Forwarded from {أَفَلَا يَتَدَبَّرُونَ الْقُرْآنَ}
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
~አንዳንዴ የሆነን ሰው ልትወድ ትፈልግና ግን አትችልም አትችልም !
#ምክኒያቱም ውደታን የሚሰጠው በልብ ላይ የሚያሳርፈው አላህ ነውና።
=
t.me/https_Asselfya
#ምክኒያቱም ውደታን የሚሰጠው በልብ ላይ የሚያሳርፈው አላህ ነውና።
=
t.me/https_Asselfya
🔖የአላህን ዉዴታ የሚያመጡ ነገሮች ጥቂቶቹ ....!
~
.ቁርአንን በማስተንተን መቅራት
.ከዋጅብ ኢባዳዎች በኋላ ሱና ሠላቶችን ማብዛት
.ዚክር ማብዛት
.የአላህን ፍላጎትና ዉዴታ ከነፍስ ፍላጎትና ዉዴታ ማስቀደም!
=
t.me/https_Asselfya
~
.ቁርአንን በማስተንተን መቅራት
.ከዋጅብ ኢባዳዎች በኋላ ሱና ሠላቶችን ማብዛት
.ዚክር ማብዛት
.የአላህን ፍላጎትና ዉዴታ ከነፍስ ፍላጎትና ዉዴታ ማስቀደም!
=
t.me/https_Asselfya
እሄንን አጓጊ የዳዕዋ ፕሮግራም ቀኑ ስለደረሰ ማህበረሰቡ ይጠቀምበት ዘንድ ማስታወቂያውን ሼር እያደረጋችሁ በማሰራጨት የኸይር ሰበብ ይሁኑ።
ለበለጠ መረጃ 👇👇
t.me/Darutewhide/1481
ለበለጠ መረጃ 👇👇
t.me/Darutewhide/1481
~የሴት ልጅ ዉበቷ
🍃🕯 ˓٭˛ ،🌸
جمال المرأة المسلمة في
سلامةِ المنهج و المعتقد، وكمال السِّتر، وحسن الأدب، ولزوم الحياء، وطهارة اللسان
˓٭˛✿🌹🍃
🍃🕯 ˓٭˛ ،🌸
جمال المرأة المسلمة في
سلامةِ المنهج و المعتقد، وكمال السِّتر، وحسن الأدب، ولزوم الحياء، وطهارة اللسان
˓٭˛✿🌹🍃
«ወንድሙን ለሚወድ ብቻ ተጫረች»
«ማን እንደ ወንድም»
--------------------
ሳጠፋ ስሳሳት እንዳልሆን ባለጌ፡
የምትቆነጥጠኝ ክብሬ ነህ ማዕረጌ፡
አንተን አስታወስኩህ ይሔው ዛሬ አድጌ፡
በሮቹን ነድቼ ከሌላ ሳጋጥም፡
ወይም ደስ ብሎኝ ዝም ብየ ስቀብጥም፡
ለአባዬ ስናገር ስታረገኝ ቅልጥም...!
ትዝ ይልሀል ከዚያ..ከዚህ ስታሮጠኝ፡
ምንም ሳላጠፋ ኩርኩም ስታገምጠኝ፡
አባዬ ሲቆጣህ የምትቆነጥጠኝ..!!
.. ትዝ ይልሀል ያኔ..
ዛሬ ያ ልጅነት እንደ ቀልድ አለፈ፡
ነበር በሚል ቃላት ተተካ ተፃፈ፡
ትዝታ ሆነና ዛሬ ትውስ አለኝ፡
ግን እንባየ መጣ ናፍቆቱ ገደለኝ፡
«ወንድም ማለትኮ»
ስታጣ የሚቆጭ ድጋፍ ነው መከታ፡
ችግር የሚካፈል ቆሞ በአባት ፈንታ፡
አይዞህ እያለ ፀንቶ እሚያበረታ፡
ከቶ እማይሸነፍ ክንዱ እማይረታ፡
ለክፉ እማይጨክን የሌለው ተልዕኮ፡
ፈፅሞ እማይጎዳህ ጠላቶችን ታኮ፡
ጋሻ መከታ ነው ወንድም ማለትኮ...!!
ቁጣው እሳት ቢሆን ኩርፊያውም እንደ አለት፡
ከጎንህ አይጠፋም ሁሉም የራቀህ ለት፡
መከታና ጋሻ ይህ ነው ወንድም ማለት፡
ወንድምኮ ስጦታ ነው ግሩም ጥላ፡
ፅኑ መርህ በመከራህ በችግርህ የማይላላ፡
ሁሉም ይቅር አልፈልግም ካንተ ሌላ፡
«እናማ ልንገርህ»
አይረባኝም ብለህ ወንድም እንዳትከዳ፡
ጓደኛ ሲሸሽህ ዘመድ ሲሆን ባዳ...፡
ሲጨልም እሱ ነው እጁ እሚከነዳ፡
በጤንነት ጊዜ ሁሌ እሚናፍቅህ፡
ታመሀል ስትባል በቅፅበት ሲርቅህ፡
ወንድምህ ብቻ ነው አንተን የማይለቅህ፡
የመከራ ጊዜ አይደርስም ጓደኛ፡
በድካምህ ክስተት የለም ሚስጥረኛ፡
ወንድምህ ብቻ ነው ከጎን የሚተኛ፡
በጥቅም በዝና አትቀየር በብር፡
አትጥላው በፍፁም በነገር ቅንብር፡
የወንድምን ስጋ አትብላ እንደ ነብር፡
ሌላው ሁሉም ቀሪ ምንም አይፈይድም፡
በጭንቀት ጊዜና አይገኝም አንድም፡
እንደ እናት ልጅ አይነት ማን አለ እንደ ወንድም፡
«ወንድሜ እወድሀለሁ»
👉በኑረዲን አል አረብ
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
«ማን እንደ ወንድም»
--------------------
ሳጠፋ ስሳሳት እንዳልሆን ባለጌ፡
የምትቆነጥጠኝ ክብሬ ነህ ማዕረጌ፡
አንተን አስታወስኩህ ይሔው ዛሬ አድጌ፡
በሮቹን ነድቼ ከሌላ ሳጋጥም፡
ወይም ደስ ብሎኝ ዝም ብየ ስቀብጥም፡
ለአባዬ ስናገር ስታረገኝ ቅልጥም...!
ትዝ ይልሀል ከዚያ..ከዚህ ስታሮጠኝ፡
ምንም ሳላጠፋ ኩርኩም ስታገምጠኝ፡
አባዬ ሲቆጣህ የምትቆነጥጠኝ..!!
.. ትዝ ይልሀል ያኔ..
ዛሬ ያ ልጅነት እንደ ቀልድ አለፈ፡
ነበር በሚል ቃላት ተተካ ተፃፈ፡
ትዝታ ሆነና ዛሬ ትውስ አለኝ፡
ግን እንባየ መጣ ናፍቆቱ ገደለኝ፡
«ወንድም ማለትኮ»
ስታጣ የሚቆጭ ድጋፍ ነው መከታ፡
ችግር የሚካፈል ቆሞ በአባት ፈንታ፡
አይዞህ እያለ ፀንቶ እሚያበረታ፡
ከቶ እማይሸነፍ ክንዱ እማይረታ፡
ለክፉ እማይጨክን የሌለው ተልዕኮ፡
ፈፅሞ እማይጎዳህ ጠላቶችን ታኮ፡
ጋሻ መከታ ነው ወንድም ማለትኮ...!!
ቁጣው እሳት ቢሆን ኩርፊያውም እንደ አለት፡
ከጎንህ አይጠፋም ሁሉም የራቀህ ለት፡
መከታና ጋሻ ይህ ነው ወንድም ማለት፡
ወንድምኮ ስጦታ ነው ግሩም ጥላ፡
ፅኑ መርህ በመከራህ በችግርህ የማይላላ፡
ሁሉም ይቅር አልፈልግም ካንተ ሌላ፡
«እናማ ልንገርህ»
አይረባኝም ብለህ ወንድም እንዳትከዳ፡
ጓደኛ ሲሸሽህ ዘመድ ሲሆን ባዳ...፡
ሲጨልም እሱ ነው እጁ እሚከነዳ፡
በጤንነት ጊዜ ሁሌ እሚናፍቅህ፡
ታመሀል ስትባል በቅፅበት ሲርቅህ፡
ወንድምህ ብቻ ነው አንተን የማይለቅህ፡
የመከራ ጊዜ አይደርስም ጓደኛ፡
በድካምህ ክስተት የለም ሚስጥረኛ፡
ወንድምህ ብቻ ነው ከጎን የሚተኛ፡
በጥቅም በዝና አትቀየር በብር፡
አትጥላው በፍፁም በነገር ቅንብር፡
የወንድምን ስጋ አትብላ እንደ ነብር፡
ሌላው ሁሉም ቀሪ ምንም አይፈይድም፡
በጭንቀት ጊዜና አይገኝም አንድም፡
እንደ እናት ልጅ አይነት ማን አለ እንደ ወንድም፡
«ወንድሜ እወድሀለሁ»
👉በኑረዲን አል አረብ
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
🌻إِنَّ ٱلْمُتَّقِينَ فِى جَنَّٰتٍۢ وَعُيُونٍ
~እነዚያ አላህን ፈሪዎቹ በአትክልቶችና በምንጮች ውስጥ ናቸው፡፡
🌻ءَاخِذِينَ مَآ ءَاتَىٰهُمْ رَبُّهُمْ ۚ إِنَّهُمْ كَانُوا۟ قَبْلَ ذَٰلِكَ مُحْسِنِينَ
~ጌታቸው የሰጣቸውን የያዙ ሲሆኑ ፤ በጀነት ውስጥ ይቀማጠላሉ፡፡ እነርሱ ከዚህ በፊት (አኼራ ከመድረሳቸዉ በፊት)ዱኒያ ላይ መልካም ሰሪዎች ነበሩ።
🌻كَانُوا۟ قَلِيلًۭا مِّنَ ٱلَّيْلِ مَا يَهْجَعُونَ
~ከሌሊቱ ጥቂትን ብቻ ይተኙ ነበሩ፡፡
🌻وَبِٱلْأَسْحَارِ هُمْ يَسْتَغْفِرُونَ
~በሌሊቱ መጨረሻዎችም (በስሑር ወቅት ላይ )እነርሱ ምሕረትን ይጠይቃሉ፡፡
✍️ተፍሲር ሱረቱል አል _ዛሪያት

አሠላሙ አለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱ ህየሂወት አድን ጥሪ ‼️
ሙስሊሞች ሆይ እህታችን ጀሚላ በጠና ታማለች እንድረስላት
ሂዎቷ አደጋ ላይ ነው
ዝርዝሩን እጉሩፓ ግቡና
ስሙት ፍጠኑ
👇🏼👇🏼👇🏼
https://chat.whatsapp.com/E8hmJoe3OTP1AJHvMio44x
ሙስሊሞች ሆይ እህታችን ጀሚላ በጠና ታማለች እንድረስላት
ሂዎቷ አደጋ ላይ ነው
ዝርዝሩን እጉሩፓ ግቡና
ስሙት ፍጠኑ
👇🏼👇🏼👇🏼
https://chat.whatsapp.com/E8hmJoe3OTP1AJHvMio44x
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
Sadat – የአላህ ባሪያዎች ክፍል 2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🔖እህቴ ሆይ !#በሶስት ነገሮች እራስሽን አጠንክረሽ ትውልድ ለመገንባት አቋም ያዢ!
⓵• አሏህን በመፍራት
⓶• በእውቀት
⓷• በአኽላቅ
~
t.me/https_Asselfya
⓵• አሏህን በመፍራት
⓶• በእውቀት
⓷• በአኽላቅ
~
t.me/https_Asselfya
አድስ የገባ ንፁህ እንጀራና ወለላ ማር #ለመድሀኒት ለምግብነት የሚሆን ምርጥ ማር ።
አድስ ንፁህ ማር ለምትፈልጉ በሙሉ #በደሴ_በኮንቦልቻ_በሀርቡ_በሀይቅ_በኬሚሴ_በአድስአበባ_በሸዋሮቢት_በውጫሌ_በመርሳ_በማሻ_በጊንባ_በከላላ_በወግዲ_በመካነሰላም_በአቃስታ....... በሌሎች ቦታዎችም ከ10 ኪሎ በላይ ለሚመፈልግ በትእዛዝ እናደርሳለን።
ምንም ያልተቀላቀለበት ንፅህ እንጀራ ማር ለምትፈልጉ እህት ወንድሞች በደሴና በአካባቢዎች ባሉበት እናመጣለን ይደውሉልን ።
#ለንግድ_በብዛት_ለምትፈልጉ_ይዘዙ #በተመጣጣኝ_ዋጋ_እናከፋፍላለን።
በውጭ ሀገር ለምትገኙ እህትና ወንድሞች ለቤተሰቦቻችሁ መግዛት ከፈለጋች መግዛት ትችላላችሁ በተማኝነት እናደርሳለን።
ማሳሰቢያ፦ መግዛት የማትፈልጉ እህቶችና ወንድሞች አላህን ፈርታችሁ አዛ አታድርጉኝ
ማዘዝ ለምትፈልጉ ይደውሉ
09 30 32 05 04
09 30 32 05 04
አቡ ሒበቲላህ ብለው ይደውሉ ።
ወይም
በቴሌግራም አድራሻየ ያናግሩኝ 👇👇👇
@Abu_Hibetilah_bot
@Abu_Hibetilah_bot
@Abu_Hibetilah_bot
@Abu_Hibetilah_bot
አድራሻየ ደሴ አራዳ
አድስ ነገር ለማገኘት ቻናሉን ይቀላቀሉ
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy