💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.56K subscribers
1.29K photos
495 videos
125 files
5.18K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
ምንም አይነት ሙሲባ ቢደርስብህ ነብይህን ሞት አስታውስ

👈قال رسول الله صلى الله عليه وسلم፡
《 إذا أصيب أحدكم بمصيبة فليذكر مصيبته بي فإنها أعظم المصائب》
📚 الصحيحة للألباني (١١٠٦)
📌 የአላህ መልእክተኛ صلى الله عليه وسلم እንዲህ ብለዋል።

↪️ከናንተ መሀከል አንዳችሁ ሙሲባ ካጋጠመው እኔ በማጣቱ የደረሰበትን ሙሲባ ያስታውስ። ምክንያቱም እኔን ማጣታችሁ ከሙሲባዎች ሁሉ ትልቁ ነውና።》

https://t.me/https_Asselfya
↪️እህቴ ሆይ : የምሰሪዉን ስራ ለአላህ ብቻ ብለሽ ስሪ !

💦በንግግርም በተግባርም ኢክላስን አምጪ:
ለምን ሲባል ማንኛዉ ስራ አላህ ዘንድ ተቀባይነትን ሚያገኝዉ ሰውየው ሚሰራዉ ስራ ዉስጥ ኢኽላስ ሲኖረው ብቻ ነው ።

/አላህ እንዳለዉ/

قُلْ إِنَّمَا أَنَا بَشَرٌ مِّثْلُكُمْ يُوحَىٰ إِلَيَّ أَنَّمَا إِلَٰهُكُمْ إِلَٰهٌ وَاحِدٌ ۖ فَمَن كَانَ يَرْجُو لِقَاءَ رَبِّهِ فَلْيَعْمَلْ عَمَلًا صَالِحًا وَلَا يُشْرِكْ بِعِبَادَةِ رَبِّهِ أَحَدًا

«እኔ አምላካችሁ አንድ አምላክ ብቻ ነው ማለት ወደኔ የሚወረድልኝ ቢጤያችሁ ሰው ብቻ ነኝ፡፡ የጌታውንም መገናኘት የሚፈልግ ሰው፤ መልካም ሥራን ይሥራ፡፡ በጌታውም መገዛት አንድንም አያጋራ» በላቸው፡፡

"" ጡሩ ስራ ሚባለዉ ኢኽላስ ያለበት ነዉ:
"ለአላህ ሱበሀነው ወተአላ ሚገባዉን ኢባዳ ለሌላ አካል አሳልፈሽ መስጠት የለብሽም::
የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ይላሉ "" ሁሉም ስራ ተቀባይነትን ሚያገኝዉ በሚያስበዉ ነው ሰዉየዉ ጡሩ ነገር. ካሰበ ባሰበዉ ልክ ጡሩ ነገር. ያገኛል "የዛ ተቃራኒ ከሆነ ባሰበዉ ልክ መጥፎ ነገርን ያገኛል

توجهيات للفتاة المسلمة /٣ /

https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
ሱረቱል ካህፍ እንቅራ
ሶለዋት አለነብይና ሙሀመድ እናውርድ
ዚክሮች መልካም ስራወች እናብዛ

🌸قال رسول الله صلى الله عليه وسلم.
من قرأ سورةالكهف في يوم الجمعة
أضاءله من النور مابين الجمعتين
(صحيح الجامع ـ .٦٤٧)

♻️ የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦

«በጁምዓ ቀን ሱረቱል ካህፍን ለቀራ ሰው በሁለቱ ጁምዓዎች መሃል ያለውን ያህል ከብርሃን ያበራለታል።»

🌸إِنَّ الَّذِينَ آمَنُوا وَعَمِلُوا الصَّالِحَاتِ كَانَتْ لَهُمْ جَنَّاتُ الْفِرْدَوْسِ نُزُلًا

🌸እነዚያ ያመኑና መልካም ሥራዎችን የሠሩ የፊርደውስ ገነቶች ለእነሱ መስፈሪያ ናቸው፡፡ አል ካሀፍ።

ረሱል ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም እንዳሉት‘

‹‹በኔ ላይ አንድ ጊዜ ሶላዋት ያወረደ አላህ በርሱ ላይ አስር ጊዜ ሶለዋት ያወርድለታል ።

የአላህ መልዕክተኛ ﷺ እንዲህ ሲሉም ተናግረዋል፡-
‹‹ስስታም ማለት ከእርሱ ዘንድ እኔ እየተወሳሁ በኔ ላይ ሶለዋት ያላወረደ ነው፡


ሱርቱል ካህፍ ለማግኘት⤵️⤵️⤵️
https://t.me/https_Asselfya/837
سورة الكهف كاملة للقارىء عبدالله الجهني
▪️መሳጭ ቂርዓት ያዳምጡት!
👉እለቱ ጁምዓ እንደመሆኑ መጠን እርሶም ሱረቱል ከህፍን ይቅሩ!
🎙القارئ عبدالله الجهني

https://t.me/https_Asselfya
Audio
የትናንት ሀሙስ ደረስ የነበረው

◼️የተጅዊድ ኪታብ ቂርአት


↪️ሂዳየቱል ሙስተፊድ
👇👇👇👇👇
【ክፍል 0⃣7⃣


የኢዝሀር ፊደሎች በምሳሌ
ኢዝሀር የተደረጉበት ሰበብ
የኢዝሀር አይነቶች
የኢዝሀር ደረጃዎች


🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

ደረሱን ለመከታተል⤵️⤵️⤵️
https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
ተንቢሀት_አፕልኬሽን_ሙሉ_ኪታብ_ያለኔት_በኡስታዝ_አቡአብደላህ_ኢብን_ኸይሩ.apk
131.8 MB
▪️ተንቢሀት አፕልኬሽን

🎙በአቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
↪️ያለኔት በአፕልኬሽን

▪️ስጦታዬ ለሙስሊሙ ኡማ ኡስታዙንም አላህ ይጠብቅልን!

💢በአፕልኬሽን መልኩ ስለተዘጋጀ አንዴ አውርደው እንደፈለጉ መጠቀም ይችላሉ

http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
فتح_الرب_الغفور_ذي_الرحمة_في_شرح.pdf
2.9 MB
◾️በአላህ ፍቃድ ከዛሬ ጀምሮ በተንቢሀት ቦታ የምንጀምረው አዲስ ወሳኝ የአቂዳ ኪታብ ነው
Audio
◾️ተከታታይ የኪታብ ቂርአት


↪️ የአልዋጂባት ሸርህ ደርስ


የኪታቡ መግቢያ
ሶስት መሰረታዊ ነገሮች

🔻【ክፍል 0⃣1⃣


🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
08 ኢና ኩና ፊ ጃሂሊያ ሊሸይኽ ሷሊሕ አል—ፈውዛን
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
🔻ክፍል ስምንት

📚 ኪታብ = ኢና ኩና ፊ ጃሒሊያ

↪️እጅግ በጣም ጠቃሚ ኪታብ ናት በደንብ ተከታተሉ!!

↪️አዘጋጅ ሸይኽ ሷሊህ አል ፈውዛን

🎙 በኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
ደርሱን ለማገኘት ⤵️⤵️⤵️

https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
#ያኔ_ጎጃም_እያለሁ_እንድህ__ብዬ__ነበር....!!

#ደሴ_ኮንቦልቻ_ከሚሴ
#ፍቅርህ #አሰከረኝ
"""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""
#ደሴ
ተማረኩኝ በርሱ አሸነፈኝ ፍቅሩ፡
#የደግነቱ ጥግ የስነ መግባሩ፡
ግርማ ሞገስ አለው ያበራል ግንባሩ፡
መቼም አይታማም ወሎ በደግነት፡
ሀቅን በመናገር በመረዳት እውነት፡
#ያነጋገር ለዛው፤
ውብ ጠረን መዐዛው፡
መድሀኒቴ ሆኗል እንደ ዳማከሴ፡
ናፍቆኛል ያ ጀግና መሔዴ ነው ደሴ፡
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
#ኮንቦልቻ
ስለ ኮንቦልቻ ልጂ ልናገር በዕውነቱ፡
ቤት እና መኪና አይደል!! የርሱ ሀብቱ፡
የልብ ውስጥ ደስታ ፍቅር ነው ንብረቱ፡
ምንም እንኳን አህባሽ ገብቶ ቢበርዘው፡
ሀቅ ፈላጊወች ፤
በርበሬ ወንዝ ላይ ተመዋል ተመዘው፡
ቢፈለግ ባገሩ በወንዙ ዳርቻ፡
ሁሉም ይናገራል ጃሒልም ቃልቻ፡
የቆንጆ መፍለቂያ ፤
የጎበዞች ሀገር ወሎ ነው ኮንቦልቻ፡
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
#ከሚሴ
እውነት ተናጋሪ በተውሒድ በሱና፡
እስኪ ና ዘይረኝ የከሚሴው ጀግና፡
ከሚያምር መልክህ ጋር ዝናርክን ያዝና፡
ዛሬም በጀግንነት ድሮም በጉብዝና፡
የማትንበረከክ ቆፍጣና ነህና፡
አይኔ እምባ አፈሰሰ ፈገግ አለ ጥርሴ፡
የጀግናቹ ሀገር ናፈቀኝ ከሚሴ፡
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
#የኮንቦልቻው_ነብር
የከሚሴ አንበሣ የደሴው ሣተና፡
ፍቅርህ በልቤ ውስጥ ተቀምጧል እና፡
ቻግኒ ከተማ ላይ እስኪ ዘይረኝ ና፡
እኔም ልቀበልህ በጎጃም ጎዳና፡
ገራገር እንደሆንክ ልቤ እየነገረኝ፡
ትዝታ ወደ አንተ እየገፈተረኝ፡
ካንተ ርቄ ሔጄ ፍቅርህ አሰከረኝ፡
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
#በኑረዲን አል–አረቢ(1441)
==========\<==========
https://t.me/nuredinal_arebi
https://t.me/nuredinal_arebi
ጠቃሚ ምክር ከሸይኽ ሙሀመድ ሓያት "ሓፊዞሁሏህ"
ሸይኽ ሙሀመድ ሓያት "ሓፊዞሁሏህ"
ሙሓደራ

በዉስጡ ብዙ ነጥቦች የተዳሰሱበት ምክር ነዉ።

🕌 ደሴ አል አዝሓር መስጂድ

🎙በሸይኽ ሙሀመድ ሓያት "ሓፊዞሁሏህ"

t.me/abu_reyyis_arreyyis/3433
⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️
https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
_

‏اﻟﺼﻐﻴﺮ ﺇﺫﺍ ﻋﻄﺲ ﻓﺈﻧﻪ ﻻ ﻳُﺸَﻤّﺖ
ْبل ﻳﺪﻋﻮ ﻟﻪ ﺑﺎﻟﺒﺮﻛﺔ،
ﻷﻧﻪ ﻋﻄﺲ ﻃﻔﻞ ﻋﻨﺪ ﺍﻟﻨﺒﻲ ﷺ ﻓﻘﺎﻝﺑﺎﺭﻙ ﺍﻟﻠﻪ ﻓﻴﻚ .🍂

📚[ ﺍﻵﺩﺍﺏ ﺍﻟﺸﺮﻋﻴﺔ ٢٨٠]
[ ‏أكثروا من قول : ( لا إله إلا الله ) فإنها ألفاظ تتم بحركة اللسان دون حركة الشفتين ، فلا يشعر بذلك الجليس ]

📚 التلخيص لابن حزم | صـ١٠٠
አዳቡ_ጣሊበል_ዒልም_በወንድም_ናስር_አቡል_አባስ AEFmtConversion1488433930823
አዳቡ ጣሊበል ዒልም
➧የእውቀት ፈላጊ አዳቦች
🎙በአቡል አባስ ናስር መሀመድ(ሀፊዘሁላህ)
🎧
https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
▷ኢብኑ ተይሚያ ስለ ኒቃብ ግዴታነት ሲናገሩ እንዲህ አሉ

ሴት ልጅ ፊቱዋን እና እጆችዋን እንዲሁም እግሮችዋን ፈፅሞ ለአጅነቢ(ለባዕድ ወንድ)ልትገልጥ አይገባም (ልትሸፈን ይገባል)።
➛አል ፈታዋ 114-22

ሸይኽ ኢብኑ ባዝ ረሒመሁላህ እንድህ ይላሉ

ሴቶች ላይ ኒቃብ መልበስ ዋጂብ (ግዴታ) ነው ።
ምንጭ፦ ( ፈትዋ ኑሩን አለ ደርብ )
Audio
◾️ተከታታይ የኪታብ ቂርአት


↪️ የአልዋጂባት ሸርህ ደርስ



ስለአላህ ማወቅ
ነብያችንን ማወቅ
ዲናችንን ማወቅ

🔻ክፍል 0⃣2⃣


🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ


https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
ሱናን እወቅ ቢድዓን ታውቃለህ


↪️ሸይኽ ሙሀመድ ናስረዲን አል አልባኒ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ይላሉ:-

{ሱናን እወቅ ቢድዓ(ፈጠራን) ታውቃለህ።
ቢድዓን(ፈጠራን) ካወቅክ ሱናን ማወቅ አይቻልህም}

ሲልሲለቱል ሁዳ ወንኑር 715


↪️ይህ የሸይኽ አልባኒ ንግግር እውነታን የገጠመ ነው:- ብዙ ሰዎች ሱናን ሳያውቁ ቢድዓ ላይ ይዘፈቃሉ ከዛ በኋላ ሱናን ቢያውቁትም ወደ ሱና መምጣታቸው በጣም አናሳ ነው።


↪️ወደ ሱና የሚመለሱ አሉ አይደል ወይ? ቢባል እንኳን ከስንት አንድ አልፎ አልፎ ነው አልፎ አልፎ ለሚከሰት ነገር ደግሞ ፍርድ አይሰጠውም።

>> አዎ ሱናን እወቅ ቢድዓን ታውቃለህ!

✍🏻ኢብን ሽፋ

#join ⤵️


https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
آيَۃَ الْكُرْسِيِّ
<unknown>
تلاوۃ القران الجميلۃ

آيۃ الكرسي

🎙 عبدالرحمن أبو عثيمين
https://t.me/https_Asselfya
09 ኢና ኩና ፊ ጃሂሊያ ሊሸይኽ ሷሊሕ አል—ፈውዛን
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
🔻ክፍል ዘጠኝ

📚 ኪታብ = ኢና ኩና ፊ ጃሒሊያ

↪️እጅግ በጣም ጠቃሚ ኪታብ ናት በደንብ ተከታተሉ!!

↪️አዘጋጅ ሸይኽ ሷሊህ አል ፈውዛን

🎙 በኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)

ደርሱን ለማገኘት ⤵️⤵️⤵️
https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk