💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
⭕️👉 መህሯ_በዛ !በደንብ ይነበብ !! 🔎"ያፈዘዘኝ መልዕክት ነው ተማሩበት" ~ሀቂቃ በጣም ደጋግሜ አንብቤው ግን ያልጠገብኩት ታሪክ #ያሱብሀነክ ምንኛ መታደል ነው ♻️ከአንድ ወዳጄ ጋር ነኝ፡፡ በሀሳብ ይሄዳል ይመጣል፡፡ የሆነ ሊነግረኝ ያሰበው ነገር እንዳለ ያስታውቃል፡፡ ግፋ ቢል የትዳርና የፍቅር ጉዳይ ነው፡፡ “ እ ምንድነው እሱ ተንፍስ እንጂ!” አልኩት፡፡ “ ባክህ የሆነች ልጅ አስቤ …እ”…
ረዠም ፅሀፍ አልወድም ብላችሁ እንዳያልፋችሁ ...የስንፍና አዋጅ ..
⭕️👉 ከአላህ ጋር ያለህን ግንኙነት አሳምርና ከዛም ጉዳዮችህ አላህ እንዴት
እንደሚያገራቸው ሁኔታህ እንዴት እንደሚያስተካክልልህ ቁጭ ብለህ የአላህ ተዓምር ተመልከት....
~ካንተ ሚጠበቀው በመንገዱ ቀጥ ብለህ መጓዝ ብቻ ነው።
{ فَٱسۡتَقِمۡ كَمَاۤ أُمِرۡتَ
[سُورَةُ هُودٍ: ١١٢]
⭕️👉ልክ እንደታዘዝከው ቀጥ በል
وَمَن یَتَّقِ ٱللَّهَ یَجۡعَل لَّهُۥ مَخۡرَجࣰا }
[سُورَةُ الطَّلَاقِ: ٢]
⭕️👉አላህንም የሚፈራ ሰው ለእሱ ከሁሉም ጭንቀትና መከራ መውጫን ያደርግለታል፡፡
t.me/https_Asselfya

🔖ለሱብሂ ሰላት ባለቤቶች እንቅልፋሞች የማያገኙት ምርኮ አላቸው !
~የሱብሂ ፈርዱ ብቻ ቀኑን ሙሉ
የአላህ ጥበቃን ያሰጣል.
~ሱናዋ ደግሞ ዱንያና ውስጧ ካለው
ነገር ሁሉ የተሻለች ምርጥ የተባለች ናት.
~የፈጅር ሰላት ቁርአንን ደግሞ እነዚያ
ምርጥ የሆኑት መላኢኮች የሚሳተፉበት
ነው።
~
t.me/https_Asselfya
~የሱብሂ ፈርዱ ብቻ ቀኑን ሙሉ
የአላህ ጥበቃን ያሰጣል.
~ሱናዋ ደግሞ ዱንያና ውስጧ ካለው
ነገር ሁሉ የተሻለች ምርጥ የተባለች ናት.
~የፈጅር ሰላት ቁርአንን ደግሞ እነዚያ
ምርጥ የሆኑት መላኢኮች የሚሳተፉበት
ነው።
~
t.me/https_Asselfya
ሐይቅ መርከዝ አስሱና የግንባታ ማዕከል وتعاونوا على البر واتقوى ولا تعاونوا على الإثم والعدوان https://t.me/merkezassunah
Forwarded from DARU-TEWHID [ዳሩ-ተውሒድ] (Muhammed Ibnu Fedlu [Abu Nuh])
ከተፈበረከ ቅርብ አመታትን ባስቆጠረው በለተሞ ጀማዓ የተሸወዳችሁ ካላችሁ ሀቁ በበለጠ ይበየንላችሁ ዘንድ በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ሀፊዘሁላህ ከመረጃ ጋር በራሳቸው ምስል ፣ በራሳቸው ድምፅ እንዲሁም በራሳቸው ፁሁፍ አያይዞ በተከታታይ ያቀረባቸውን ፅሁፎች አንብቡ።
የሚጮሁትን የማይኖሩ ጉዶች ..!!
ክፍል - 1 ⬇️
t.me/IbnuMunewor/5350
ክፍል -2 ⬇️
t.me/IbnuMunewor/5352?single
ክፍል -3 ⬇️
t.me/IbnuMunewor/5362
ክፍል - 4 ⬇️
t.me/IbnuMunewor/5370
የሚጮሁትን የማይኖሩ ጉዶች ..!!
ክፍል - 1 ⬇️
t.me/IbnuMunewor/5350
ክፍል -2 ⬇️
t.me/IbnuMunewor/5352?single
ክፍል -3 ⬇️
t.me/IbnuMunewor/5362
ክፍል - 4 ⬇️
t.me/IbnuMunewor/5370
~ዑመር ኢብኑል ኸጧብ (ረዲየ‘ሏሁ ዓንሁ) እንዲህ አሉ:-
«የአንድን ሰው ምንነት ማወቅ ከፈለግክ ሶላትና ፆሙን ሳይሆን እውነተኝነቱንና ታማኝነቱን ተመልከት»።
~~
«የአንድን ሰው ምንነት ማወቅ ከፈለግክ ሶላትና ፆሙን ሳይሆን እውነተኝነቱንና ታማኝነቱን ተመልከት»።
~~
﴿ وَاذْكُر رَّبَّكَ إِذَا نَسِيتَ وَقُلْ عَسَىٰ أَن يَهْدِيَنِ رَبِّي لِأَقْرَبَ مِنْ هَٰذَا رَشَدًا ﴾
- «سُبْحَانَ اللهِ»
- «الحَمْدُ للهِ»
- «لَا إلَهَ إلَّا اللهُ»
- «اللهُ أكْبَرُ»
- «سُبْحَانَ اللهِ وَبِحَمْدِهِ»
- «سُبْحَانَ اللهِ العَظِيمِ»
- «لَا حَوْلَ وَلَا قُوَّةَ إلَّا بِاللهِ»
- «أسْتَغْفِرُ اللهَ وَأتُوبُ إلَيْهِ»
- «لَا إلَهَ إلَّا أَنْتَ سُبْحَانَكَ إنِّي كُنْتُ مِنَ الظَّالِمِينَ»

🔍ጥሩ ሴቶችን ከጥሩ ሴቶች ጋር እንዲቀማመጡ እመክራለሁ። ይህን በማድረጓ ኢማኗን፣ እውቀቷን እና ግንዛቤዋንትጨምራለች ይላሉ።
📚{ሸይኽ ሙቅቢል አልዋዲዒይ}
~አየሽ ኡክቲ ከመልካም እንሰቶችጋ መቀማመጥ ብዙ ጥቅም አለዉ ።
ነገር ግን ጥቂቶች እንጂ አይታደሉትም።
t.me/https_Asselfya
📚{ሸይኽ ሙቅቢል አልዋዲዒይ}
~አየሽ ኡክቲ ከመልካም እንሰቶችጋ መቀማመጥ ብዙ ጥቅም አለዉ ።
ነገር ግን ጥቂቶች እንጂ አይታደሉትም።
t.me/https_Asselfya
🔍አብደላህ ኢብኑ መስኡድ እንዳስተላለፈው የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል።
✅ ሙስሊምን መስደብ ፊስቅ (አመፅ ነው)።
📚(ቡኻሪ ዘግቦታል)።
t.me/https_Asselfya
✅ ሙስሊምን መስደብ ፊስቅ (አመፅ ነው)።
📚(ቡኻሪ ዘግቦታል)።
t.me/https_Asselfya
✅ ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንላቸዉና እንዲህ ብለዋል :-
" ልብህን ሶስት ቦታ ላይ ፈልገው ,
➀}}ቁርዓን ስትሰማ
⓶}}አላህ በሚወሳበት ቦታ
⓷}}አንተና አላህ ብቻ በምትሆኑበት ጊዜ
በእነዚህ ቦታዎች ላይ ካላገኘኸው አላህ ልብ እንዲሰጥህ ጠይቀው ምክንያቱም ልብ የለህምና "
📕(አል ፈዋኢድ (148)
~
t.me/https_Asselfya
" ልብህን ሶስት ቦታ ላይ ፈልገው ,
➀}}ቁርዓን ስትሰማ
⓶}}አላህ በሚወሳበት ቦታ
⓷}}አንተና አላህ ብቻ በምትሆኑበት ጊዜ
በእነዚህ ቦታዎች ላይ ካላገኘኸው አላህ ልብ እንዲሰጥህ ጠይቀው ምክንያቱም ልብ የለህምና "
📕(አል ፈዋኢድ (148)
~
t.me/https_Asselfya
~እውነተኛ ጓደኛ…
በህይወት ውስጥ ሁሉም ሰው የሚመኛው ነገር ቢኖር ጥሩና እውነተኛ የህይወት ዘመን ጎደኛ ነው።
እውነተኛ ጓደኛ ፦
# በህይወት ውጣ ወረድ ከእኛ ጋር የሚሆኑ፤
# ጥሩ ያልሆነ ነገር ሲያዩ እኛን ለመመለስ በሚቻልበት ሁኔታ የሚመክሩን፤
# በእኛ ደስታ ከእኛ በላይ የሚደሰቱ፤
# የውስጣችንን እና የከበደንን የምንነግራቸው፤
# ለእኛ የሚጠቅም እነሱ የሚያውቁት ነገርግን እኛ የማናውቀው ነገር የሚያሳዩን...
እንዲህ የመሳሰሉት ባህሪና ስብዕና አላቸው። እንዲህ አይነት ጎደኛ ማግኛት የሚከብድ ነገር ቢሆንም እኛ ግን ለሌሎች እንዲህ አይነት ጎደኛ መሆን አለብን ብዬ አስባለሁ።
እውነተኛ ጓደኛ የሀሩሩ ዘመን ጥላ እና የደስታክ ደግሞ ካባ ናቸው።