💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.68K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.15K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
🔖በየቀኑ ማሣደግ ያሉብን ነገሮች..!

⓵))በራስ መተማመን በየቀኑ መጨመር

⓶))ጥልቅ መሻታችንን ማሳደግ

⓷))በየቀኑ የግዜ አጠቃቀምን ማሳደግ

⓸))ጠንካራ ማንነትን ማሳደግ

⓹))ማለዳህ ማማር አለበት

⓺))ራስህን እያወክ መሄድ አለብህ

⓻))ሙያ ፦እዉቀትህን በየ ግዜዉ ማሳደግ

⓼))በየቀኑ ደስታህን መጨመር

t.me/https_Asselfya
ከሥራችሁ ሁሉ ብላጭ‼️


የአላህ መልክተኛ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም እንዲህ አሉ:-

«ከሥራችሁ ሁሉ በላጭ የሆነ፣ ወርቅና ብር ከምትለግሱ የተሻለ ምንዳ የሚያስገኝላችሁና ከጠላት ጋር ተገናኝታችሁ አንገታችሁን ከመቁረጥ የበለጠ ሥራ ልጠቁማችሁን? በማለት ጠየቁ፣ ሰሃቦችም አዎ ያረሱለላህ! አሏቸው፣ አላህን ማውሳት ነው በማለት መለሱ»።

📚ቲርሚዚ ዘግበውታል

اللَّهُمَّ أعِنَّا عَلَى ذِكْرِكَ وَشُكْرِكَ وَحُسْنِ عِبَادَتِكَ»

t.me/https_Asselfya
"አጠር ያለች ግጥም ለውዷ እህቴ"
~
*ትሸፈነው እንጂ በመላ አካላቷ*
*ሂጃቧ ነውና የሴት ልጅ ውበቷ*

*ጀነት እንዲያስገባሽ ነውና ምኞቴ*
*የአላህን  ትዛዝ  ጠብቂው እህቴ"*

*ክብሯን እዲጠብቅ ዱሪየ እንደይደፍራት*
*"ባለጌና አጃቢ በሩቁ እንዲፈራት"*

*ስሟን እንዲጠብቅ ሰውም እንዲያከብራት*
*በውበት ላይ ውበት እንዲጨምርላት"*

*ለሴት ልጅ መሸፈን ይህን መረጠላት"*
*ለማስቸገር ሳይሆን መልካም አስቦላት*
منقول
t.me/https_Asselfya
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
Photo
🛑👉አስቸኳይ የእርዳታ ጥሪ ‼️

‏السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

ውድና የተከበራችሁ በመላው አለም የምትገኙ እህት ወድሞች  አላህ ሱብሀነሁወ ተአላ ከመጥፎ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ

ወድማችን መካሻው አብዲላህ ሙሀመድ 
ሁለቱም ኩላሊቱ በገጠመው ህመም  ምክንያት ፌል በማድረጋቸው አድስ አበባ በሚሊኒክ ሆስፒታል የኩላሊት እጥበት (ዲያሌሲስ) እየተደረገለት የቆየ ሲሆን አሁን ላይ ግን የሀኪሞቹች ቦርድ ውሳኔ መሰረት ውጭ ሀገር ሂዶ የኩላሊት ነቅለ ትከላ እንዲያደርግ ግድ ሆኖበታል:: ወደ ውጭ ሀገር ሂዶ ይህንን ህክምና ለማረግ አቅም ስለሌላለን የቻላችሁትን እንድታግዙን በማለት በአላህ ስም ጥሪያችንን እናቀርባለን::

ውድ እህት ወድሞች የወንድሜን ሂወት ለመታደግ ከአላህ በታች ስበብ ትሆኑኝ ዘንድ እገዛችሁን እንጠይቃለን። የቻላችሁ ያቅማችሁ በማገዝ ሌሎቻችሁ ዱአ በማድረግ አግዙን።


የሱና እህታችሁ ..!
✍️SeAda Abdelah

የአካዉንት ቁጥር
↓↓↓

📠ንግድ ባንክ  ↓↓
                ☞1000580802684

📠አባይ ባንክ↓↓
             ☞2061011073393010  

ንያችሁን በዚህ አካውንት ገቢ ማረግት ችላላችሁ ባረከላሁ ፊኩም ! ↑↑

👉የቴሌግራም ግሩፕ ➴➴➴
https://t.me/+_u29txxr6MdjZDZk

👉የዋትሳፕ ግሩፕ➴➴➴
https://chat.whatsapp.com/KEzb7riJGRu4emfwhAYlqW

=
Forwarded from نَـحْـنُ أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينْے (لَتَرْكَبُنّ‌ طَبَقاً عَنْ طَبَق)
“የምታገቡት የትዳር አጋራችሁን ብቻ አይደለም፣ የእነሱን ዘመዶችንም ጭምር ነውና አመራረጣቹህን ከቤተሰቧ ጀምሩ!
🌐 t.me/abdu_rheman_aman
ዝምታ

አቡ ደርዳዕ ረዲየሏሁ አንሁ እንዲህ አሉ፦
ንግግርን እንደምትማሩ ሁሉ ዝምታንም ተማሩ።

=
💡አስደሳች ዜና!

🗓እነሆ የፊታችን ሰኞ ሚያዚያ 7 ጀምሮ ዘርፈ ብዙ ፈኖችን ያካተተ የ ኦን-ላይን ኮርስ አዘጋጁተን ስንጋብዛችሁ በታላቅ ደስታ ነው!

▣ ከ ዓቂዳ
▣ ከ ኡሱለል ፊቅህ
▣ ከ ነህው
▣ ከ ሶርፍ
▣ ከ ተጁዊድ
▣ ከ ሙስጦላህል ሐዲስ
▣ ከ ዓደብ

ኮርሱ የሚጀምረው፦ከፊታችን ሰኞ ዘውትር ከምሽቱ 3:00―5:00 ሰዓት―

ኮርሱ የሚሰጥበት የቴሌ ግራም ቻናል፦👇
http://t.me/AbuSufiyan_Albenan
http://t.me/AbuSufiyan_Albenan
💡𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
🔖አታላይ በበዛበት ግዜ ጥብቅ የሆኑ እንስቶችን አሏህ በእዝነቱ ከክፉ ነገር ሁሉ ጠብቆ በሃላል ይሰትራቸዉ

=
አልሓምዱሊላህ ያረብ .በእስር ቤት እህት ወንድሞቻችን ከስንት ስቅይት በኋላ...

በዛሬው ዕለት ከሳውዲ አረቢያ ወደ ሀገራቸው የመመለስ ስራ ተጠናክሮ ቀጥሏል
«ከባድ መረጃ ለሙስሊሞች!!
በኑረዲን አል-አረብ
አንጀታችሁ እንደት ቻለ በአሏህ
--------------------------

⭕️በአሏህ እያለ ስትገድሉት ስቴደበድቡቴ አንጀታችሁ እንደት ቻለላችሁ..!?

እጂግ ከባድና ዘግናኝ መረጃ...በየትኛውም የሚዲየ «Platform»ላይ አሰራጩልኝ..!?

👉በተለይ ደግሞ በዘረኝነት ልክፍት ተለክፈው ሙስሊም ሆነው ሙስሊሞችን ለሚያሰቃዩ ሙስሊሞች....

👉በሙስሊሞች በደብደብ መገደልና መረሸን ለሚዘባበቱና ለሚሳለቁ ሙስሊሞች

👉በፖለቲከኞች የውሸት አጀንዳ ተጠምቀው ሙስሊሞችን በዘር ለሚቦድኑ ሙስሊሞች...

👉ከአማራ ሙስሊም የኦሮሞ ክርስቲያን ይሻለናል
ከኦሮሞ ሙስሊም የአማራ ክርስቲያን ይሻለናል ለምትሉ ሰወች ሙስሊሞች....

👉ፋኖ ለሚባል የኢስላም ጠላት ሙስሊሞችን ለሚገድልበት መሳሪያ ገንዘብ የምትልኩ ወገኖች...

👉የጎጃምና የጎንደር ሙስሊሞች ሰቆቃና መከራ ሳያማችሁ #ስለ ፍልስጤን እንጮሀለን ለምትሉ ማገናዘብ ለተሳናችሁ ሙስሊሞች...

👉የሙስሊሞች ሸንደኛ ጠላት የዳቆን ዘመድ-ኩን በቀለ ተላላኪ ሆናችሁ የተውሒድ ወንድማችሁን የምታጥላሉና ሙስሊሞቼ እንድገደሉ መረጃ የምትሰጡ አማኞች...

👉ኦሮሞ ሆነህ የአማራ ሙስሊም ወንድምና እህቶችህ ሲገደሉ የምትስቅ ዶዩስ.....አማራ ሆነህ የኦሮሞ ሙስሊም ሲገደል ምናገባኝ እምትል ሙስሊም...!!

👉በስደት ላይ ተቀምጠሽ በማታውቂው ፖለቲካ ገብተሽ የተዛመመ አቋም ይዘሽ «የዘመነ ካሴ-አድናቂ ነኝ »የምትይና ሳታውቂው የጠላት ስራ አስፈፃሚ የሆንሽ እህት.....ወላሒ እያንዳንድሽን ዛሬ ተጠቅመው ነገ ይጥሉሻል አሏህም ለአማኞች የመገደል ሰበቧ አንች ነሽ ብሎ ይጠይቅሻል።

ቀተቻለ አቅም ለሁሉም አዳርሱልኝ አደራ...!!

በኑረዲን አል አረብ

http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
☞ ይድረስ ለፋኖ ደጋፊ ሙስሊሞች
አብዱረሕማን አቡ ዑሰይሚን
🛑👉 ይድረስ ለፋኖ ደጋፊ ሙስሊሞች ‼️

« በሸዋል ወር በቀን 3 / 1445 ھ የተደረገ »

🎙በአብዱረሕማን አቡ ዑሰይሚን

=
t.me/MuhaderahChannel
ወዳጅ የማይፀናበትመሠለቻቸት የበዛበት ዘመን ነዉና አንዳንድ ጊዜ ብቸኝነትንም አስቀድማችሁ ተለማመዱት።

t.me/https_Asselfya