💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
Photo
🛑👉አስቸኳይ የእርዳታ ጥሪ ‼️
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ውድና የተከበራችሁ በመላው አለም የምትገኙ እህት ወድሞች አላህ ሱብሀነሁወ ተአላ ከመጥፎ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ።
ወድማችን መካሻው አብዲላህ ሙሀመድ ሁለቱም ኩላሊቱ በገጠመው ህመም ምክንያት ፌል በማድረጋቸው አድስ አበባ በሚሊኒክ ሆስፒታል የኩላሊት እጥበት (ዲያሌሲስ) እየተደረገለት የቆየ ሲሆን አሁን ላይ ግን የሀኪሞቹች ቦርድ ውሳኔ መሰረት ውጭ ሀገር ሂዶ የኩላሊት ነቅለ ትከላ እንዲያደርግ ግድ ሆኖበታል:: ወደ ውጭ ሀገር ሂዶ ይህንን ህክምና ለማረግ አቅም ስለሌላለን የቻላችሁትን እንድታግዙን በማለት በአላህ ስም ጥሪያችንን እናቀርባለን::
ውድ እህት ወድሞች የወንድሜን ሂወት ለመታደግ ከአላህ በታች ስበብ ትሆኑኝ ዘንድ እገዛችሁን እንጠይቃለን። የቻላችሁ ያቅማችሁ በማገዝ ሌሎቻችሁ ዱአ በማድረግ አግዙን።
የሱና እህታችሁ ..!
✍️SeAda Abdelah
የአካዉንት ቁጥር ↓↓↓
📠ንግድ ባንክ ↓↓
☞1000580802684
📠አባይ ባንክ↓↓
☞2061011073393010
↑ንያችሁን በዚህ አካውንት ገቢ ማረግት ችላላችሁ ባረከላሁ ፊኩም ! ↑↑
👉የቴሌግራም ግሩፕ ➴➴➴
https://t.me/+_u29txxr6MdjZDZk
👉የዋትሳፕ ግሩፕ➴➴➴
https://chat.whatsapp.com/KEzb7riJGRu4emfwhAYlqW
=

Forwarded from نَـحْـنُ أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينْے (لَتَرْكَبُنّ طَبَقاً عَنْ طَبَق)
“የምታገቡት የትዳር አጋራችሁን ብቻ አይደለም፣ የእነሱን ዘመዶችንም ጭምር ነውና አመራረጣቹህን ከቤተሰቧ ጀምሩ!።
🌐 t.me/abdu_rheman_aman
🌐 t.me/abdu_rheman_aman
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
💡አስደሳች ዜና!
🗓እነሆ የፊታችን ሰኞ ሚያዚያ 7 ጀምሮ ዘርፈ ብዙ ፈኖችን ያካተተ የ ኦን-ላይን ኮርስ አዘጋጁተን ስንጋብዛችሁ በታላቅ ደስታ ነው!
▣ ከ ዓቂዳ
▣ ከ ኡሱለል ፊቅህ
▣ ከ ነህው
▣ ከ ሶርፍ
▣ ከ ተጁዊድ
▣ ከ ሙስጦላህል ሐዲስ
▣ ከ ዓደብ
⏱ኮርሱ የሚጀምረው፦ከፊታችን ሰኞ ዘውትር ከምሽቱ 3:00―5:00 ሰዓት―
•ኮርሱ የሚሰጥበት የቴሌ ግራም ቻናል፦👇
http://t.me/AbuSufiyan_Albenan
http://t.me/AbuSufiyan_Albenan
💡𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥

«ከባድ መረጃ ለሙስሊሞች!!
በኑረዲን አል-አረብ
አንጀታችሁ እንደት ቻለ በአሏህ
--------------------------
⭕️በአሏህ እያለ ስትገድሉት ስቴደበድቡቴ አንጀታችሁ እንደት ቻለላችሁ..!?
እጂግ ከባድና ዘግናኝ መረጃ...በየትኛውም የሚዲየ «Platform»ላይ አሰራጩልኝ..!?
👉በተለይ ደግሞ በዘረኝነት ልክፍት ተለክፈው ሙስሊም ሆነው ሙስሊሞችን ለሚያሰቃዩ ሙስሊሞች....
👉በሙስሊሞች በደብደብ መገደልና መረሸን ለሚዘባበቱና ለሚሳለቁ ሙስሊሞች
👉በፖለቲከኞች የውሸት አጀንዳ ተጠምቀው ሙስሊሞችን በዘር ለሚቦድኑ ሙስሊሞች...
👉ከአማራ ሙስሊም የኦሮሞ ክርስቲያን ይሻለናል
ከኦሮሞ ሙስሊም የአማራ ክርስቲያን ይሻለናል ለምትሉ ሰወች ሙስሊሞች....
👉ፋኖ ለሚባል የኢስላም ጠላት ሙስሊሞችን ለሚገድልበት መሳሪያ ገንዘብ የምትልኩ ወገኖች...
👉የጎጃምና የጎንደር ሙስሊሞች ሰቆቃና መከራ ሳያማችሁ #ስለ ፍልስጤን እንጮሀለን ለምትሉ ማገናዘብ ለተሳናችሁ ሙስሊሞች...
👉የሙስሊሞች ሸንደኛ ጠላት የዳቆን ዘመድ-ኩን በቀለ ተላላኪ ሆናችሁ የተውሒድ ወንድማችሁን የምታጥላሉና ሙስሊሞቼ እንድገደሉ መረጃ የምትሰጡ አማኞች...
👉ኦሮሞ ሆነህ የአማራ ሙስሊም ወንድምና እህቶችህ ሲገደሉ የምትስቅ ዶዩስ.....አማራ ሆነህ የኦሮሞ ሙስሊም ሲገደል ምናገባኝ እምትል ሙስሊም...!!
👉በስደት ላይ ተቀምጠሽ በማታውቂው ፖለቲካ ገብተሽ የተዛመመ አቋም ይዘሽ «የዘመነ ካሴ-አድናቂ ነኝ »የምትይና ሳታውቂው የጠላት ስራ አስፈፃሚ የሆንሽ እህት.....ወላሒ እያንዳንድሽን ዛሬ ተጠቅመው ነገ ይጥሉሻል አሏህም ለአማኞች የመገደል ሰበቧ አንች ነሽ ብሎ ይጠይቅሻል።
ቀተቻለ አቅም ለሁሉም አዳርሱልኝ አደራ...!!
በኑረዲን አል አረብ
http://t.me/nuredinal_arebi

Audio
ሙሓደራ 200
ርዕስ = ነፍስን ከወንጀል የሚከለክሉ ምክንያቶች (ነጥቦች)
🎙በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ሓቲም)
https://t.me/UstazKedirAhmed
ርዕስ = ነፍስን ከወንጀል የሚከለክሉ ምክንያቶች (ነጥቦች)
🎙በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ሓቲም)
https://t.me/UstazKedirAhmed
🛑👉 ያቀፈ ሁሉ ወዳጅ አይደለም
አንዳንዴ ጠላትም ያቅፋል!!
አበባ ያቀበለሽ ሁሉ ከልብ አፍቃሪ መስሎሽ በሀራም የምትጀናጀኒ ሁላ መጨረሻ ላይ ከዚህ ነብር ሊብስብሽ ይችላል፡ ጠንቀቅ..
=
t.me/https_Asselfya