«الله أكبر، الله أكبر، الله أكبر، لا إله إلا الله، الله أكبر، الله أكبر، ولله الحمد".»
~ጌታዬ ሆይ! አንተን በማስታወስ፣ አንተን በማመስገን፣ አንተን ባማረ መልኩ በመገዛትም ላይ አግዘን።
~ጌታዬ ሆይ! አንተን በማስታወስ፣ አንተን በማመስገን፣ አንተን ባማረ መልኩ በመገዛትም ላይ አግዘን።
በሁሉም አረብ ሀገሮች የተለያዩ አልባሳቶችን ከኛጋ ያገኛሉ ጅልባቦች አበያወች ኒቃብ ሌሎችም ነገራቶች እንሸጣለን ጥራትና ፍጥነት መለያችን ነዉ ማዘዝ ሢፈልጉ በዋትስ አፕ ያናግሩን
+971588216387 በዚ ቁጥር
+971588216387 በዚ ቁጥር
🔖ሶላት ከአስፀያፊ(ከመጥፎ) ነገሮች ትከላከላለች ..!
🌻ٱتْلُ مَآ أُوحِىَ إِلَيْكَ مِنَ ٱلْكِتَٰبِ وَأَقِمِ ٱلصَّلَوٰةَ ۖ إِنَّ ٱلصَّلَوٰةَ تَنْهَىٰ عَنِ ٱلْفَحْشَآءِ وَٱلْمُنكَرِ ۗ وَلَذِكْرُ ٱللَّهِ أَكْبَرُ ۗ وَٱللَّهُ يَعْلَمُ مَا تَصْنَعُونَ
ከመጽሐፍ ወደ አንተ የተወረደውን አንብብ፡፡ ሶላትንም ደንቡን ጠብቀህ ስገድ፡፡ ሶላት ከመጥፎና ከሚጠላ ነገር ሁሉ ትከለክላለችና፡፡ አላህንም ማውሳት ከሁሉ ነገር በላጭ ነው፤ አላህም የምትሠሩትን ሁሉ ያውቃል፡፡
(ሱረቱል አንከቡት 45)
~አል-አላመቱ ረቢእ ኢብኑ ሀዲ አል-መድኸልይ እንዲህ ይላሉ:-
~"ፀያፍ ነገር እና መጥፎ ነገር የሚሰራን ሰው ባየህ ግዜ ወይ ያሰው (ከነጭራሹ) ሶላት አይሰግድም አልያም በሶላቱ ውስጥ ክፍተት(ጉድለት) አለበት"
ምንጭ [ነፍሀቱል ሁዳ ወልኢማን ገፅ (157)]
t.me/https_Asselfya
🌻ٱتْلُ مَآ أُوحِىَ إِلَيْكَ مِنَ ٱلْكِتَٰبِ وَأَقِمِ ٱلصَّلَوٰةَ ۖ إِنَّ ٱلصَّلَوٰةَ تَنْهَىٰ عَنِ ٱلْفَحْشَآءِ وَٱلْمُنكَرِ ۗ وَلَذِكْرُ ٱللَّهِ أَكْبَرُ ۗ وَٱللَّهُ يَعْلَمُ مَا تَصْنَعُونَ
ከመጽሐፍ ወደ አንተ የተወረደውን አንብብ፡፡ ሶላትንም ደንቡን ጠብቀህ ስገድ፡፡ ሶላት ከመጥፎና ከሚጠላ ነገር ሁሉ ትከለክላለችና፡፡ አላህንም ማውሳት ከሁሉ ነገር በላጭ ነው፤ አላህም የምትሠሩትን ሁሉ ያውቃል፡፡
(ሱረቱል አንከቡት 45)
~አል-አላመቱ ረቢእ ኢብኑ ሀዲ አል-መድኸልይ እንዲህ ይላሉ:-
~"ፀያፍ ነገር እና መጥፎ ነገር የሚሰራን ሰው ባየህ ግዜ ወይ ያሰው (ከነጭራሹ) ሶላት አይሰግድም አልያም በሶላቱ ውስጥ ክፍተት(ጉድለት) አለበት"
ምንጭ [ነፍሀቱል ሁዳ ወልኢማን ገፅ (157)]
t.me/https_Asselfya
1⃣✍ልንፆማቸው ከተከለከሉ ቀናቶች መካከል የሚመደበው የቱ ነው⁉️
ሀ) የሁለት ኢዶች ኢደል ፈጥር ኢደል አድሀ
ለ) አያመ ተሺሪቅ ከኢደል አድሀ በኃላ ያሉት ሶስት ቀኖች
መ)ጁመዓን ከፊት ወይም ከኃላው ሳይፆሙ መፆም
መ) ሁሉም
~
ሀ) የሁለት ኢዶች ኢደል ፈጥር ኢደል አድሀ
ለ) አያመ ተሺሪቅ ከኢደል አድሀ በኃላ ያሉት ሶስት ቀኖች
መ)ጁመዓን ከፊት ወይም ከኃላው ሳይፆሙ መፆም
መ) ሁሉም
~
Forwarded from ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል
🛑👉አስታዉስ ማስታወስ ለሙእሚኖች ትጠቅማለችና!
«የአላህ መልእክተኛ - ﷺ - እንዲህ ይላሉ።»
«
=
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
{فَذَكِرْ فَإِنَ الذِّكْرَى تَنفَعْ المُؤْمِنِينْ}
«የአላህ መልእክተኛ - ﷺ - እንዲህ ይላሉ።»
【من دل على خير فله مثل أجر فاعله】
«ወደ ኸይር ያመላከተ የሰሪውን ያክል ምንዳ ያገኛል።»ሙስሊም ዘግቦታል።«
በዚህ መሰረት የነገውን የአረፋ ቀን ፃም እኛም በመፃም አባቶቻችን፣ እናቶቻችን፣ ወንድም እህቶቻችን፣ ጓደኞቻችንና ሌሎችን በአካባቢያችን ያሉ ሰዎች እንዲፃሙ በማስታወስ ወደ ኸይር አመላካች እንሁን። በተለይ ገጠር ያሉ ቤተሰቦቻችን ስለዚህ ፃም ብዙም አያውቁምና የሁለት አመት ወንጀል እንደሚያስምር በመንገር ወደ ኸይር ማመላከት ይጠበቅብናል።
=
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
🔖የአረፋ ቀን የሚባል ዱዓ ..!
~ ~
~የአላህ መልእክተኛ እንድ ብለዋል።
እኔና ከኔ በፊት ካሉ ነብያቶች ሁሉ ካልነዉ በላጩ ዱአ፦
قال الرسول ﷺ :" خيرُ الدعاءِ دعاءُ يومِ عرفَةَ وخيرُ ما قلْتُ أنا والنبيونَ من قبلي لا إلهَ إلَّا اللهُ وحدَه لا شريكَ له له الملكُ وله الحمدُ وهو على كلِّ شيءٍ قديرٌ
➡️ከአላህ በስተቀር በሀቅ (በእዉነት) የሚመለክ አምላክ የለም ።በብቸኝነት ለሱም እሚጋራዉ የለም። ስልጣንም ንግስናም ባጠቃላይ የሱ ነዉ። ምስገና ባጠቃላይ ለሱ ነዉ በሁሉም ነገር ላይ ቻይ ነዉ።
t.me/https_Asselfya
~ ~
~የአላህ መልእክተኛ እንድ ብለዋል።
እኔና ከኔ በፊት ካሉ ነብያቶች ሁሉ ካልነዉ በላጩ ዱአ፦
قال الرسول ﷺ :" خيرُ الدعاءِ دعاءُ يومِ عرفَةَ وخيرُ ما قلْتُ أنا والنبيونَ من قبلي لا إلهَ إلَّا اللهُ وحدَه لا شريكَ له له الملكُ وله الحمدُ وهو على كلِّ شيءٍ قديرٌ
➡️ከአላህ በስተቀር በሀቅ (በእዉነት) የሚመለክ አምላክ የለም ።በብቸኝነት ለሱም እሚጋራዉ የለም። ስልጣንም ንግስናም ባጠቃላይ የሱ ነዉ። ምስገና ባጠቃላይ ለሱ ነዉ በሁሉም ነገር ላይ ቻይ ነዉ።
t.me/https_Asselfya
➮ልጁ፦ ሲሸነግላት ላንቺ ብዬ እሞታለሁ አላት
➴እሷም፦ እውነትህ ከሆነ ለተውሂድና ለሱና ሙት አለችው።
➮ልጁ፦ ኧረ ከፈለግሽ አንገቴ ልሰጥ እችላለሁ አላት
➴እሷም፦ መጀመርያ ከቁርጭምጭሚትህ በታች የሚጎተተው ልብስህ ለመቀስ ስጥ አለችው።
➮ልጁ፦ ያላንቺ መኖር አልችልም እኮ አላት
➴እሷም፦ በአላህ ከተመካህ ያለማንም መኖር ትችላለህ አለችው።
➮እሱ፦ ህይወቴ ያላንቺ ባዶ ነው አላት
➴እሷም፦ ለቀቅ አድርገኝ ሆ ፈጣሪህ አደረከኝ እንዴ አለችው።
✅ ማሳሰቢያ
👉ከኒካህ በፊት የሚደረደሩ የቃላት ሽንገላዎች እንዳይሸውዱን። ከኒክህ በፊት ሞትኩልሽ ታመምኩልሽ የሚለው አካል በጁ ካደረገሽ በኋላ ደና አደርሽ ደና ዋልሽ ላይልሽ ሁላ ይችላል።
【ፍቅር፦ ፍቅር የሚሆነው በሀላል መንገድ ላይ ሲሆን ብቻና ብቻ ነው
➴እሷም፦ እውነትህ ከሆነ ለተውሂድና ለሱና ሙት አለችው።
➮ልጁ፦ ኧረ ከፈለግሽ አንገቴ ልሰጥ እችላለሁ አላት
➴እሷም፦ መጀመርያ ከቁርጭምጭሚትህ በታች የሚጎተተው ልብስህ ለመቀስ ስጥ አለችው።
➮ልጁ፦ ያላንቺ መኖር አልችልም እኮ አላት
➴እሷም፦ በአላህ ከተመካህ ያለማንም መኖር ትችላለህ አለችው።
➮እሱ፦ ህይወቴ ያላንቺ ባዶ ነው አላት
➴እሷም፦ ለቀቅ አድርገኝ ሆ ፈጣሪህ አደረከኝ እንዴ አለችው።
✅ ማሳሰቢያ
👉ከኒካህ በፊት የሚደረደሩ የቃላት ሽንገላዎች እንዳይሸውዱን። ከኒክህ በፊት ሞትኩልሽ ታመምኩልሽ የሚለው አካል በጁ ካደረገሽ በኋላ ደና አደርሽ ደና ዋልሽ ላይልሽ ሁላ ይችላል።
【ፍቅር፦ ፍቅር የሚሆነው በሀላል መንገድ ላይ ሲሆን ብቻና ብቻ ነው
Forwarded from 💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
جوامع الدعاء خط كبير(1).pdf
592 KB
~የዐረፋህ ቀን በላጩ ተግባር ዱዓእ ነው።
ስለሆነም ለነገዋ የዐረፋህ ቀን ዱዓችን እናዘጋጅ።
ኢማሙ አል-አውዛዒይ (አላህ ይዘንላቸውና)
«ሐሃጃቸውን (ዱዓቸውን) ለዐረፋህ ቀን የሚያዘጋጁ ሰዎች ላይ ደርሻለሁ!» ብለዋል።
~
ስለሆነም ለነገዋ የዐረፋህ ቀን ዱዓችን እናዘጋጅ።
ኢማሙ አል-አውዛዒይ (አላህ ይዘንላቸውና)
«ሐሃጃቸውን (ዱዓቸውን) ለዐረፋህ ቀን የሚያዘጋጁ ሰዎች ላይ ደርሻለሁ!» ብለዋል።
~
እኳን አደረሰን ::
አልሀምዱሊላሂ ደረሰልን ዒዱ ፣
ባድ እሚደምቁበት ባዳዉም ዘመዱ ፣
ሙስሊሞች ባድነት ሲጓዙ ለኢዱ ፣
እንደት ያስደስታል ሲያዋቼዉ ሲነጉዱ፣
ሙስሊሙ ባድነት በጋራ ይዉላል ፣
ፏ ፍክትም ብለዉ ባንድ ይዘያየራል ፣
የተነፋፈቀ ኢድ ላይ ይገናኛል ፣
ተቃቅፈዉ ሲዉሉ እጂጉን ያስደሳል ፣
ሁጃጆች በአንድ ላይ ሁነዉ እሚሮጡበት ፣
ሰፍዋና መርዋ ተላብሷል ዉበት ፣
ሀጀረል አስወዲን ሙስሊሞች ሊስሙት ፣
እስቲ ተመልኩቱ ያለዉን ግፊት ፣
ልብን ያረካል እኳን እዛሁነዉ በሩቅ ሲያዩት ፣
አልሀምዱሊላህ መጣልን አረፋ ፣
ሁጃጆች ጀመሩ ወደ ሙዝ ደሊፋ ፣
እደት ያስደስታል መካ ላይ አረፋ ፣
👉ዘር ቋንቋ ሳይለያቼዉ ...!
በእዝር በቋንቋ እማይገናኙት ፣
ባድ ላይ ይዉላል ድምቀቱን አስቡት፣
አረቡም አጀቡም ባድላይ ዋሉበት፣
በከዕባ ዙሪያ እድህ ድመቁበት ፣
ሁጃጆች ይላሉ ጌታችን ሆይ አቤት ፣
ትእዛዝህን ሰምተን መጥተናል አንተ ቤት፣
አተዉ ተቀበለን ጌታችን ሆይ አቤት ፣
እያሉ ይሉታል ልዩ በሆነዉ ቤት ፣
እጂጉን ደምቋልም ከዕባ የአላህ ቤት፣
ትእዛዙን ሰምተዉ ተገኙ በሱ ቤት፣
አላህ ሆይ እባክህ እኛንም ወፍቀን ፣
ይሄንን ዉድ ቤት አተዉ አዘይረን ፣
ዉበት ሲለካ በሙስሊም ነዉ ለካ ፣
ባድ ተሰብስበዋል ሙስሊሞች በመካ ፣
አቤት ዉበታቸዉ እጂጉን ሲያረካ ፣
እስቲ ተመልከቱት አረፋንም መካ፣
አልሀምዱሊላሂ መጣልን. ኢዱ ፣
የሙስሊሞቺ በአል ባንድ ላይ ሲሄዱ ፣
ያለዉም ለለዉ አካፍሎ ይዉላል ፣
እርዱንም አርዶ ለሚስኪን ያበላል፣
ሁሉም በእኩልነት ባድ ላይ ያከብራል ፣
አረፋ ኢዳችን ዳግም በአመቱ ተመልሶ. መጥቷል ፣
የሙስሊሞች በአል. የመደሰቻችን ፣
አልሀምዱሊላሂ ደረሰ ኢዳችን ፣
ሀጃጆች መካ ላይ ለበይክ ይሉታል ፣
ሌሎች በዉጪ እጂግ ያከብሩታል ፣
አወ በተክቢራ ድምቅ ያረጉታል ፣
ይሄኔ ሸይጧኑ እጂግ ይናደዳል ፣
ካፊሩም እያየ ፀጉሩንም ይነጫል ፣
እኛ ሙስሊሞች ግን በደስታ ደምቅናል፣
የአላህ ዉድ ባሮች መለኢካወችም ፣
መካ ላይ ይደምቃል. አብረዉ. ሁጃጆችም ፣
አላህ በራህመቱ ሁለት ባአል ሰጠን ፣
ተደሰቱ ብሎ ጌታችን አዘዘን ፣
አልሀምዱሊላሂ መጣልን ኢዳችን፣
ያለዉ እያረደ ለሌለዉ ይሰጣል ፣
የቲም ደካሞችን ሂዶ ይዘይራል ፣
የኢዱማ ድባብ እጂጉን ያስደሳል ፣
አልሀምዱሊላሂ ደረሰልን ዒዱ ፣
ባድ እሚደምቁበት ባዳዉም ዘመዱ ፣
ሙስሊሞች ባድነት ሲጓዙ ለኢዱ ፣
እንደት ያስደስታል ሲያዋቼዉ ሲነጉዱ፣
ሙስሊሙ ባድነት በጋራ ይዉላል ፣
ፏ ፍክትም ብለዉ ባንድ ይዘያየራል ፣
የተነፋፈቀ ኢድ ላይ ይገናኛል ፣
ተቃቅፈዉ ሲዉሉ እጂጉን ያስደሳል ፣
ሁጃጆች በአንድ ላይ ሁነዉ እሚሮጡበት ፣
ሰፍዋና መርዋ ተላብሷል ዉበት ፣
ሀጀረል አስወዲን ሙስሊሞች ሊስሙት ፣
እስቲ ተመልኩቱ ያለዉን ግፊት ፣
ልብን ያረካል እኳን እዛሁነዉ በሩቅ ሲያዩት ፣
አልሀምዱሊላህ መጣልን አረፋ ፣
ሁጃጆች ጀመሩ ወደ ሙዝ ደሊፋ ፣
እደት ያስደስታል መካ ላይ አረፋ ፣
👉ዘር ቋንቋ ሳይለያቼዉ ...!
በእዝር በቋንቋ እማይገናኙት ፣
ባድ ላይ ይዉላል ድምቀቱን አስቡት፣
አረቡም አጀቡም ባድላይ ዋሉበት፣
በከዕባ ዙሪያ እድህ ድመቁበት ፣
ሁጃጆች ይላሉ ጌታችን ሆይ አቤት ፣
ትእዛዝህን ሰምተን መጥተናል አንተ ቤት፣
አተዉ ተቀበለን ጌታችን ሆይ አቤት ፣
እያሉ ይሉታል ልዩ በሆነዉ ቤት ፣
እጂጉን ደምቋልም ከዕባ የአላህ ቤት፣
ትእዛዙን ሰምተዉ ተገኙ በሱ ቤት፣
አላህ ሆይ እባክህ እኛንም ወፍቀን ፣
ይሄንን ዉድ ቤት አተዉ አዘይረን ፣
ዉበት ሲለካ በሙስሊም ነዉ ለካ ፣
ባድ ተሰብስበዋል ሙስሊሞች በመካ ፣
አቤት ዉበታቸዉ እጂጉን ሲያረካ ፣
እስቲ ተመልከቱት አረፋንም መካ፣
አልሀምዱሊላሂ መጣልን. ኢዱ ፣
የሙስሊሞቺ በአል ባንድ ላይ ሲሄዱ ፣
ያለዉም ለለዉ አካፍሎ ይዉላል ፣
እርዱንም አርዶ ለሚስኪን ያበላል፣
ሁሉም በእኩልነት ባድ ላይ ያከብራል ፣
አረፋ ኢዳችን ዳግም በአመቱ ተመልሶ. መጥቷል ፣
የሙስሊሞች በአል. የመደሰቻችን ፣
አልሀምዱሊላሂ ደረሰ ኢዳችን ፣
ሀጃጆች መካ ላይ ለበይክ ይሉታል ፣
ሌሎች በዉጪ እጂግ ያከብሩታል ፣
አወ በተክቢራ ድምቅ ያረጉታል ፣
ይሄኔ ሸይጧኑ እጂግ ይናደዳል ፣
ካፊሩም እያየ ፀጉሩንም ይነጫል ፣
እኛ ሙስሊሞች ግን በደስታ ደምቅናል፣
የአላህ ዉድ ባሮች መለኢካወችም ፣
መካ ላይ ይደምቃል. አብረዉ. ሁጃጆችም ፣
አላህ በራህመቱ ሁለት ባአል ሰጠን ፣
ተደሰቱ ብሎ ጌታችን አዘዘን ፣
አልሀምዱሊላሂ መጣልን ኢዳችን፣
ያለዉ እያረደ ለሌለዉ ይሰጣል ፣
የቲም ደካሞችን ሂዶ ይዘይራል ፣
የኢዱማ ድባብ እጂጉን ያስደሳል ፣
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
እኳን አደረሰን :: አልሀምዱሊላሂ ደረሰልን ዒዱ ፣ ባድ እሚደምቁበት ባዳዉም ዘመዱ ፣ ሙስሊሞች ባድነት ሲጓዙ ለኢዱ ፣ እንደት ያስደስታል ሲያዋቼዉ ሲነጉዱ፣ ሙስሊሙ ባድነት በጋራ ይዉላል ፣ ፏ ፍክትም ብለዉ ባንድ ይዘያየራል ፣ የተነፋፈቀ ኢድ ላይ ይገናኛል ፣ ተቃቅፈዉ ሲዉሉ እጂጉን ያስደሳል ፣ ሁጃጆች በአንድ ላይ ሁነዉ እሚሮጡበት ፣ ሰፍዋና መርዋ ተላብሷል ዉበት ፣ ሀጀረል አስወዲን…
👉 የስደቷ እህቴ ....!አላህ በእዝነቱ ኢብራሂምን አዞት ፣
በስደት ያለሺዉ አብሽሪ ጀግናየ ፣
ምንም እዳይከፋሽ ኸይር ነዉ እህቴየ ፣
አዉቃለሁ ስሜቱ እጂጉን ከባድ ነዉ ፣
ኢድማ ሲመጣት መከፋት ልምድ ነዉ ፣
ግን እዳትከፊ ሁሉም አላፊነዉ፣
ባለን እንደሰት የሙስሊም አኽላቅ ነዉ፣
📛ኢጃዛ ላሰብሽዉ.....!!
ኢጃዛ ላሰብሽዉ አደራ ልበልሽ ፣
ኡዱን ስታከብሪ አደብም ይኑርሽ ፣
ከወንዶች ኢኽቲላጥ. ዋይ ተከልለሽ ፣
ኢድ አይደል እያልሽ እዳትዉይ. አብደሽ ፣
እራቁት አትሁኝ እዋባለሁ ብለሽ ፣
ሸሪዓን ጠብቂ በአደብ ላይ ሁነሽ ፣
ለአረፋ በአል ልጁን እርድ ብሎት ፣
ኢብራሂምም ታዞ ልጁን አስተኝቶት ፣
ኢስማኢል አገት ላይ ቢላዋ አድርጎበት ፣
አላህ በእዝነቱ በግ አወረደለት ፣
በኢስማኢል ፈታ በጉ ታረደለት ፣
የኢብራሂምን ስራ አሏህ ወደደለት ፣
ይሄኮ አረፋ እጂጉን. ልዩነዉ ፣
የአረፋ ባአል እጂጉን ልዩነዉ ፣
ካፊሮች አመቱን በአል አደረጉት
ግን በአዱም እኳን አልተደሰቱበት
ምኑ ያስደስታል ትእዛዝ የለለበት ?
የኛ ግን ልዩነዉ አንድ ግዜ ባመት
✍ኡሙ አብዲል ወሓብ
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
👉 የስደቷ እህቴ ....! በስደት ያለሺዉ አብሽሪ ጀግናየ ፣ ምንም እዳይከፋሽ ኸይር ነዉ እህቴየ ፣ አዉቃለሁ ስሜቱ እጂጉን ከባድ ነዉ ፣ ኢድማ ሲመጣት መከፋት ልምድ ነዉ ፣ ግን እዳትከፊ ሁሉም አላፊነዉ፣ ባለን እንደሰት የሙስሊም አኽላቅ ነዉ፣ 📛ኢጃዛ ላሰብሽዉ.....!! ኢጃዛ ላሰብሽዉ አደራ ልበልሽ ፣ ኡዱን ስታከብሪ አደብም ይኑርሽ ፣ ከወንዶች ኢኽቲላጥ. ዋይ ተከልለሽ ፣…
ኢብኑ ተይሚያ ሴቶች በሴቶች ትዉዉስ የተገጠመች ግጥም አንብቧት
~
~
لا اله إلا الله وحده لا شريك له له الملك وله الحمد وهو على كل شيء قدير
~አህቴ ሆይ !ወደ ኢድ ሶላት ስቴዱ አደራ አላህን ፍሩ ። አላህን ከሚያስቆጣ ነገር ተቆጠቡ ።ለአንድ ቀን ኢድ ብላችሁ ዱኒያ አኼራችሁን እንዳታበላሹ
=
t.me/https_Asselfya
=
t.me/https_Asselfya
Forwarded from ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል
ስለ ኢድ ሶላት ማብራሪያ ↓↓
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/12922
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/12922
ይድረስ ኢድ ለሚወጡ እህቶች ↓↓
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/12915
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/12915
ኢድ ማለትኮ አላህን መታዘዣ ነዉ↓↓
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/12918
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/12918
ለኢድ ሶላት ሲወጣ መንገድ መቀያየቀር
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/12921
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/12921
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
=
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/12922
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/12922
ይድረስ ኢድ ለሚወጡ እህቶች ↓↓
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/12915
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/12915
ኢድ ማለትኮ አላህን መታዘዣ ነዉ↓↓
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/12918
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/12918
ለኢድ ሶላት ሲወጣ መንገድ መቀያየቀር
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/12921
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/12921
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
=