💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.67K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.16K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
📍ተጋበዙልኝ
تِلاَوٓةٰ طَيِّبَةٰ..
📍ሒወት ከቁርአን ጋ ዉብነች......
﴿ إِذ قالَ يوسُفُ لِأَبيهِ يا أَبَتِ إِنّي رَأَيتُ أَحَدَ عَشَرَ كَوكَبًا وَالشَّمسَ وَالقَمَرَ رَأَيتُهُم لي ساجِدينَ ﴾
~ፈጅር ሰላት ልክ እንደ
ጦርነት ነው በውስጧ ጀግና ጀግና
ወንዶችን እንጂ አታይም።
~
    t.me/https_Asselfya
Audio
☞ተከታታይ ስለረመዷን ኪታብ ቂርአት

«ረመዷን የቁርአን ወር ነዉ»

~ክፍል 

     ~የኪታብ  pdf ⤵️
    t.me/https_Asselfya/8136
~ከአላህ ርቀህ ሰላም እና ደስታ አገኛለሁ ብለህ አትሰብ
ደስታ ከአላህ ኔዕማዎች አንዱ ነው የአላህ ኒዕማ እርሱን በማመፅ በፍፁም አይገኝም!!

~ደስታ ከፈለግክ ሰላምና መረጋጋት የውስጥ እርካታና እፎይታ ከፈለግክ ወደአላህ ተመለስ
~አላህ ያዘዝህን በቻልከው ፈፅም የከለከለህን ራቅ የዛኔ ውስጥህ በደስታና መረጋጋት ይሞላል።

~አላህ (ሱብሓነሁ ወተዓላ) እንድህ ይላል:-

{ الَّذِينَ آمَنُوا وَتَطْمَئِنُّ قُلُوبُهُم بِذِكْرِ اللَّهِ ۗ أَلَا بِذِكْرِ اللَّهِ تَطْمَئِنُّ الْقُلُوبُ }

«(እነሱም) እነዚያ ያመኑ ልቦቻቸውም አላህን በማውሳት የሚረኩ ናቸው፡፡ ንቁ! አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ፡፡» [

ረዕድ (28
)]

t.me/https_Asselfya
📚አራት ምርጥና አንገብጋቢ የሆኑ ኪታቦችን በ 4 ቀን ብቻ ያጠናቁ!

•በዚህ ቻናል ከነገ ጀምሮ (ማለትም የካቲት 21/06/2016 ሐሙስ) ለተከታታይ 4 ቀናት መሰጠት ይጀምራሉ።የሚሰጡት ኪታቦችም ከግዜው ጋር የገጠሙ ናቸው ተብሎ ተጠንቶበት ነው።
• ከ መንሐጁ
• ከ ረቃኢቅ
• ከ አኽላቅ
• ከ ፊቅህ(ፆም)
💡እዚህ ደውራ ላይ ብንገኝ በአላህ ፈቃድ ተጠቃሚ እንሆናለን።―መልዕክቱትን ለሌሎች ሼር ያድርጉት!―

🌐ትምህርቱ ቀጥታ የሚተላልፍበት ቻናል፦👇
t.me/AbuSufiyan_Albenan
t.me/AbuSufiyan_Albenan
Audio
{ لَيْسَ لَكَ مِنَ الْأَمْرِ شَيْءٌ }
هذه الآيـة واضحة صريحة
تقطع جذور الشرك من القلب!

📘شرح كتاب التوحيد | الدرس (21)

  https://t.me/https_Asselfya
🎴ታላቅ የዳዕዋ  ፕሮግራም📢
   
🪑«ፕሮግራሙን የሚያቀርቡት ኡስታዞች»🪑

በኡስታዝ ሙሀመድ አብዲላህ ባቲ

↝ርዕስ ፦
የተዉሂድ  አሳሳቢነት

ንድማችን አቡ አይመን

ርዕስ፦በመልካም መሽቀዳደም

በወንድማችን ኑረዲን  አቡ ፍሩቅ

↝ርዕስ፦  ተውሂድን በገጠር ማሰራጨት

የፕሮግራሙ አስተባባሪ፦ ወንድማችን አቡ ማሂ


🛎መቅረት ቀርቶ ማርፈድም ያስቆጫል
          •┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•

🗓 ጁሙዓ
↝በኢትዮ  : ማታ 3:00
↝በሳዑዲ  9:00
↝በዱባይ 10:00


ሸር በማድረግ የኸይር ስራ ስበብ እንሁን

   የቴሌግራም ሊንክ
https://t.me/yetksaFarooqMesjidGroup
~ጓደኝነት መገናኘት የሚያስውበው፣ መጠባበቅ የሚያደክመው፣ መሰነባበት የሚያስከፋው መልካም መንፈስ ነው። ምን ይህ ብቻ...ጓደኝነት ቤትም ነው። በመስኮቱ 'ትዝታን' ትመለከትበታለህ፣ በበሩ በኩል 'ቃል አክባሪነትህን' ታረጋግጥበታለህበውስጡ 'መልካም ጓደኛ' ትሆንበታለህ ወይም ብዙ ነገር ትማርበታለህ።»

~
t.me/https_Asselfya
~ከእናቱ ጋር ረጅም እድሜ ኖሮ 'ፍቅርን' አላጣጣመምየአባትነትም 'ሽታ' ከአጠገቡ አላለፈም፤ መከታ የሚሆነው ወንድምም አልነበረውም፤ የእህትንም እዝነት አያውቀውም። ግን ደግሞ እርሱ 'የአለማት እዝነት' ነበር።»
(ሶ'ለዋቱ ረቢ ወሰላሙሁ ዓለይሂ!)
ﻭَﻣَﺎ ﺃَﺭْﺳَﻠْﻨَﺎﻙَ ﺇِﻻَّ ﺭَﺣْﻤَﺔً ﻟِّﻠْﻌَﺎﻟَﻤِﻴﻦ
(ሙሐመድ ሆይ!) ለዓለማትም እዝነት አድርገን እንጂ አልላክንህም»።

📚አንቢያእ (107)

t.me/https_Asselfya
0ረብ ሃገር ያላችሁ ወገኖች !
~

1- ቤተሰቦቻችሁን እርዱ። መሆንም ያለበት ነው። ግን ድጋፋችሁ የሚጠቀሙበት እንጂ የሚጎዱበት እንዳይሆን ተጠንቀቁ። ለአጉል ሱሶች የሚጠፋ አይሁን።
2- ራሳችሁን አትርሱ። ተቀማጭ ይኑራችሁ። ዛሬ ሰው ተጨካክኗል። እድሜ ልካችሁን ስትልኩ ኖራችሁ በህመም የወደቃችሁ እለት የሚያነሳችሁ እንኳ ላይኖር ይችላል።
3- ብድር ስትሰጡ በሚገባ ተዋዋሉ። መካካድ በዝቷል። አማና የምታስቀምጡበትንም ለዩ።
4- በማይረቡ ሰበቦች የሚወጡ ወጭዎችን ቀንሱ።
5- ጥሩ ክፍያ አላገኘንም እያላችሁ ለወራት ያለ ስራ አትቀመጡ።
6- "አገባሻለሁ" ለሚሉ ጩልሌዎች የዘመናት ጥሪታችሁን አሟጣችሁ አትስጡ። ለትዳር ሲባል ገንዘብ መውጣቱ ችግር የለውም። ገንዘባችሁን እንጂ እናንተን በማይፈልጉ ሰዎች አትሸወዱ ማለቴ ነው።

=
የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/IbnuMunewor
Audio
☞ተከታታይ ስለረመዷን ኪታብ ቂርአት

«ረመዷን የቁርአን ወር ነዉ»

~ክፍል 

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

     ~የኪታብ  pdf ⤵️
    t.me/https_Asselfya/8136
💎 👉 የማታ ዚክር እንዳንረሳ !!
     〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
اَللَّهُمَّ بِكَ أَمْسَيْنَا، وَبِكَ أَصْبَحْنَا، وَبِكَ نَحْيَا، وَبِكَ نَمُوْتُ وَإِلَيْكَ المَصِيْرُ.

~አላህ ሆይ!በአንተ ለዚህ ምሽት በቅተናል።በአንተ ለማለዳ እንበቃለን። በአንተ ህያዉ ሆነናል። በአንተም እንሞታለን።መመለሻ ወደ አንተ ነዉ።

[ቲርሚዚ
]

ዚክር የቀልብ ስንቅ ....

=
t.me/https_Asselfya
~በሱና ላይ የተመሰረተ በዛውም ላይ የቀጠለ ትዳር ከጅማሬው እስከ ፍፃሜው የተዋበና ያማረ ነው።
.
.
.
~
t.me/https_Asselfya
መጣ የዕዝነቱ  ወር  ቀረበ ቀናቱ
ጌታ ያድርሰን እሱ በረህመቱ
,
,

በምን  ተዘጋጀን ወሩን ልንቀበል
ልባችን ለማፅዳት ምን ያህል ጥረናል
ቂምን በለቀቀች በፀዳች ማንነት 
ወንጀል በማራገፍ ዉብ በሆነች  ተዉበት
ተደራጅተናል  ወይ ለሮመዳናችን
ምን ያህል ጓጉታለች ለዚህ ወር ነፍሳችን!?
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
~ስጦታ ሠጠኋችሁ ....

ጥፍጥና ቆራጭ የሆነችዋን ሞት የሚያስታዉስ

~
ብዙ ጊዜ የተሻለ ሰው መሆን እንፈልጋለን ግን የጨመርነው ነገር የለም።የተለያዩ ነሷኢሖች"ምክሮችን"በሰማን ጊዜ ወደ ራሳችን መለስ ብለን እራሳችንን ማስተካከል እንፈልግና አይሳካልንም።ወይንም በቁጭት እንጀምረውና እድሜ የለውም።ይሄ ሁኔታችን መሯችሁ አያውቅም?ሌት ተንስቶ ስለመስገድ፤ቁርአንን አብዝቶ ስለ መቅራት፤በተለያዩ ሱናዎች ላይ…ወዘተ ስለመበረታት እንሰማና ያለፉትን ደጋጎች ታሪክ ነበብ እናደርግና ወደ ራሳችን ስንመለስ ከዚህ ቡኋላ'ማ ብለን ቆርጠን ከተነሳን ቡኋላ ብዙ መሄድ ሳንችል ሁሉም ይቀራል።ይህ ሁኔታችን አላሳሰባችሁም? እራሳችሁን እስከምትጠሉት ድረስስ  አልተቆጫችሁም?

ጌታዬ ሆይ እኔ በማንኛውም ነገር ላይ ደካማው ባሪያህ ነኝ ታውቃለህና ብርታትን ስጠኝ።
ጉልበቴ ሳይደክም ልቤ ደክሞ፣
አጥንቴ ሳይሳሳ ዝሎ፣
ቆዳዬ ሳይሸበሽብ ተንጠልጥሎ፡
በጥዋቱ አቅሜ ደክሟልና እገዛን እጠይቅሃለሁ።ከመጥፎ አያያዝም በአንተ እጠበቃለሁ።አምላኬ

አቡ ዑበይዳ
t.me/AbuOubeida