💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.67K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.16K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ራስን መጠበቅ ምን ያክል ዋጋ እንዳለው ተመልከቱ...!
እኛ ራሳችንን ስንጠብቅ በኛ ምክንያት ስንቶች እንደ ሚድኑም አስተውሉ!

.
‏"يَا رَبِّ إِنْ لَمْ أَكُن أَهْلاً لمَكْرُمَةٍ
‏فَأَنْتَ أَهْلٌ لإِعْطَائِي بِلاَ سَبَـــبِ"
{ أَفَلَا یَنظُرُونَ إِلَى ٱلۡإِبِلِ كَیۡفَ خُلِقَتۡ }
"ወደ ግመል እንዴት እንደተፈጠረች አይመለከቱምን?!" [አልጋሺያህ፡ 17]
=
የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/IbnuMunewor
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
﴿وَقَضىٰ رَبُّكَ أَلّا تَعبُدوا إِلّا إِيّاهُ وَبِالوٰلِدَينِ إِحسٰنًا إِمّا يَبلُغَنَّ عِندَكَ الكِبَرَ أَحَدُهُما أَو كِلاهُما فَلا تَقُل لَهُما أُفٍّ وَلا تَنهَرهُما وَقُل لَهُما قَولًا كَريمًا﴾
🎙القارئ #هشام_اللعبون
ኹጥባ
Daru tewhid
የኹጥባ አቀራረባችን ምን መምሰል አለበት.?

🎙በኢብኑ ሙነወር ሀፊዘሁላህ

        t.me/Darutewhide
ብዙም አትተክዝ❞ ...!!

ማዕበሉ ቢያናዉጥህ ከወዳ ከወድህ፣
ፈተናዉም በዝቶ  ተስፋ ቢያስቆርጥህ፣
በአላህ ታግዘህ   ቀጥል በአቋምህ
አንተ ላታሳካዉ ሁል ጊዜ ተክዘህ፣

ጀሊሉኮ አዛኝነዉ❞...!

ጌታህኮ አዛኝ ነዉ  ጭራሽ አይታዉህም፣
እንኳን አሁንና  ድሮም አረሳህም፣
በእናትህ ማህፀን ብቻህን ሁነህም
አብሽር   ስበብ አድርስ  ለምቻ አይደለህም።

=
t.me/asselfya
📌ማስታወሺያ

"ወንደሜ አንቺም እሀቴ በደስታ እና በመረጋጋት ለመኖር ከፈለክ/ሽ የአላህን በረከቶች በራስህ/ሽ ላይ ተመልከት/ቺ።"


https://telegram.me/abutoiba
https://telegram.me/abutoiba
☑️ አብዱልአዚዝ ኢብኑ ባዝ "አላህ ይማራቸው" እንዲህ ብለዋል።

ሸሪአዊ እውቀት መማር፣ ሀዲሶችን፧ መሀፈዝና ያንን ሙዛከራ (ሙራጀአ) ማድረግ ጀነት መግቢያና ከእሳት ነጃ መውጫ ሰበብ ነው።

فتاوى نور على الدرب  || 1/12
ከፍ በል በኢስላም!
~
አለባበሳችንን፣ አነጋገራችንን፣ የፀጉር ቁርጣችንን፣ የሜካፕ አጠቃቀም፣ የልብስ ምርጫችንን፣ ... ለመወሰን በወቅታዊ ፋሽን መሸነፍ አይገባም። ሸሪዐው ሲያዝ አሻፈረኝ ብለን የዘመኑ ፋሽን ሲሆን የምንንበረከክ ልፍስፍሶች መሆን የለብንም። እኛ በኢስላማዊ እሴቶቻችን ፈፅሞ የማንሸማቀቅ ኩሩዎች እንጂ የተሸነፈ ስነ ልቦና የያዙ ደካሞች ልንሆን አይገባም። ደግሞም ለራሳችንም ዋጋ መስጠት መልካም ነው። አላህ በኢስላም ካከበረን በኋላ፣ 0ቅልን ያክል ኒዕማ ከሰጠን በኋላ ከሰውነት ወለል ወርደን የልብስ መስቀያ፣ የፋሽን ማሳያ አሻንጉሊት ልንሆን አይገባም።
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
النبيّ صلى الله عليه وسلم ظهر على أناسٍ متفرّقين في عباداتهم ❗️
Anonymous Quiz
89%
نعم
11%
كلا
هل فرّق الرسول صلى الله عليه وسلم بين الكفار عندما قاتلهم ❗️
Anonymous Quiz
71%
نعم فرّق بينهم
29%
كلا لم يفرّق بينهم
🔖ሁለቱ ቆንጆ ባህሪያት!

ነቢዩ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿عليْكَ بحسْنِ الخلُقِ، وطولِ الصمْتِ، فوالذي نَفْسِي بيدِهِ ما تَجَمَّلَ الخلائِقُ بِمِثْلِهِما﴾

~“በመልካም ስነምግባር እና በረጅም ዝምታ ላይ አደራችሁንነፍሴ በእጁ በሆነችው እምላለሁ! ከፍጡራኖች በእነሱ (በሁለቱ ባህሪያት) እንደተዋበ አይነት ሰው ማንም የለም።”

📚 አልባኒ በሶሂህ አልጃሚ ውስጥ ሀሰን ብለውታል: 4048

~
t.me/https_Asselfya
"ጨረቃ ዳቦ ጣይልኝ፣ ኮከቢት ተቀበይልኝ"
~
የልጅ አእምሮ ነጭ ወረቀት ማለት ነው። እኛ ዋዛ የሚመስሉንን ብዙ ነገሮች እንደ ቁምነገር ይይዛል። በልጅነቱ የሰው ጅብ ወይም ጭራቅ የሚባል አለ ብለው ስለነገሩት ካደገ በኋላም እንዲህ የሚባል ነገር አለ ብሎ የሚያምን ብዙ ሰው አለ። በርግጥ ከእድገት ጋር የሚቀየሩ ነገሮች አሉ። ቢሆንም ኋላ ተቀየረም አልተቀየረም ለህፃናት ያልሆነ ነገር እየነገርን አእምሯቸው ውስጥ የተዛባ ነገር እንዳንተክል መጠንቀቅ ይገባል። ከዚህ ጋር የተያያዙ እንደየሃገሩ እንደየባህሉ ብዙ ልማዶች አሉ። ለምሳሌ፦
* ህፃናት ሲጫወቱ "ጨረቃ ዳቦ ጣይልኝ፣ ኮከቢት ተቀበይልኝ" እያሉ መዘመር። ይሄ ሺርክ ነው።
* ጥርሳቸውን ሲጥቅሉ "አይጢቷ! የኔን ወስደሽ ያንቺን ስጪኝ" ብሎ ጣራ ላይ መጣል። ይህም ሺርክ ነው።
* ጆሮ ደግፍ ሲያዛቸው የሰው ቤት በድንጋይ እንዲመቱ መላክ። በዚህም ውስጥ ትንሹ ሺርክ አለ።
* የቀብር አፈር ቤት ላይ መበተን። ልጆች ውጭ ላይ አጥፍተው ሲመጡ ቤተሰብ እንዳይቀጣቸው ሲፈሩ የቀብር አፈር ይዘው በመምጣት ቤት ላይ ይበትናሉ። በቃ ይህን ሲያደርጉ ቤተሰብ ስለዚያ ጉዳይ አይጠይቅም ብለው ያምናሉ። በዚህም ውስጥ ሺርክ አለ።
መስጠት የፈለግኩት ጥቆማ ነው። እነዚህና መሰል ባህሎች ዛሬ ከተማ ውስጥ በብዛት አይኖሩም። ግን አንዳንዴ የማንጠብቀው ነገር ይዘው እናገኛቸዋለን። ስለዚህ ልጆቻችንን በጨዋታም ይሁን በቁም ነገር፣ በእምነትም ይሁን በልማድ መልክ የተዛባ ነገር እንዳይዙ መጠንቀቅ መልካም ነው። አንዳንዱ በጨዋታ መልክ የሚቀርብ ቢሆንም በሺርክ መቀለድ በእሳት መጫወት ነው።
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
ወሬ በበዛበት ጊዜ ዝምታ "በረሃ ላይ እንደበቀለ ዛፍ" ጌጥ ነው።

t.me/AbuOubeida
t.me/AbuOubeida