💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.68K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.15K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
~‘ይቅር’ እንላለን፣ ግን ከአንድ ጉድጓድ ሁለት ጊዜ ላለመነደፍ ስንል አንረሳም!!

~
🔖ውድ የሆነች ምክር!!

እናታችን አዒሻ ረዲየ አላሁ ዓንሀ እንዲት ትላለች፦

➻እናንተ ምዕመናን እንስቶች ሆይ! ከእናንተ እንዳችሁ የሆነን ኃጢያት የሰራ እንደሆን አደራ ያንን ለሰው አይነገር፡ነገር ግን አላህን ምህረት ይጠይቅ ወደሱም ንስሓ በማድረግ ይመለስ።

📚مكارم الأخلاق للخرائطي ص (503)

t.me/https_Asselfya
🔖ልክ እደሰማዩ ግምት የማይገልፀዉ
ልክ እደመሬቱ ካሬ እደማይለካዉ
ላተ ያለኝ ቦታ እጅጉን ሠፊነዉ
ሂወቴኳ ብታልፍ ለማንም የማልሠጠዉ
የፈገግታየ ምንጭ ሁለየ የሆነዉ
አተ ለኔ ስትል ራስክን ህልምህን የተዉከዉ
አሁላይ እድደርስ ሰበቤ ለሆንከዉ
በማንም አይደለም አባየ ባንተነዉ
አጠገብህ ባልሆን ብዞርም ተራራ
በቅምሙ ስምህ ሁሌየም ልጠራ።

ባባየ አባቴ የኔ አለኝታ ሂወቴ 🌻

t.me/https_Asselfya
👍1
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
🔖ልክ እደሰማዩ ግምት የማይገልፀዉ ልክ እደመሬቱ ካሬ እደማይለካዉ ላተ ያለኝ ቦታ እጅጉን ሠፊነዉ ሂወቴኳ ብታልፍ ለማንም የማልሠጠዉ የፈገግታየ ምንጭ ሁለየ የሆነዉ አተ ለኔ ስትል ራስክን ህልምህን የተዉከዉ አሁላይ እድደርስ ሰበቤ ለሆንከዉ በማንም አይደለም አባየ ባንተነዉ አጠገብህ ባልሆን ብዞርም ተራራ በቅምሙ ስምህ ሁሌየም ልጠራ። ባባየ አባቴ የኔ አለኝታ ሂወቴ 🌻 t.me/https_Asselfya
🔖እማየ ልዩነሽ

ብርሀኔ ነሽ አንች ቢጨልም አልፈራ
የማልችለዉ የለም ኡሚ ካችጋራ
ተስፋ ምርኩዜ ነሽ ባንች እበረታለሁ
በመኖርሽ ብቻ ሁሉን ችየ አልፋለሁ
ሀሣብና ቀልቤ ከእኔ ተነጥለዉ
አንችጋራ ቀርተዉ ባዶሠዉ ሆኛለሁ
አብሬሽ መኖርን ልቤ እየወደደ
አካሌ ሳይፈልግ ርቆሽ የሄደ
እዉነት ስላለኝ ነዉ አይክፋሽ እናቴ
ልብሽ አይረበሽ ይህ ነዉ ምክነያቴ

t.me/https_Asselfya
🔖 ኢብኑል ቀይም (ረሒመሁላህ) እንዲህ ይላሉ፡-
“በቂያማ ቀን አንድ ባሪያ ተራራ የሚያካክሉ መልካም ስራዎችን ይዞ ቢሄድም ሁሉንም ምላሱ አውድሟቸው ያገኛቸዋል”።

ምንጭ:-📚አድ'ዳኡ—ወድ-ደዋእ (231)

~
ልብ በይ ኡኸታ‼️

ወደ አላህ በተጠጋሽ ቁጥር ፈተናዎች
ይበረቱብሻል ነገር ግን በአቋምሽ ፅኚ
በሂጃብሽ በዲንሽ አትደራደሪ

➸አንች ሂጃብ ስለለበሽ ስለተሸፈንሽ እርቃኔን
አልሄድም ስላልሽ ብቻ ብዙ ስሞች ሊወጡልሽ
ይችላል ብዙ ትችቶች ሊደርሱብሽ ይችላል

ግን ግን ሶብር አድርጊ አላህ እንዲህ ይላል
إنما يوفى الصابرون أجرهم بغير حساب
ታጋሾቹ ምንዳቸውን የሚሰጡት
ያለግምት
ነው ይላል በላቸው [ አል-ዙመር - 10 ]

✍️አላህ ጠንካሮች  ያድርገን!!

 
~ከልብስህ ይልቅ ልብህ እንዳይቆሽሸ ጣር ።

መልካም ቆዩልኝ...!
=
t.me/https_Asselfya
-
مَا تيسَّر مِن سُورةِ آلِ عِمران
🔖አሰላሙ አሊይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ

~ያጀመዓ  እንሚታወቀዉ በስደት ላይ ሾል አጥቶ መቀመጥ በጣም ይከብዳል ብዙ የሱና እህቶቻችን  ስደቱ አለም ላይ ሾል አጥተዉ 
የተቀመጡ ጊዚያትን  ወሮችን ያስቆጠሩ አሉና# በጀመዓችሁ ታማኝ  ሾል  #ከሰማችሁ  አሳዉቁኝ ባረከላሁ ፊኩም !

@Umu_Abdella_t
@Umu_Abdella_t
አብሸሩ !አትጨነቁ በመርፌ ቀዳዳም ቢሆን ሪዝቃችሁ ሾልካ ትመጣለች።
⭕️👉ሁሌም እስቲغፋር የሚያደርግና ይንን ባህሪው የሚያደርግ ሰው ..!

~አላህ ሪዝቁን ያመቻችለታል፦
~ነገሩን ሁሉ የገራና የተሳካ ያደርግለታል፦
~ሀይሉና ጉዳዩ የተጠበቀ ያደርግለታል።

~
t.me/https_Asselfya
كلام يكتب بماء العيون ✍️🌷
واجعل العسل دهرا لا شهرا 🍒
👉አብዛኛውን ጊዜ ዱዓዎች ስኬታማ የሚሆኑት በሚስጥር ወደ አሏህ ሲደርሱ ነው።

إِذْ نَادَىٰ رَبَّهُ نِدَاءً خَفِيًّا
ጌታውን የምስጢርን ጥሪ በተጣራ ጊዜ (አስታውስ)፡፡_መርየም 3

~ከሰው ልጅ ጆሮ እና አይን የምትደብቃቸው የህመሞችህ ሹክሹክታዎች የምድር እና የሰማያት ጌታ ይሰማልሃል። ጌታህን በዱዓህ አናግረው ፣ ቅሬታህን ንገረው፣ ልመናህን አሰማው። ከእርሱ የሚያስደስትህንም ተጠባበቅ።


=
በኮንትራት ለስራ የሄዳችሁ ወገኖች
~
ከአሰሪያችሁ ጋር ለምሳሌ የሁለት አመት የስራ ውል (ኮንትራት) ገብታችሁ የተቀጠራችሁ ወገኖች ቃላችሁን ጠብቁ። የተሻለ ደመወዝ ፍለጋ በሚል ምክንያት አትጥፉ። ማንም ቢሆን ወጭ አውጥቶ ቃል አስገብቶ ካገሩ ያስመጣው ሰራተኛ ቃሉን አፍርሶ ጥሎት ቢጠፋ ደስ አይለውም። ራሳችሁ ላይ እንዲሆን የማትፈልጉትን ነገር ሌሎች ላይ አታድርጉ። ቃል ያስጠይቃል። አላህ እንዲህ ይላል፦
{ وَأَوۡفُوا۟ بِٱلۡعَهۡدِۖ إِنَّ ٱلۡعَهۡدَ كَانَ مَسۡـُٔولࣰا }
"በቃል ኪዳናችሁም ሙሉ፡፡ ቃል ኪዳን የሚጠየቁበት ነውና። [አልኢስራእ: 34]

አስገዳጅ ሁኔታ ካልገጠመ በስተቀር።

=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
የሰዓቲቱ ዕውቀት አላህ ዘንድ ብቻ ነው፡፡ ፡፡ ዝናብንም ያወርዳል፡፡ በማሕፀኖችም ውስጥ ያለን ሁሉ ያውቃል፡፡ ማንኛይቱ ነፍስም ነገ የምትሠራውን አታውቅም፡፡ ማንኛይቱ ነፍስም በየትኛው ምድር እንደምትሞት አታውቅም፡፡ አላህ ውስጠ ሚስጥርን ዐዋቂ ነው፡፡
👍2
🔍ስሚኝስኪ...
ከልጅነት ይዞ ዛሬ እካለሁበት
ተተካክተዉ ሢያልፍ ወራትና አመታት
እጅጉን ደከምኩኝ ህልሜን ለማሣካት
እዉነተኛ ጋደኛ አችን ለማገኘት
ከፈጣሪ ነበር ለካስ የሚገኘዉ
ትንሽም ትልቁም ሁሉም ከሡ ጋርነዉ

እደሚያደርግልኝ እምነቱ ስላለኝ
እጆቸን ዘርግቸ እኔም ስጠኝ አልኩኝ
እሡም ጥያቄየን በባዶዉ አልመለሠኝ
አችን ሰጠኝና ፈፅሞ አስደሠተኝ

የደስታየ ምንጭ የአምላክ ስጦታየ
የልቤ ባለሟል ዉዷ ጓደኛየ
እኔ አችን ለመግለፅ ብዙ ደክሜአለሁ
ፊደላት አዉጥቸ ቃላት ደርድሪያለሁ

ሀረግ ሆኖ ቀረ ታዲያ ምን ዋጋ አለዉ
ልክ እደ ዉቂያኖስ የሆንሽልኝ ሀሴት
የሚስጥሬ ጓዳ የሆሽኝ ቀለበት
ሰላምሽ ይብዛልኝ ዉደ ባለሽበት

ስጦታ ተሠጣጡ ትዋደዳላችሁና እናም..

✍ከእሙ ሂባ ለእሙ አብዲላ

t.me/https_Asselfya
👍1