🔖አማናን መጠበቅ!!
👉 የአላህ መልእክተኛ ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል፡‐
“አንድ ሰው ግራ ቀኙን ተመልክቶ የሆነ ወሬ ከነገረህ አማና (ሚስጥር) ነው ማለት ነው።” ጠብቅለት!!
📚 ቲርሚዚ ሶሂህ ብለውታል።
t.me/https_Asselfya
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
ቀልብን ለማስተካከል የሚጠቅሙ አንዳንድ ነገሮች ዛሬ ረፋድ ላይ በሰልሰቢል መስጂድ የተሰጠ ትምህርት https://t.me/Muhammedsirage
የስራ መስተካከል በንያዉ መስተካከል ነዉ......!
🦻ይደመጥ ...
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
ቀልብን ለማስተካከል የሚጠቅሙ አንዳንድ ነገሮች ዛሬ ረፋድ ላይ በሰልሰቢል መስጂድ የተሰጠ ትምህርት https://t.me/Muhammedsirage
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
ኢብኑ/ሙነወር – ሰባቱ አጥፊ ወንጀሎች
~አስፈላጊ ነገሮች ተጠቅሶበታል። ስራችንን እየሠራን ብዙ ነገር ማድመጥ እንችላለን ።በርቱ ....
ትንሽ ቁጭ ስንል ቁርአናችንን እንቀራለን አላህ ያግዛችሁ ። በስተመጨረሻ ጣፋጭ ቁርአን አመጣለሁ
~
ትንሽ ቁጭ ስንል ቁርአናችንን እንቀራለን አላህ ያግዛችሁ ። በስተመጨረሻ ጣፋጭ ቁርአን አመጣለሁ
~
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
ኢብኑ/ሙነወር – ሰባቱ አጥፊ ወንጀሎች
~ቀደምቶች ከአላህ ዉጭ ባለነገር በእዉነት ከምምል በዉሸት በአላህ ስም ብምል ይሻለኛል ይሉ ነበር ።
~አሁን ግን በእዉነት በአላህ ስም ተምሎለት አያምንም።እዉነት የሚመስለዉ ከአላህ ዉጭ ባለነገር ሲማልለት ቢሆን እንጅ አጀብ!! ወዳጀ!! አላህን በማመጽ ፍጡርን መታዘዝ የለም ።
....
~አሁን ግን በእዉነት በአላህ ስም ተምሎለት አያምንም።እዉነት የሚመስለዉ ከአላህ ዉጭ ባለነገር ሲማልለት ቢሆን እንጅ አጀብ!! ወዳጀ!! አላህን በማመጽ ፍጡርን መታዘዝ የለም ።
....
~ ብስራት ለዉዷ እህቴ !!!
~ ትንሸ ስራ ትልቅ ምንዳ ማለት ይህ ነዉ ...
🔖«ከተዉሂድ ቀጥሎ ....ሴት ልጅ አምስት አውቃት ሰላቶቿን ከሰገደች፣
🔖የረመዳንን ወር ከፆመች፣
🔖ብልቷን ከጠበቀች፣
🔖ባለቤቷን ከታዘዘች በምትፈልጊዉ የጀነት በር ግቢ ትባላለች»።
📒ኢብኑ ሂባን በሰሂህ ዘግበዉታል
=
t.me/https_Asselfya
Audio
🛑👉
«تصبير النفس فيما بقي من رمضان»
⭞ ክፍል ⓵
🎙በአቡ አዩብ ሙሀመድ ሰይድ
=
https://telegram.me/abutoiba
በረመዷን በተቀሩት ቀናቶች ላይ ነፍስን ማስታገስ ....!!«تصبير النفس فيما بقي من رمضان»
⭞ ክፍል ⓵
🎙በአቡ አዩብ ሙሀመድ ሰይድ
=
https://telegram.me/abutoiba
Forwarded from SadatKemal Abu Meryem
አሁን live ሱረቱ አል–ጂን ትርጉም https://t.me/SadatKemalAbuMeryem
ቁርጠኛ መሆን አለብን
ኢብኑ ሙነወር
~በዲናችን ላይ ቁርጠኛ መሆን አለብን !
~
~
Audio
لَيْلَةُ الْقَدْرِ خَيْرٌ مِّنْ أَلْفِ شَهْرٍ
~መወሰኛይቱ ሌሊት ከአንድ ሺሕ ወር በላጭ ናት፡፡
~አላህ ለሁላችንም ለይለተል ቀድር በረካ ይወፍቀን።
t.me/https_Asselfya
Forwarded from "ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ ! (ሀያት []~ ሰለፍያ~[]የልባሞች እምነት የጀግኖችጎዳና መመሪያሽ ቁርአን እንዲሁም ነዉ ሱና)
قال الشيخ #عبدالرزاق_البدر - حفظه الله - :
سيفرح الصائم فرحًا عظيمًا عندما يلقى الله
- جلَّ وعلا - يَوْم القيامة؛ لأنَّ الله - عزَّ وجلَّ -
أعد للصائمين أجرًا عظيمًا، وثوابًا جزيلًا .
● [ وجاء شهر رمضان (٢٤/١) ]
سيفرح الصائم فرحًا عظيمًا عندما يلقى الله
- جلَّ وعلا - يَوْم القيامة؛ لأنَّ الله - عزَّ وجلَّ -
أعد للصائمين أجرًا عظيمًا، وثوابًا جزيلًا .
● [ وجاء شهر رمضان (٢٤/١) ]
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
▪️فَسَبِّحْ بِحَمْدِ رَبِّكَ وَكُن مِّنَ ٱلسَّٰجِدِينَ ~ጌታህንም ከማመስገን ጋር አጥራው ከሰጋጆቹም ኹን፡፡ ▪️وَٱعْبُدْ رَبَّكَ حَتَّىٰ يَأْتِيَكَ ٱلْيَقِينُ ~እውነቱም (ሞት) እስኪመጣህ ድረስ ጌታህን ተገዛ፡፡ 📚ሱረቱል አል ሒጅር =
✅ وَنَضَعُ الْمَوَازِينَ الْقِسْطَ لِيَوْمِ الْقِيَامَةِ
➡️ የቂያማ ቀን ፍትሀዊ ሚዛኖችን (ለሂሳብ) እናቆማለን፡፡
✅ فَلَا تُظْلَمُ نَفْسٌ شَيْئًا
➡️ ማንኛይቱም ነፍስ ምንም አትበደልም።
✅ وَإِن كَانَ مِثْقَالَ حَبَّةٍ مِّنْ خَرْدَلٍ أَتَيْنَا بِهَا
➡️ የሰናፍጭ ፍሬ ያክል ቢኾንም (ስራው) እርሷ እናመጣታለን።
✅ وَكَفَىٰ بِنَا حَاسِبِينَ
➡️ ተቆጣጣሪዎችም በኛ በቃ።
📚(ሱረቱ አል-አንቢያ - 47)
t.me/https_Asselfya
﴿ وَإِذَا سَأَلَكَ عِبَادِي عَنِّي فَإِنِّي قَرِيبٌ ۖ أُجِيبُ دَعْوَةَ الدَّاعِ إِذَا دَعَانِ ۖ فَلْيَسْتَجِيبُوا لِي
وَلْيُؤْمِنُوا بِي لَعَلَّهُمْ يَرْشُدُونَ﴾
[ البقرة: 186]
•••🤲
وَلْيُؤْمِنُوا بِي لَعَلَّهُمْ يَرْشُدُونَ﴾
[ البقرة: 186]
•••🤲