፎቶ እና ዉሻ ያለበትን ቤት አንገባም።

ሙስሊም_ ዘግበዉታል
~
t.me/https_Asselfya
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
هذا هاتف زوجتي في المستقبل ^^ የወደፊት ሚስቴ ስልኳ ይህ ነዉ አለ። ሴቶች ትስማማላችሁ ?
~በነገራችን ላይ ከጥቅሙ ጉዳቱ እሚያመዝን ከሆነ ይችን ገዝቶ መያዙ  የተሻለ ነዉ ።አላህ ያልፈቀደዉን ነገር እምናይበት ከሆነ ፥አላህ ያልፈቀደዉን ነገር የምንሠማበት  ከሆነ፣ከፌስቡክ ፣ቲክቶክ ፣ከዩቲብ ፣ዋትሳብ ዝም ብለዉ ያለ ምንም ጥቅም ግዜን ማባከን ከሆነ ከጥቅሙ ጉዳቱ ስላመዘነ ለሴቱም ለወንዱም ይህ ተገቢ ነዉ

~ሌላዉ አብዛሓኛዎቹ  ያላቸዉን ጊዜ ተጠቅመዉ አላህ የከለከላቸዉን ከማየት ተቆጥበዉ ፣ፕሮግራም አዉጥተዉ ድናቸዉን የሚማሩት  በዘመናችን በመጣ ስልክ ነዉ። እና ነገሮችን አመዛዝነን በመስፈርት ልናስኬደዉ እንችላለን። አይ እቤቴ ቁጭ አድርጌ ድኗን አስተምራታለሁ .ድናችንን እንማማራለንይህ ስልክ አያስፈልጋትም # እሚል ወንድም ካለም እዉነተኛ የሠለፊ ሴት ከዚህ አምሩ እምትወጣበት ምንም ነገር የለም።
~
t.me/https_Asselfya
🔖ቁርአን የአላህ ስጦታ ...!

~ቁርአንን በማስተንተን ከማንበብ የበለጠ ለቀልብ የሚጠቅም ነገር የለም!

~
🔖 የምእመናን እናት እሙ ሀቢባ እንዳስተላለፈችው የአላህ መልእክተኛ ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል።

አላህ፣ መላኢካዎች፣ የሰማይና የምድር ነዋሪዎች እንዲሁም በጉድጓዷ ያለችው ጉንዳንና ውሀ ያለቸው አሳ ነባሪ እንኳን ሳይቀር ሰዎችን መልካም ነገር በሚያስተምር ሰው ላይ ሰለዋት ያወርዳሉ

📚(ቲርሚዚ ዘግቦታል)
      ~
   t.me/https_Asselfya