💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.67K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.15K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
አንተ ኃያል ነህና ዋጋህን ዝቅ በሚያደርግ ማንኛውም ቦታ አትገኝ። ብትገኝም እንኳን አትቆይ፣ ብትቆይም እንኳን በመጨረሻ ሰዓታትም ቢሆን ነጻ ሁን። ራስህን እወቅዋጋህን እወቅከዚያም ለራስህ ዋጋ ተምንመቼም ርካሽን ነገር ማንም ለመድመቂያ አይፈልገውም።

t.me/https_Asselfya
🎉ታላቅ ሙሓደራ እና ጥያቄ መልስ
. . . በታላላቅ መሻይኾች . . .
☑️ የፊታችን ጁሙዓ #በአህሉ-ተውሂድ ኢስላሚክ ሴንተር ቻናል ላይ ታላቅ ሙሀደራ እና ጥያቄናመልስ ይዘጋጃል
- - ● ተጋባዥ እንግዶች ● - -
🎙 الشيخ رشاد الورد الحبيشي
<ሼይኽ ረሻድ አል-ሁበይሺይ - ከሳዑዲ >
🎙الشيخ أول بن أحمد الخميسي
< ሼይኽ አወል አህመድ አል-ከሚሲይ>

🔁ፕሮግራም መሪ : ኡስታዝ አቡ-ረይስ

🔺 ይህንን ደማቅ ምሽት አብረውን እንዲያሳልፉና ረመዳን ሊገባ ቀናቶች ብቻ ስለሆነ የቀሩት ወቅቱን ያገናዘበ ● ምክር ሸምተው ● ብዥ ያለቦትን ጠይቄው ይህንን የተከበረ ወር እንዲቀበሉት ተጋብዘዋል
ሰዓት : 2:40 በኢትዮ
🖇የሚተላለፍበት ቻናል ሊንክ👇
t.me/sefinetunuh
​​​​𓂃 ִֶָ
‏       𓄹 اليَـــومَ عِـلــمٌ وغَــــداً مثلــهُ
            منْ نُخـب العِلــمِ الَّتي تُلتَقَط

          يُحصِّـــلُ المـــرءُ بِهَا حِكمَـةً
            وإنَّمَا السَّــيلُ إجتِمَاعُ النُّقَط
𓄼
ከዐርሹ በላይ
ኢብኑ/ሙነወር
"ከዐርሹ በላይ"
ኢብኑ ሙነወር
የካቲት 24/2016 በቡታጂራ ከተማ ሙሳ ራማሽ መስጂድ የቀረበ
=
የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/IbnuMunewor
አላህን የሚፈራ ሰው

~ለሱ ከችግሩ መውጫ ቀዳዳን ያደርግለታል።
~ከማያስበው በኩል ሲሳይን ይሰጠዋል።
~ከሱ ወንጀሉን ይሰርዝለታል።
~የመልካም ስራው ምንዳ ያበዛለታል።


t.me/https_Asselfya
ቻት ዘመነኛው የሸይጧን ወጥመድ

|√ በአብዱል ፈታሕ ኢብኑ ሙሐመድዘይን

telegra.ph/ቻት-ዘመነኛው-የሸይጧን-ወጥመድ-01-16
የዚህን ውድ ወንድማችንን(ኡስታዝ ዓብዱ ረዛቃን)ትምህርት ለመከታተል ይህ የግል ቻናሉ ነው ገብታችሁ መከታተል ትችላላችሁ!⇩⇩
https://t.me/fewaidabdurazaq
https://t.me/fewaidabdurazaq
قال ابن الجوزي رحمه اللَّـه :-

" يا كَثِيرَ الذُنُوبِ ،، قَلِيلَ البُكَـاءِ ،، أبكِ عَلَى عَدَمِ بُكَائِك ، كَانُوا يبكُون مَع التَقوَى ،

وأنتَ تَضحَك مَع الذُنُـوب. ؟! "
~ትንሽ ችግርና መከራ  ሲገጥመን ከዚህ ኑሮ (ህይወት) ሞቼ ብገላገል ይሻለኛል የምንል ሰዎች አለን፣
👉 አላህ ግን እንድህ ይላል፣
♦️{وَلَعَذَابُ الْآخِرَةِ أَشَدُّ وَأَبْقَىٰ}
📚طه: 127


➡️የኣኺራህ ቅጣትና ስቃይ ከዱኒያው ይልቅ በጣም ብርቱና የማይቋረጥ ዘውታሪ ነው።

t.me/https_Asselfya
~መርከዝ ኢብኑል ጀዘሪይ የቁርዐን ማዕከል

  ወንድም እና  እህቶች መርከዝ ኢብኑል ጀዘሪይ የቁርአን ማዕከል በኦላይን ተማሪወችን   ተቀብሎ ማስተማር  ይፈልጋል ሥለሆነም ፍላጎቱ ያላችሁ ተማሪዎች  ዉስን ተማሪዎች ስለሆነ የሚፈል ገው ቦታው ሳይሞላ መመዝገብ ትችላላችሁ

🏷ይህ መርከዝ የሚሰጣቸው ትምህርቶች

➩አል ቃኢደቱ አን ኑራኒያህ
➩ቁርአን ነዞር
➩የ ተጅዊድ ሪሳላዎችን ነው
 
 ደርሱ የሚሰጥበት ሰዓት
       ➛ከ መ غሪብ ሶላት ዒሻ ሶላት
      ➛ከ ዒሻ ሶላት በኋላ ==4 ሰኣት

በነዚህ ሰአቶች በፈለጋችሁበት ገብታችሁ ማሰማት ትችላላችሁ

ለመመዝገብ ከዚህ በታች ያለውን  ዩዘር ይጠቀሙ 

  ♦️@MohamedAliwellega

         ወደጉሩባችን ለመቀላቀል
      ⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️

https://t.me/merkezibniljezeriy
~ሕይወት በረባ ባልረባው

ለመጨቃጨቅ አጭር ናት...

"ይመችህ👍"

~ብለህ መንገድህን ቀጥል.......
~በእጅህ ላደረስከው በደል የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ ምላስህ ሳይሆን   እጆችህ ይመሰክሩብሀል!!
~
{ ٱلۡیَوۡمَ نَخۡتِمُ عَلَىٰۤ أَفۡوَ ٰ⁠هِهِمۡ وَتُكَلِّمُنَاۤ أَیۡدِیهِمۡ وَتَشۡهَدُ أَرۡجُلُهُم بِمَا كَانُوا۟ یَكۡسِبُونَ }
[سُورَةُ يسٓ: ٦٥]


~ዛሬ በአፎቻቸው ላይ እናትምና እጆቻቸው ያነጋግሩናል፡፡ እግሮቻቸውም ይሠሩት በነበሩት ሁሉ ይመሰክራሉ፡፡

t.me/https_Asselfya
قَال الشَّيخ ابن عُثيمِين-رَحِمَهُ الله-


«إخواني: لقد حذَّرنا اللهُ تعالى في كتابه من النارِ وأخبرَنا عن أنواعِ عذابِها بما تَتَفَطَّرُ منه الأكبادُ وتتفجرُ منه القلوب، حَذَّرنَا منها وأخْبَرَنا عن أنواع عذابِها رحمةً بنا لنزدَادَ حَذراً وخوْفاً، فاسمَعوا ما جاء في كتاب الله تعالى وسنةِ رسولِهِ صلى الله عليه وسلّم من أنْواع عذابِها لعلكم تذَكَّرُون. وأنيبُوا إلى ربكم وأسلمُوا له من قبل أنْ يأتِيَكم العذابُ ثم لا تُنصرون».
↶↶
https://t.me/https_Asselfya
Audio
~ቁርአን የልብ ብርሀን!
﴿ الحَمدُ لِلَّهِ الَّذي لَهُ ما فِي السَّماواتِ وَما فِي الأَرضِ وَلَهُ الحَمدُ فِي الآخِرَةِ وَهُوَ الحَكيمُ الخَبيرُ ﴾ -
t.me/https_Asselfya
እኔ የሚል አስተሳሰብና ግንዛቤ የትዳር ጠንቅ ሲሆን፤

ትዳር እኛ፣ በእኛ፣ የእኛ፣ ለእኛ...  ይህ
እስተሳሰብ ደግሞ የትዳር መዋቢያ ካባው ነው።

~በትዳር ውስጥ ፍቅር፣ እንክብካቤ፣ መከባበር፣ መተሳሰብ፣ መተዛዘን፣ ነገሮችን ባላየ ማለፍ፣ ትዕግስት በተለይ ደግሞ ለወንድ ልጅ ከሴቷ የተለየና የበለጠ ትእግስት ሊኖረው ይገባል። የኒካህን ቁልፍ ወንዱ ላይ ማድረጉ ለዚሁም ጭምር ነው፤ ወንድን የቤት ራስ ብሎ ጠርቶታል።

~በመጨረሻም መቻቻል፣ መቻቻል ፣መቻቻል አሁንም መቻቻል በጣም አስፈላጊነቱ የሚናቅ አይደለም።

~ከዓሪፎቹ ቀዬ!

t.me/https_Asselfya
ኪታቡ አስ_ሲያም ከዑምደቱል አህካም
~

𝐏𝐝𝐟 ፦ t.me/https_Asselefya1/18115

ክፍል ① t.me/https_Asselefya1/18116

ክፍል ② t.me/https_Asselefya1/18183

ክፍል ③ t.me/https_Asselefya1/18213

ክፍል ④ t.me/https_Asselefya1/18234

ክፍል ⑤  t.me/https_Asselefya1/18296

🎙𝐔𝐬𝐞𝐭𝐚𝐳 𝐌𝐮𝐡𝐚𝐦𝐦𝐞𝐝 𝐒𝐢𝐫𝐚𝐣𝐞 ʰᵃᶠⁱᶻʰᵘˡˡᵃʰ
🪷ሀይእ !

ሀያእ ማለት መንገድ ላይ አገት ደፍቶ መሄድ ብቻ አይደለም ሀያእ ከምንሰራቸው መጥፎ ስራዎች በገሀድም ሆነ በድብቅ አላህንም መፍራት ማፈርም ጭምር ይይዛል ሀያእ የኢማን ቀንዘል ነው።

  ኢማን  በልብ ብቻ ማመን አይደለም ተግባርም ጭምር ይጠይቃል የታዘዝነ መታዘዝ የተከለከልነው መከልከል ይይዛል ሀያእ ከአላህም ሆነ ከሰዎች ከምንሰራቸው መጥፎ ነገሮችን መታቀብም ጭምር ይይዛል።"

እሙ ሓቲም