💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.68K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.15K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
عَشْرَةُ_أَسْبَاب_لِلْوِقَايَةِ_مِنَ_السِّحْرِ.pdf
5.3 MB
#دفع_السحر 🥀

عشرة أسباب للوقاية من السحر والعين والمس

1️⃣ السبب الأول: الاستعاذة وهو الالتجاء والاعتصام بالله

2️⃣السبب الثاني:  تقوى الله عز وجل 

3️⃣السبب الثالث: الصبر على عدوه

4️⃣السبب الرابع: التوكل على الله عز وجل

5️⃣السبب الخامس: فراغ القلب من الاشتغال به والفكر فيه.

6️⃣السبب السادس: الإقبال على الله والإخلاص له وجعل محبته وترضّيه والإنابه إليه في محل خواطر نفسه وأمانيها.

7️⃣السبب السابع: تجريد التوبة إلى الله من الذنوب التي سلطت عليه أعدائه.

8️⃣ السبب الثامن: الصدقة والإحسان ما أمكنه.

9️⃣السبب التاسع: إطفاء نار الحاسد والباغي والمؤذي بالإحسان إليه

🔟 السبب العاشر: وهو الجامع لذلك كله وعليه مدار هذه الأسباب وهو تجريد التوحيد والترحل بالفكر في الأسباب إلى المسبب العزيز الحكيم

#الإشراف ܓܛܟ

📛 لا تحذف الرابط... رجاءً
....
https://t.me/tawhid_alg
🔖ሴቶች ሁለት ቦታዎች ላይባህርያቸው ይቀያየራል ሁሉም ነገር ያበሳጫቸዋል

~ያኔ  አንተ ባል ሆይ በትእግስት ሚስትህን ቅደማት!
     ⓵)ኛው የወር አበባ ላይ ሲሆኑ
     ⓶)ኛው የ እርግዝና ፅንስ ሲጀምሩ ቅጡ ይጠፋቸዋል

ማንም ሴት ይህን የመበሳጨት  ስሜት መደበቅ አትችልም በጣም ብልጥ እና ብልህ ሴት ብትሆን እንጅ!
=
         t.me/https_Asselfya
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
~አንዳንዴ የሆነን ሰው ልትወድ ትፈልግና ግን አትችልም አትችልም !
#ምክኒያቱም ውደታን የሚሰጠው በልብ ላይ የሚያሳርፈው  አላህ ነውና።

=
t.me/https_Asselfya
🔖የአላህን ዉዴታ የሚያመጡ ነገሮች ጥቂቶቹ ....!
~
.ቁርአንን በማስተንተን መቅራት
.ከዋጅብ ኢባዳዎች በኋላ ሱና ሠላቶችን ማብዛት
.ዚክር ማብዛት
.የአላህን ፍላጎትና ዉዴታ ከነፍስ ፍላጎትና ዉዴታ  ማስቀደም!
=

t.me/https_Asselfya
እሄንን አጓጊ የዳዕዋ ፕሮግራም ቀኑ ስለደረሰ ማህበረሰቡ ይጠቀምበት ዘንድ ማስታወቂያውን ሼር እያደረጋችሁ በማሰራጨት የኸይር ሰበብ ይሁኑ።

ለበለጠ መረጃ 👇👇
t.me/Darutewhide/1481
~የሴት ልጅ ዉበቷ
🍃🕯 ˓٭˛ ،🌸

جمال المرأة المسلمة في
سلامةِ المنهج و المعتقد، وكمال السِّتر، وحسن الأدب، ولزوم الحياء، وطهارة اللسان

                              ˓٭˛✿🌹🍃
«ወንድሙን ለሚወድ ብቻ ተጫረች»

«ማን እንደ ወንድም»
--------------------
ሳጠፋ ስሳሳት እንዳልሆን ባለጌ፡
የምትቆነጥጠኝ ክብሬ ነህ ማዕረጌ፡
አንተን አስታወስኩህ ይሔው ዛሬ አድጌ፡

በሮቹን ነድቼ ከሌላ ሳጋጥም፡
ወይም ደስ ብሎኝ ዝም ብየ ስቀብጥም፡
ለአባዬ ስናገር ስታረገኝ ቅልጥም...!

ትዝ ይልሀል ከዚያ..ከዚህ ስታሮጠኝ፡
ምንም ሳላጠፋ ኩርኩም ስታገምጠኝ፡
አባዬ ሲቆጣህ የምትቆነጥጠኝ..!!

.. ትዝ ይልሀል ያኔ..

ዛሬ ያ ልጅነት እንደ ቀልድ አለፈ፡
ነበር በሚል ቃላት ተተካ ተፃፈ፡
ትዝታ ሆነና ዛሬ ትውስ አለኝ፡
ግን እንባየ መጣ ናፍቆቱ ገደለኝ፡

      «ወንድም ማለትኮ»

ስታጣ የሚቆጭ ድጋፍ ነው መከታ፡
ችግር የሚካፈል ቆሞ በአባት ፈንታ፡
አይዞህ እያለ ፀንቶ እሚያበረታ፡
ከቶ እማይሸነፍ ክንዱ እማይረታ፡
ለክፉ እማይጨክን የሌለው ተልዕኮ፡
ፈፅሞ እማይጎዳህ ጠላቶችን ታኮ፡
ጋሻ መከታ ነው ወንድም ማለትኮ...!!

ቁጣው እሳት ቢሆን ኩርፊያውም እንደ አለት፡
ከጎንህ አይጠፋም ሁሉም የራቀህ ለት፡
መከታና ጋሻ ይህ ነው ወንድም ማለት፡

ወንድምኮ ስጦታ ነው ግሩም ጥላ፡
ፅኑ መርህ  በመከራህ በችግርህ የማይላላ፡
ሁሉም ይቅር አልፈልግም ካንተ ሌላ፡

   «እናማ ልንገርህ»

አይረባኝም ብለህ ወንድም እንዳትከዳ፡
ጓደኛ ሲሸሽህ ዘመድ ሲሆን ባዳ...፡
ሲጨልም እሱ ነው እጁ እሚከነዳ፡

በጤንነት ጊዜ ሁሌ እሚናፍቅህ፡
ታመሀል ስትባል በቅፅበት ሲርቅህ፡
ወንድምህ ብቻ ነው አንተን የማይለቅህ፡

የመከራ ጊዜ አይደርስም ጓደኛ፡
በድካምህ ክስተት የለም ሚስጥረኛ፡
ወንድምህ ብቻ ነው ከጎን የሚተኛ፡

በጥቅም በዝና አትቀየር በብር፡
አትጥላው በፍፁም በነገር ቅንብር፡
የወንድምን ስጋ አትብላ እንደ ነብር፡

ሌላው ሁሉም ቀሪ ምንም አይፈይድም፡
በጭንቀት ጊዜና አይገኝም አንድም፡
እንደ እናት ልጅ አይነት ማን አለ እንደ ወንድም፡

«ወንድሜ እወድሀለሁ»

👉በኑረዲን አል አረብ

http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
🌻إِنَّ ٱلْمُتَّقِينَ فِى جَنَّٰتٍۢ وَعُيُونٍ
~እነዚያ አላህን ፈሪዎቹ በአትክልቶችና በምንጮች ውስጥ ናቸው፡፡

🌻ءَاخِذِينَ مَآ ءَاتَىٰهُمْ رَبُّهُمْ ۚ إِنَّهُمْ كَانُوا۟ قَبْلَ ذَٰلِكَ مُحْسِنِينَ
~ጌታቸው የሰጣቸውን የያዙ ሲሆኑበጀነት ውስጥ ይቀማጠላሉ፡፡ እነርሱ ከዚህ በፊት (አኼራ ከመድረሳቸዉ በፊት)ዱኒያ ላይ  መልካም ሰሪዎች ነበሩ።

🌻كَانُوا۟ قَلِيلًۭا مِّنَ ٱلَّيْلِ مَا يَهْجَعُونَ
~ከሌሊቱ ጥቂትን ብቻ ይተኙ ነበሩ፡፡

🌻وَبِٱلْأَسْحَارِ هُمْ يَسْتَغْفِرُونَ
~በሌሊቱ መጨረሻዎችም (በስሑር ወቅት ላይ )እነርሱ ምሕረትን ይጠይቃሉ፡፡

✍️ተፍሲር ሱረቱል አል _ዛሪያት
=

t.me/https_Asselfya
አሠላሙ አለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱ ህየሂወት አድን ጥሪ ‼️

ሙስሊሞች ሆይ እህታችን ጀሚላ በጠና ታማለች እንድረስላት
ሂዎቷ አደጋ ላይ ነው
ዝርዝሩን እጉሩፓ ግቡና
ስሙት ፍጠኑ
             👇🏼👇🏼👇🏼

https://chat.whatsapp.com/E8hmJoe3OTP1AJHvMio44x
🔖እህቴ ሆይ !#በሶስት ነገሮች እራስሽን አጠንክረሽ ትውልድ ለመገንባት አቋም ያዢ!
⓵• አሏህን በመፍራት
⓶•
በእውቀት
⓷• በአኽላቅ


~
t.me/https_Asselfya
አድስ የገባ ንፁህ እንጀራና ወለላ ማር #ለመድሀኒት ለምግብነት የሚሆን ምርጥ ማር ።


አድስ ንፁህ ማር ለምትፈልጉ በሙሉ
#በደሴ_በኮንቦልቻ_በሀርቡ_በሀይቅ_በኬሚሴ_በአድስአበባ_በሸዋሮቢት_በውጫሌ_በመርሳ_በማሻ_በጊንባ_በከላላ_በወግዲ_በመካነሰላም_በአቃስታ....... በሌሎች ቦታዎችም ከ10 ኪሎ በላይ ለሚመፈልግ በትእዛዝ  እናደርሳለን። 

ምንም ያልተቀላቀለበት ንፅህ እንጀራ ማር ለምትፈልጉ እህት ወንድሞች  በደሴና በአካባቢዎች ባሉበት እናመጣለን  ይደውሉልን ። 

#ለንግድ_በብዛት_ለምትፈልጉ_ይዘዙ #በተመጣጣኝ_ዋጋ_እናከፋፍላለን

በውጭ ሀገር ለምትገኙ እህትና ወንድሞች  ለቤተሰቦቻችሁ መግዛት ከፈለጋች  መግዛት ትችላላችሁ በተማኝነት እናደርሳለን።

ማሳሰቢያ፦ መግዛት የማትፈልጉ እህቶችና ወንድሞች አላህን ፈርታችሁ አዛ አታድርጉኝ


ማዘዝ ለምትፈልጉ ይደውሉ
09 30 32 05 04 
09 30 32 05 04
አቡ ሒበቲላህ ብለው ይደውሉ ።

             ወይም

በቴሌግራም አድራሻየ ያናግሩኝ 👇👇👇
@Abu_Hibetilah_bot
@Abu_Hibetilah_bot
@Abu_Hibetilah_bot
@Abu_Hibetilah_bot

አድራሻየ  ደሴ አራዳ

አድስ ነገር ለማገኘት ቻናሉን ይቀላቀሉ
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy