اللهمَّ آتِ نفسي تقواها، وزكِّهَا أنت خيرُ من زَكَّاهَا، أنت وَلِيُّهَا
ጌታዬ ሆይ! አንተ ለነፍሴ ተቅዋዋን ስጣት።አጥራት፦ አንተ ከሚያጠሯት ሁሉ በላጭ ነህና።አንተ ረዳቷም ተንከባካቢዋም አንተ ነህና።
=
ወደኸኝ እንጂ አትውሰደኝ !
ወንጀሌ የበዛ የአላህ ባሪያ መሆኔ ሲታወሰኝ የወዳጅ ውዳሴም ሆነ የጠላት ዘለፋ ከንቱ መሆኑ የበለጠ ፍንትው ብሎ ይታየኛል !
ፈጣሪየ አላህ ሆይ!
የወንጀል ሸክሜ የገዘፈብኝ ደካማ ባሪያህ ነኝና ይቅር በለኝ ! በሰራሁት አትያዘኝ !
ቀልቤንና ስራየን አጽድተህልኝ እንጂ ሞቴን አታምጣው!
ወደኸኝ እንጂ አትውሰደኝ !
https://t.me/Muhammedsirage

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
•••
إِنَّ اللَّهَ بِالنَّاسِ لَرَؤُوفٌ رَّحِيمٌ
وأنتَ منهُم .
إِنَّ اللَّهَ بِالنَّاسِ لَرَؤُوفٌ رَّحِيمٌ
وأنتَ منهُم .
🌻وَقَالَ رَبُّكُمُ ٱدْعُونِىٓ أَسْتَجِبْ لَكُمْ ۚ إِنَّ ٱلَّذِينَ يَسْتَكْبِرُونَ عَنْ عِبَادَتِى سَيَدْخُلُونَ جَهَنَّمَ دَاخِرِينَ
~ጌታችሁም አለ «ለምኑኝ፤ እቀበላችኋለሁና፡፡ እነዚያ እኔን ከመገዛት (ከማምለክ )የሚኮሩት ተዋራጆች ኾነው ገሀነምን (ጀሐነም)በእርግጥ ይገባሉ፡፡
~አላህ ሆይ! አንተን በማውሳት፣ በማመስገንና ኢባዳን በማሳመር ላይ አግዘኝ"።
=
t.me/https_Asselfya
~ጌታችሁም አለ «ለምኑኝ፤ እቀበላችኋለሁና፡፡ እነዚያ እኔን ከመገዛት (ከማምለክ )የሚኮሩት ተዋራጆች ኾነው ገሀነምን (ጀሐነም)በእርግጥ ይገባሉ፡፡
~አላህ ሆይ! አንተን በማውሳት፣ በማመስገንና ኢባዳን በማሳመር ላይ አግዘኝ"።
=
t.me/https_Asselfya
Forwarded from Mohammed Siraj Al kemissie
🟢ረቲል የOnline ቁርአን ነዞር እና ሒፍዝ ማዕከል
🔵በመርከዙ ዉስጥ የሚሰጥባቸው የትምህርት አይነት፦
✔️ቃዒደቱ አን_ኑራኒያ
✔️ቁርአን ነዞር፣ ሒፍዝ
✔️የተጅዊድህግጋቶች
✔️አጫጭር የዓቂዳ ኪታቦች ከእርማት ጋር
ትምህርቱ የሚሰጠው በተሌግራም ላይቭ
🔘ለመመዝገብ እነዚህን ዩዘሮችን ይጠቀሙ
🔻@Bint_Seid_Usman
🔻@Bint_Seid_Usman
🔻@Ibnu_Siraj_40
⭕️ ማሳሰቢያ ለመቅራት ቁርጥ አቋም ያለው ተማሪ ብቻ ነው የምንፈልገው መጥቶ ለመተኛት ከሆነ ቤታችን አይበቃም‼️
t.me/Ibnu_siraj_Alkemissie

ብንሞት ምን የማይቋረጥ መልካም ስራ አለን?
~
ነብዩ ﷺ እንዲህ ይላሉ:–
"የሰው ልጅ ሲሞት ስራው ይቋረጣል። ከሶስት ሲቀር።
① ቀጣይነት ያለው ሶደቃ፣
② ወይም ሰዎች የሚጠቀሙበት እውቀት፣
③ ወይ ደግሞ ዱዓ የሚያደርግለት ጥሩ ልጅ።" [ሙስሊም]
የቱ ጋር አለህ? የቱ ጋር አለሽ?
① ከቻልን አጅሩ የማይቋረጥ ህዝብ የሚጠቅም ሶደቃ ጥለን እንለፍ።
② ወይ ደግሞ እውቀትን በማሰራጨት ላይ ድርሻ ይኑረን። (ይህም በሁለት መልኩ ሊሆን ይችላል። ተምሮ በማስተማር። ያወቁትን በማካፈል። ወይም የዑለማዎችን እውቀት በማሰራጨት።)
③ ወይ ደግሞ ልጆቻችንን በጥሩ ሁኔታ ኮትኩተን እናሳድግ።
ከሁሉም አለመኖር ግን አሳዛኝ ብክነት ነው። ከነገ በፊት ዛሬ እንመልከት። ከነዚህ መስኮች ውስጥ የቱ ላይ አለን?
=
የቴሌግራም ቻናል :-
https://t.me/IbnuMunewor

بكاء شديد من الشيخ عبد الرزاق البدر بعد تذكره نعمة التوحيد
علماء السنة
بكاء شديد من الشيخ
عبد الرزاق البدر - حفظه الله-
بعد تذكره نعمة التوحيد
عبد الرزاق البدر - حفظه الله-
بعد تذكره نعمة التوحيد
የአቡ ሱፊያን ሑሰይን አልበናን ደርሶች
1- ኢርሻዱል አናም
2- አልወሳኢሉል ሙፊዳ
3- መንዙመቱ አሕሰኒል አኽላቅ (1)
4- መንዙመቱ አሕሰኒል አኽላቅ (2)
5- ሚን ኡሱሊ ዐቂደቲ አህሊ ሱና
1- ኢርሻዱል አናም
2- አልወሳኢሉል ሙፊዳ
3- መንዙመቱ አሕሰኒል አኽላቅ (1)
4- መንዙመቱ አሕሰኒል አኽላቅ (2)
5- ሚን ኡሱሊ ዐቂደቲ አህሊ ሱና
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ራስን መጠበቅ ምን ያክል ዋጋ እንዳለው ተመልከቱ...!
➥ እኛ ራሳችንን ስንጠብቅ በኛ ምክንያት ስንቶች እንደ ሚድኑም አስተውሉ!
.
➥ እኛ ራሳችንን ስንጠብቅ በኛ ምክንያት ስንቶች እንደ ሚድኑም አስተውሉ!
.