💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.68K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.15K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
«ወንድሙን ለሚወድ ብቻ ተጫረች»

«ማን እንደ ወንድም»
--------------------
ሳጠፋ ስሳሳት እንዳልሆን ባለጌ፡
የምትቆነጥጠኝ ክብሬ ነህ ማዕረጌ፡
አንተን አስታወስኩህ ይሔው ዛሬ አድጌ፡

በሮቹን ነድቼ ከሌላ ሳጋጥም፡
ወይም ደስ ብሎኝ ዝም ብየ ስቀብጥም፡
ለአባዬ ስናገር ስታረገኝ ቅልጥም...!

ትዝ ይልሀል ከዚያ..ከዚህ ስታሮጠኝ፡
ምንም ሳላጠፋ ኩርኩም ስታገምጠኝ፡
አባዬ ሲቆጣህ የምትቆነጥጠኝ..!!

.. ትዝ ይልሀል ያኔ..

ዛሬ ያ ልጅነት እንደ ቀልድ አለፈ፡
ነበር በሚል ቃላት ተተካ ተፃፈ፡
ትዝታ ሆነና ዛሬ ትውስ አለኝ፡
ግን እንባየ መጣ ናፍቆቱ ገደለኝ፡

      «ወንድም ማለትኮ»

ስታጣ የሚቆጭ ድጋፍ ነው መከታ፡
ችግር የሚካፈል ቆሞ በአባት ፈንታ፡
አይዞህ እያለ ፀንቶ እሚያበረታ፡
ከቶ እማይሸነፍ ክንዱ እማይረታ፡
ለክፉ እማይጨክን የሌለው ተልዕኮ፡
ፈፅሞ እማይጎዳህ ጠላቶችን ታኮ፡
ጋሻ መከታ ነው ወንድም ማለትኮ...!!

ቁጣው እሳት ቢሆን ኩርፊያውም እንደ አለት፡
ከጎንህ አይጠፋም ሁሉም የራቀህ ለት፡
መከታና ጋሻ ይህ ነው ወንድም ማለት፡

ወንድምኮ ስጦታ ነው ግሩም ጥላ፡
ፅኑ መርህ  በመከራህ በችግርህ የማይላላ፡
ሁሉም ይቅር አልፈልግም ካንተ ሌላ፡

   «እናማ ልንገርህ»

አይረባኝም ብለህ ወንድም እንዳትከዳ፡
ጓደኛ ሲሸሽህ ዘመድ ሲሆን ባዳ...፡
ሲጨልም እሱ ነው እጁ እሚከነዳ፡

በጤንነት ጊዜ ሁሌ እሚናፍቅህ፡
ታመሀል ስትባል በቅፅበት ሲርቅህ፡
ወንድምህ ብቻ ነው አንተን የማይለቅህ፡

የመከራ ጊዜ አይደርስም ጓደኛ፡
በድካምህ ክስተት የለም ሚስጥረኛ፡
ወንድምህ ብቻ ነው ከጎን የሚተኛ፡

በጥቅም በዝና አትቀየር በብር፡
አትጥላው በፍፁም በነገር ቅንብር፡
የወንድምን ስጋ አትብላ እንደ ነብር፡

ሌላው ሁሉም ቀሪ ምንም አይፈይድም፡
በጭንቀት ጊዜና አይገኝም አንድም፡
እንደ እናት ልጅ አይነት ማን አለ እንደ ወንድም፡

«ወንድሜ እወድሀለሁ»

👉በኑረዲን አል አረብ

http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
🌻إِنَّ ٱلْمُتَّقِينَ فِى جَنَّٰتٍۢ وَعُيُونٍ
~እነዚያ አላህን ፈሪዎቹ በአትክልቶችና በምንጮች ውስጥ ናቸው፡፡

🌻ءَاخِذِينَ مَآ ءَاتَىٰهُمْ رَبُّهُمْ ۚ إِنَّهُمْ كَانُوا۟ قَبْلَ ذَٰلِكَ مُحْسِنِينَ
~ጌታቸው የሰጣቸውን የያዙ ሲሆኑበጀነት ውስጥ ይቀማጠላሉ፡፡ እነርሱ ከዚህ በፊት (አኼራ ከመድረሳቸዉ በፊት)ዱኒያ ላይ  መልካም ሰሪዎች ነበሩ።

🌻كَانُوا۟ قَلِيلًۭا مِّنَ ٱلَّيْلِ مَا يَهْجَعُونَ
~ከሌሊቱ ጥቂትን ብቻ ይተኙ ነበሩ፡፡

🌻وَبِٱلْأَسْحَارِ هُمْ يَسْتَغْفِرُونَ
~በሌሊቱ መጨረሻዎችም (በስሑር ወቅት ላይ )እነርሱ ምሕረትን ይጠይቃሉ፡፡

✍️ተፍሲር ሱረቱል አል _ዛሪያት
=

t.me/https_Asselfya
አሠላሙ አለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱ ህየሂወት አድን ጥሪ ‼️

ሙስሊሞች ሆይ እህታችን ጀሚላ በጠና ታማለች እንድረስላት
ሂዎቷ አደጋ ላይ ነው
ዝርዝሩን እጉሩፓ ግቡና
ስሙት ፍጠኑ
             👇🏼👇🏼👇🏼

https://chat.whatsapp.com/E8hmJoe3OTP1AJHvMio44x
🔖እህቴ ሆይ !#በሶስት ነገሮች እራስሽን አጠንክረሽ ትውልድ ለመገንባት አቋም ያዢ!
⓵• አሏህን በመፍራት
⓶•
በእውቀት
⓷• በአኽላቅ


~
t.me/https_Asselfya
አድስ የገባ ንፁህ እንጀራና ወለላ ማር #ለመድሀኒት ለምግብነት የሚሆን ምርጥ ማር ።


አድስ ንፁህ ማር ለምትፈልጉ በሙሉ
#በደሴ_በኮንቦልቻ_በሀርቡ_በሀይቅ_በኬሚሴ_በአድስአበባ_በሸዋሮቢት_በውጫሌ_በመርሳ_በማሻ_በጊንባ_በከላላ_በወግዲ_በመካነሰላም_በአቃስታ....... በሌሎች ቦታዎችም ከ10 ኪሎ በላይ ለሚመፈልግ በትእዛዝ  እናደርሳለን። 

ምንም ያልተቀላቀለበት ንፅህ እንጀራ ማር ለምትፈልጉ እህት ወንድሞች  በደሴና በአካባቢዎች ባሉበት እናመጣለን  ይደውሉልን ። 

#ለንግድ_በብዛት_ለምትፈልጉ_ይዘዙ #በተመጣጣኝ_ዋጋ_እናከፋፍላለን

በውጭ ሀገር ለምትገኙ እህትና ወንድሞች  ለቤተሰቦቻችሁ መግዛት ከፈለጋች  መግዛት ትችላላችሁ በተማኝነት እናደርሳለን።

ማሳሰቢያ፦ መግዛት የማትፈልጉ እህቶችና ወንድሞች አላህን ፈርታችሁ አዛ አታድርጉኝ


ማዘዝ ለምትፈልጉ ይደውሉ
09 30 32 05 04 
09 30 32 05 04
አቡ ሒበቲላህ ብለው ይደውሉ ።

             ወይም

በቴሌግራም አድራሻየ ያናግሩኝ 👇👇👇
@Abu_Hibetilah_bot
@Abu_Hibetilah_bot
@Abu_Hibetilah_bot
@Abu_Hibetilah_bot

አድራሻየ  ደሴ አራዳ

አድስ ነገር ለማገኘት ቻናሉን ይቀላቀሉ
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
‏﴿وبالأسحار هم يستغفرون﴾

أستغفر الله العظيم وأتوب إليه.
أستغفر الله العظيم وأتوب إليه.
أستغفر الله العظيم وأتوب إليه.

~
↲ذكر الله تعالى وآثاره على النفس ↳
أبو ريس محمد بن إمام
አዲስ ሙሐደራ
▔▔▔▔▔▔▔
ذكر الله تعالى وآثاره على النفس


አላህን ማዉሳት እና በነፍስ ላይ ያለዉ ተፀኖ !

🎙በአቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም

=
t.me/abu_reyyis_arreyyis/9656
ሞት የዱንያን ጥፍጥና ሁሉ ያስረሳል....!
~ ~
قـ✑ـال الٳمام أحمد بن حنبل رحمــه اللـه تعالـۍ
~ኢማሙ አህመድ አላህ ይርሀማቸውና እንዲህ አሉ።
إذا ذكرت الموت هان عليّ كل الدنيا
ሞትን ባስታወስኩ ጊዜ ዱንያ በአጠቃላይ የመጨረሻ ትንሽ እንደሆነች አውቃለሁ።
📚 [ الآداب الشرعية ]

t.me/https_Asselfya