💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.67K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.15K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
~ሰው ምሽት ላይ የቀን ዉሎዉን ገምግሞ    ድክመቱን ካላመነ ምኑን ሰው ሆነ፡፡
ሲበዛ ደካሞች ነን የኔ ጌታ ፍፁምነትን ለራሣችን አንሸልምም ጉድለት ተፈጥሯችን ነው  እንከን ባህሪያችን ነው፡፡ አሏህ ሆይ በየቀኑ ራሣቸዉን ገምግመው ከሚታረሙት አድርገን ከነፍሳችን ተንኮል ባንተ እንጠበቃለን

ከባህሪያችን ክፋትም አንተው ጠብቀን አፈጣጠሬን ያሳመርክ ጌታዬ ሆይ ይህን መጥፎ ፀባዬን አሳምርልኝ።🤲

منقول
ماتيسر من سورة يوسف
برِواية ورش
~የቱንም ያህል ብትመኝ የድርሻህን እንጅ ሌላ አታገኝም

~
~የሰዉ ደም፦ የሠዉ ላብ፦ የሰዉ እንባ፦ አይኑርብህ ,ካለብህ በእጥፍ መክፈልህ  አይቀርም

t.me/https_Asselfya
Audio
ነፍስን  መተሳሰብ

አጭር ምክር
ሙሐመድ ሲራጅ ሙ/ኑር
https://t.me/MedrestuImamuAhmed
{{ አል_ሂጃብ }}
    ~  ~  ~

➡️ሂጃብ ማለት፦ ትርጉሙ የቅርብ ዘመዶቿ ካልሆኑ ወንዶች ሠዉነቷን መሸፈን ማለት ነዉ።
➘አሏሁ ሱብሀነሁ ተአላ እንድህ ብሏል፦

وَلَا يُبْدِينَ زِينَتَهُنَّ إِلَّا مَا ظَهَرَ مِنْهَا ۖ وَلْيَضْرِبْنَ بِخُمُرِهِنَّ عَلَىٰ جُيُوبِهِنَّ ۖ وَلَا يُبْدِينَ زِينَتَهُنَّ إِلَّا لِبُعُولَتِهِنَّ أَوْ ءَابَآئِهِنَّ أَوْ ءَابَآءِ بُعُولَتِهِنَّ أَوْ أَبْنَآئِهِنَّ أَوْ أَبْنَآءِ بُعُولَتِهِنَّ أَوْ إِخْوَٰنِهِنَّ أ

ጌጣቸውንም ከእርሷ ግልጽ ከኾነው በስተቀር አይግለጡ፡፡ 
ጉፍታዎቻቸውን በአንገትጌዎቻቸው ላይ ያጣፉ፡፡ (የውስጥ) ጌጣቸውንም ለባሎቻቸው ወይም ለአባቶቻቸው ወይም ለባሎቻቸው አባቶች ወይም ለወንዶች ልጆቻቸው ወይም ለባሎቻቸው ወንዶች ልጆች ወይም ለወንድሞቻቸው።
📚(አን ኑር 31)

በሌላ የቁርአን አንቀጽ ላይ አሏሁ ሱብሀነሁ ተአላ እንድህ ብሏል፦
وَإِذَا سَأَلْتُمُوهُنَّ مَتَٰعًۭا فَسْـَٔلُوهُنَّ مِن وَرَآءِ حِجَابٍۢ ۚ
እቃንም( ለመዋስ )በጠየቃችኋቸዉ ጊዜ ከመጋረጃ ኋላ ሆናችሁ ጠይቋቸዉ።
📚(አል _አህዛብ)


t.me/https_Asselfya
t.me/https_Asselfya
የግጥሜ ርዕስ👇

አታለለሽ  አሉኝ ያ የዲን ነጋዴ
የዲን ካባ ለብሶ ተጠቅሞ በዘዴ
ግን ሁሉም ነገር  ያልፋል  ቅር እዳይልሽ  ውዴ

የጎዳሽ  ሢመሥለው አስተምሮሽ ሄዴ
ለቀጣይ  አነቃሽ  ደርስ  ተወሰዴ

ሰለፍይ እህቴ አሰብኩኝ አርቄ
አስተገዘኝና መውደቅሽ መውደቄ
መልስሽን  ፈለኩኝ ለነዚህ ለጥያቄ

ተቅዋ ካጣሽበት አሏህን ካልፈራ
በተሠጠው እውቀት ባወቀው ካልሰራ
ከኢልሙ ምን አለሽ ቢያሥተምር ቢያቀራ?

በጀነት ቢያበስር ከሳት ቢያሥፈራራ
ሰወችን ቢያነቃ በሌት በጠራራ
እራሡን ከረሳ ተግባሩ ካልጠራ
ከዳዕዋው ምን አለሽ ቢመክር ቢጣራ?

አደራ እህት አለም አጣሪ ተግባሩን
የአህላቁን ጉዳይ ውብ ሥነ ምግባሩን

አደራ እህት አለም ይቅርብሽ መቸኮል
እዳትጠለፊ
  ባሥመሣዮች ተንኮል

እሙ  አፍራህ✍️
~''የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ለአካላችን
የሚጠቅመውን ያህል ንባብም ለአዕምሯችን
ይጠቅማል።''


~
~ብዙ ጊዜ «ባሌ ከፈቀደልኝ» ማለት የምታበዛ ባለትዳር ጓደኛ ካለችሽ ጓደኝነቷን አጥብቀሽ ያዥ፣

ከትዳር ተሞክሮዋ ምክሯን ስሚ፣ ምክንያቱም እርሷ አላህ በሚወደው መንገድ የታነፀችና በዘመናዊነት ቫይረስ ያልተለከፈች ሙእሚን ነችና!

منقول
አንዳንዴ ..!

~ከቁጣህ ጀርባ ስላለው እውነት ፣   ከሳቅህ ጀርባ ስላለው እንባና ብሶት ፣ ካልተናገርካቸው ንግግሮች ጀርባ ስላለው የታመቀ ስሜትህድንገት ከአይን ስጠፋ ከመጥፋትህ ባሻገር ስላለው  የሂዎት ውጣ ውረድህ የሚረዳህ ሰው ካለህ በቃ አንተ እድለኛ ነህ ።

~
التفسير_الواضح_على_نهج_السلف_الصالح.pdf
53.4 MB
‎⁨التفسير الواضح على نهج السلف الصالح .

[ የቁርኣን አያዎችኝ ለመረዳት ስትፈልጉ : ተፍሲር ለመቅራትም ይሁን ለማቅራት ስታስቡ : ይሄን ተፍሲር ብትጠቀሙ እጅግ በጣም ተጠቃሚ ትሆናላችሁ ። ]

https://t.me/AbulBukhariSeid
🛑ሁለተኛ ፕሮግራም
   

🎙 «አቡ ረይስ»ኢብኑ ኢማም

 
       መ
                ረ

https://t.me/+YIbbWbWfVWIzNmY0
https://t.me/+YIbbWbWfVWIzNmY0
~ጣፋጭ የጧት ስንቅ....

እናንተ እመኑ በተባላችሁበት ሁሉ  ያመናችሁ ሆይ! ንፁህ የሆነችን ፀፀት በመፀፀት ወደ ጌታችሁ ተመለሱ
~የጧት ዚክር እንዳንረሳ!!
     〰️〰️〰️〰️〰️〰️
▪️اللهم بِكَ أصْبَحْنَا، وَ بِكَ أمْسَيْنَا، وَ بِكَ نَحْيَا، وَ بِكَ نَمُوتُ، وَ إلَيْكَ النُّشُورُ.  

አላህ ሆይ በአንተ ለዚህ ማለዳ በቅተናል፡፡ በአንተ ለምሽት እንበቃለን፡፡ በአንተ ህያው ሆነና፡፡ በአንተም እንሞታለን፡፡ መመለሻ ወደ አንተ ነው፡፡

(ቲርሚዝይ)
==
t.me/https_Asselfya
~ነገሮች ሁሉ በተወሳሰቡበት በዚህ ዘመን አንዳንድ ጊዜ ጥግ መያዝን የመሠለ ነገር ይሆን?!

ከአብዛኛው ሰው ዉሎ መራቅ፣መገለል።ጥግ ይዘህ ራስህን መገምገም።ስለ ጥፋትህ፣ስለ ጉድለትህ፣ ስለ ድክመትህ ከአላህ ጋር ማውራት፣ ማንሾካሾክ።ነገሮችን ቁጭ ብለን ስናስባቸው ይደክማል።ከአላህ ጋር ስናንሾካሹክ ቀለል ይላል።

አምላካችን ሆይ! አትተወን፣ አታርቀን፣ አትጥላን።
=t.me/AbuSufiyan_Albenan