መስገዳችን ዓላማ አለው፣ መቆማችን ዓላማ አለው፣ ጎንበስ ቀና ማለታችን ዓላማ አለው፣ መራብ መጠማታችን ዓላማ አለው፣ መድከም መዛላችን ዓላማ አለው።
ዋናው ዓላማችን የፈጠረንን አምላክ ዉዴታ ማግኘት ፣ እሱ ለመልካም ባሮቹ ያዘጋጀዉን ጀነት መውረስ ነው።
አምላካችን ሆይ የቻልነዉን ያህል ልንታዘዝህ ደፋ ቀና እያልን ነው። በእዝነትህ ተቀበለን፣ ዉዴታህን ሸልመን።
=
. t.me/https_Asselfya
ዋናው ዓላማችን የፈጠረንን አምላክ ዉዴታ ማግኘት ፣ እሱ ለመልካም ባሮቹ ያዘጋጀዉን ጀነት መውረስ ነው።
አምላካችን ሆይ የቻልነዉን ያህል ልንታዘዝህ ደፋ ቀና እያልን ነው። በእዝነትህ ተቀበለን፣ ዉዴታህን ሸልመን።
=
. t.me/https_Asselfya
Forwarded from 💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
የጧትና የማታ ዚክር አትዘናጉ።
〰〰〰〰〰〰〰〰〰
➡️ ተውሂድ ሺርክን ሲያጠፋ ኢስቲግፋር ደግሞ ወንጀሎችን ያብሳል።
(فَاعْلَمْ أَنَّهُ لَا إِلَٰهَ إِلَّا اللَّهُ وَاسْتَغْفِرْ لِذَنْبِكَ)
እነሆ ከአላህ ሌላ በሀቅ የሚመለክ አምላክ አለመኖሩን እወቅ። ስለ ስህተትህም ምህረትን ጠይቅ።
يَا حَيُّ يَا قَيُّومُ بِرَحْمَتِكَ أَسْتَغِيْثُ، أَصْلِحْ لي شَأْني كُلَّهُ، وَلَا تَكِلْنِي إِلَى نَفْسِي طَرْفَةَ عَيْنٍ
አንተ ህያዉ የሆንክ አምላክ ሆይ! አንተ ራስክን የቻልክ አምላክ ሆይ!
🎈በእዝነትህ እታገዛለሁ ።
🎈ጉዳዮን ሁሉ የተስተካከለና መልካም አድርግልኝ።
🎈ለቅጽበት እንኳ እኔን ለራሴዉ ብቻ አትተወኝ።
👉ዚክርና ዱኣ የመንፈስ ቀለብ
https://t.me/https_Asselfya/5024
🔖እረመዷን ዉስጥ የሚደረገዉ ተስቢህ ከረመዷን ዉጭ ከሚደረገዉ አንዲሺ ተስቢህ ይበልጣል።
♦️روى ابن أبي الدنيا: عن الزهري قال:" تسبيحة في رمضان أفضل من ألف تسبيحة في غيره."
📗 فضائل رمضان (ص/٥١)
t.me/https_Asselfya
♦️روى ابن أبي الدنيا: عن الزهري قال:" تسبيحة في رمضان أفضل من ألف تسبيحة في غيره."
📗 فضائل رمضان (ص/٥١)
t.me/https_Asselfya
ሰማይ ተደርምሳ ምድር ላይ ብትወድቅ እንኳን
አላህን ለሚፈሩ ሰዎች መውጫ ቀዳዳ ይበጅላቸው ነበር።
ልዑል ሓያሉ ጌታችን አላህም አለ፦
وَمَن يَتَّقِ اللَّهَ يَجْعَل لَّهُ مَخْرَجًا
«አላህን ለሚፈራ ሰው ለእርሱ መውጫን ያደርግለታል።»
=
t.me/https_Asselfya
❝ምኞትን ማስረዘም....❞
አቡ ረይስ «ኢብኑ ኢማም»
❍ አዲስ ሙሀደራ
⏟⏟⏟⏟
☞«ምኞትን ማስረዘም....!!
🎙በአቡ ረይስ « ኢብኑ ኢማም»
ከመግሪብ እስከ ዒሻ የተሰጠ ሙሀደራ
=
t.me/abu_reyyis_arreyyis
t.me/abu_reyyis_arreyyis
⏟⏟⏟⏟
☞«ምኞትን ማስረዘም....!!
🎙በአቡ ረይስ « ኢብኑ ኢማም»
ከመግሪብ እስከ ዒሻ የተሰጠ ሙሀደራ
=
t.me/abu_reyyis_arreyyis
t.me/abu_reyyis_arreyyis
Audio
ኸልዋ―ብዙዎቻችን ዘንድ የጠፋ ጉዳይ!―
=t.me/AbuSufiyan_Albenan
=t.me/AbuSufiyan_Albenan
1)ጾም ዉስጥ ተወዳጅ የሆነዉ ተግባር የቱ ነዉ?
Anonymous Quiz
3%
ሀ ))ዚክር ማብዛት
10%
ለ))ቁርአን ዚክር ማብዛት
2%
ሐ))ዱዓን ማብዛት
0%
መ))ሠላት መብዛት
85%
ሠ))ሁሉም
2)በምናፈጥር ግዜ ቅድሚያ የሚሠጠዉ ተወዳጁ ሱና የቱ ነዉ ❓
Anonymous Quiz
65%
ሀ))በእርጥብ ተምር ማፍጠር
9%
ለ))በደረቅ ተምር ማፍጠር
7%
ሐ))ዉሐን በማስቀደም ማፍጠር
0%
መ))ምግብን በመቅመስ ማፍጠር
18%
ሠ))ሁሉም
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
مَّثَلُ الْجَنَّةِ الَّتِي وُعِدَ الْمُتَّقُونَ ➡️ ያቺ አላህ ለሚፈሩ ሰዎች ቃል የተገባችው ጀነት ምሳሌዋ تَجْرِي مِن تَحْتِهَا الْأَنْهَارُ ➡️ ከሥርዋ ወንዞች ይፈስሳሉ أُكُلُهَا دَائِمٌ وَظِلُّهَا ➡️ ምግቧም ጥላዋም ሁልጊዜ የማይቋረጥ ነው تِلْكَ عُقْبَى الَّذِينَ اتَّقَوا ➡️ ይህች የእነዚያ የተጠነቀቁት…
~
▪️إِنَّ ٱلْمُتَّقِينَ فِى جَنَّٰتٍۢ وَعُيُونٍ
✅ አላህን ፈሪዎቹ በአትክልቶችና በምንጮች ውስጥ ናቸው፡፡
▪️ءَاخِذِينَ مَآ ءَاتَىٰهُمْ رَبُّهُمْ ۚ إِنَّهُمْ كَانُوا۟ قَبْلَ ذَٰلِكَ مُحْسِنِينَ
✅ ያንን ጌታቸው የሰጣቸውን ተቀባዮች ኾነው፤ (በገነት ውስጥ ይኾናሉ)፡፡ እነርሱ ከዚህ በፊት መልካም ሰሪዎች ነበሩና፡፡
▪️كَانُوا۟ قَلِيلًۭا مِّنَ ٱلَّيْلِ مَا يَهْجَعُونَ
✅ ከሌሊቱ ጥቂትን ብቻ ይተኙ ነበሩ፡፡
📚አል_ዛሪያት15-17)
~
t.me/https_Asselfya
ሶለተል ለይል የሚሠግዱ ሠዎች የአላህ እዝነት"""" ተዉፊቅ"""ማግኘት የሚገባቸዉ ምርጥ ሰዎች መሆናቸዉ።
▪️إِنَّ ٱلْمُتَّقِينَ فِى جَنَّٰتٍۢ وَعُيُونٍ
✅ አላህን ፈሪዎቹ በአትክልቶችና በምንጮች ውስጥ ናቸው፡፡
▪️ءَاخِذِينَ مَآ ءَاتَىٰهُمْ رَبُّهُمْ ۚ إِنَّهُمْ كَانُوا۟ قَبْلَ ذَٰلِكَ مُحْسِنِينَ
✅ ያንን ጌታቸው የሰጣቸውን ተቀባዮች ኾነው፤ (በገነት ውስጥ ይኾናሉ)፡፡ እነርሱ ከዚህ በፊት መልካም ሰሪዎች ነበሩና፡፡
▪️كَانُوا۟ قَلِيلًۭا مِّنَ ٱلَّيْلِ مَا يَهْجَعُونَ
✅ ከሌሊቱ ጥቂትን ብቻ ይተኙ ነበሩ፡፡
📚አል_ዛሪያት15-17)
~
t.me/https_Asselfya
• سُبْحَانَ اللهِ»
• الحَمْدُ للهِ»
• لَا إلَهَ إلَّا اللهُ»
• اللهُ أكْبَرُ»
• سُبْحَانَ اللهِ وَبِحَمْدِهِ»
• سُبْحَانَ اللهِ العَظِيمِ»
• لَا حَوْلَ وَلَا قُوَّةَ إلَّا بِاللهِ»
• أسْتَغْفِرُ اللهَ وَأتُوبُ إلَيْهِ»
• لَا إلَهَ إلَّا أَنْتَ سُبْحَانَكَ إنِّي كُنْتُ مِنَ الظَّالِمِينَ»
• الحَمْدُ للهِ»
• لَا إلَهَ إلَّا اللهُ»
• اللهُ أكْبَرُ»
• سُبْحَانَ اللهِ وَبِحَمْدِهِ»
• سُبْحَانَ اللهِ العَظِيمِ»
• لَا حَوْلَ وَلَا قُوَّةَ إلَّا بِاللهِ»
• أسْتَغْفِرُ اللهَ وَأتُوبُ إلَيْهِ»
• لَا إلَهَ إلَّا أَنْتَ سُبْحَانَكَ إنِّي كُنْتُ مِنَ الظَّالِمِينَ»
☑️ ስጁድ ላይ ዱአ አብዙ!!
አቡ ሁረይራ እንዳስተላለፈው የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል።
~አንድ ባርያ አላህ ዘንድ ይበልጥ ቅርብ የሚሆነው ስጅድ ላይ በሆነ ጌዜ ነው። ስለዚህ ዱአ አብዙ።
📚(ሙስሊም ዘግቦታል)
==
t.me/https_Asselfya