💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.67K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.16K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
⭕️👉 መህሯ_በዛ !በደንብ ይነበብ !!

🔎"ያፈዘዘኝ መልዕክት ነው ተማሩበት"

~ሀቂቃ በጣም ደጋግሜ አንብቤው ግን ያልጠገብኩት ታሪክ #ያሱብሀነክ ምንኛ መታደል ነው

♻️ከአንድ ወዳጄ ጋር ነኝ፡፡ በሀሳብ ይሄዳል ይመጣል፡፡ የሆነ ሊነግረኝ ያሰበው ነገር እንዳለ ያስታውቃል፡፡ ግፋ ቢል የትዳርና የፍቅር ጉዳይ ነው፡፡

“ እ ምንድነው እሱ ተንፍስ እንጂ!” አልኩት፡፡

“ ባክህ የሆነች ልጅ አስቤ …እ”
“ አስቤ ነው ወይስ ወድጄ ”“ ያው በለው”

“እ .. እናናግራታ፤ ወይም እናስናግራት፣ ምን ችግር አለው” አልኩት በፍጥጫ፡፡ ነገሮችን ማቅለል እወዳለሁ፡፡

“የዚያ ዓይነት ሰው አይደለችም፡፡” አለኝ፡፡“እህሳ” አልኩት፡፡

“➷በወላጆቿ በኩል ካልሆነ እንዲያናግሯት ፈቃደኛ አይደለችም፡፡” “ለምን?”

💎“እኔ የወላጆቼ ንብረት ነኝ፤ የነርሱ ክብር የኔ ክብር ነው፡፡ በጓሮ በር የሚሆን ነገር የለም፡፡ የሚፈልገኝ በፊትለፊት በነርሱ በኩል ይምጣ፡፡” ትላለች አሉ፡፡
👉አቤት ዛሬ ላይ በጓሮ በኩል የሚመጣ መብዛቱ!!

➷ â€œáŠĽáŠ“ ምነው ፈራህ ታዲያ?” አልኩት፡፡

➴“ ቤተሰቦቿን አጥንቼ ነበረ፡፡ ወላጆቿ የዋዛ አልመሰሉኝም፤ መህሯ ደግሞ አስፈራኝ”

➴“ምን ያህል ይጠይቁኛል ብለህ ትገምታለህ?”

➴“ምናልባት ሀምሳ ሺህ ወይም መቶ ሺህ”“ወደሃታል?” አልኩት፡፡
“አዎን እንክት ነዋ!” አለኝ፡፡

“➷ምኗን” አልኩት፡፡

💎 â€œáŠ˘áˆ›áŠ• አላት፣ ሐያእ አላት፣ አደብ አላት፣ እርጋታ አላት፣ ትህትና አላት፣ ዒልም አላት፡፡”

➴“ታዲያ ይህን ሁሉ ካላት ምን ቀራት?” አልኩት፡፡“ምንም” አለኝ ተገርሞ፡፡

“➴ታዲያ ምን ይሻልሃል?”“ እንጃልኝ፤ ተረብሼያለሁ፣ ወድጃታለሁ፤ ያለሷ መኖር የምችልም አይመስለኝም፡፡” አለኝ ረገጥ አድርጎ፡፡

 âž´â€œáŠĽáˆˇáŠ• ከወላጇ ጉያ ወስዶ የራስ ለማድረግ መቶ ሺህ ይበዛበታል?”

➴“ እ እ …ተጋነነ” አለኝእያማጠ፡፡“ደግሞም አቅሜን ታውቃለህ፣ ነገ ደግሞ ስንት ነገር አለ?”

➴ â€œ እሷን ወደህ፣ መህሯን ፈርተህ እንዴት ሊሆን ይችላል?”

➴“እናስ ምን ትላለህ አንተ?” አለኝ፡፡

➴“እናማ የፍቅር መድሃኒቱ ጋብቻ ነው የሚል እምነት አለኝ፡፡ ” አልኩት፡፡

🔖“እንዴት ላግባት ታዲያ?”

👉“ለሷ ስትል ሥራ፣ ሌት ተቀን ጠንክረህ ሥራ፣ ብር ያዝ፣ የፈለገዉን ያህል ታስወጣህ አውጣ ”

“➴ይህን ያህል መጎዳት ያስፈልጋል?”

➴“አዎን ዋጋዋ ነው፣ ዉድ እኮ ናት፡፡ ኢማኗ፣ ሐያኡዋ፣ ዒልሟ፣ አስተዳደጓ፣ ዉበቷ፣ ክብሯ፣ አደቧ፣ ትህትናዋ …. á‹­áˆ… ሁሉ ቢደመር በሚሊዮን ይገመታል ወይ? ቤትህ ብትገባ ስንት ነገር እንደሚቀልልህ አታውቅም፣ ስንቱ ነገር የሚስተካከልልህ! ” አልኩት፡፡

➴በርግጥ ላስተዋለ” አለኝ፡፡

➴“ ለአንዲት ሴት ብለው አስር ዓመት በእረኝነት ያገለገሉ ነቢይ እንዳሉ ታውቃለህ?” አለው፡፡

➴“እረ በፍፁም! እንዴት? ምኗን አይተው”

💎 ሐያኡዋን አይተው፡፡ ቁርኣን ላይ ጎልቶ የተጠቀሰው ጉዳይ ሐያኡዋ ነው፡፡ ዐይናፋር ናት፡፡ ትሁት ናት፡፡ መልኳ፣ ቁመናዋ፣ ትምህርቷ፣ ንግግሯ ሳይሆን ሐያኡዋ ነው የተጠቀሰው፡፡”

⭕️👉ታሪኩ እንዲህ ነው …

🔖ነቢዩ ሙሳ (ዐለይሂ ሰላም) ሁለት የተጣሉ ሰዎችን ለመገላገል ገብተው ከወገናቸው ያልሆነ ሰውዬ ሳያስቡት ድንገት በእጃቸው ላይ ሞተ፡፡ በዚህም የተነሳ ከግብፅ መሰደዳቸው ግድ ሆነ፡፡ በፍርሃት ከተማይቱን ለቀቁ፡፡ አላህ ቀናዉን መንገድ እንዲመራቸዉ እየለመኑ መድየን ምድር ደረሱ፡፡

🔖ከአንድ መንደር ሲደርሱ የአገሬው ሰዎች ከብቶቻቸዉን ዉሃ እያጠጡ ነበር፡፡ እዚያም ሁለት ሴቶችን አገኙና ምን ሊረዷቸው እንደሚችሉ ጠየቋቸው፡፡ ሰዎች አጠጥተው እስኪመለሱ ፈንጠር ብለው ቆመው ነበር፡፡ የነቢያት ልጆች ናቸውና ሥርዓት ማጣት አይመጥናቸዉም፡፡
ነቢዩ ሙሳ (ዐለይሂ ሰላም) ከብቶቻቸዉን ዉሃ አጠጡላቸው፡፡

🔖#ካጠጡላቸው በኋላ ከአንድ ዛፍ ጥላ ሥር ተጠጉ፡፡ በሰው አገር ተንከራተው፣ ሆድ ብሷቸው፣ ግራ ገብቷቸው ነበርና ወደ አምላካቸው እጃቸዉን ዘረጉ፡፡ “በጎነትህ የሚያስፈልገኝ ፈላጊ ድሃ ነኝ!” ብለው ድክመታቸዉን ለአምላካቸው ተነፈሱ፡፡ ሁሉ የተረፈህ አምላክ ነህና በእዝነትህ እየኝ አሉ፡፡ ዉሃ ካጠጡላቸው ሴቶች መካከል አንዷ በሐያእ አረማመድ ወደርሣቸው መጣችና አባቷ ስላደረጋላቸው መልካም ነገር ዉለታ ሊከፍሉት እንደሚፈልጉ ነገረቻቸው፡፡ ነቢዩ ሙሳ ወደፈለጋቸው ሰው ሄዱ፡፡ ነቢይ ሹዐይብ ናቸው፡፡ ባጋጠማቸው ጉዳይ አፅናኑት፡፡

🔖ታማኝነቱንና# ወንዳወንድነቱ ያየችው ልጅት ወዳዋለች መሰል “አባዬ ቅጠረው” አለችው፡፡ ስምንት ዓመት አገልግለኝና አንዷን ልጄን ልዳርህ አሉት፡፡ ፈቃደኛ ሆኖ አሥር ዓመት አገለገላቸው፡፡ ልጅቷንም አገቡ፡፡

👑#ከወደድካት አግባት👑

🔖የጠየቀችዉን ሁንላት፣ ለምን በቤተሰቧ ዉስጥ ሠራተኛቸው ሆነህ አሥር አታገለግልም? አንተ ከነብይ አትበልጥም። የሚወዱትን ማግኘት ያስከፍላል፡፡

~#ሀቂቃ እስኪ እራሳችንን እንፈትሽ ሴቶችም ወንዶችም.....

~አንቺ ውዱዋ እህቴ እራሴንም ጨምሮ እውን እንዲህች አይነት ሴት ልጅ ነን ፣#እውን እንዲህ ዋጋ የሚያስከፍል ማንነት ነው ያለን ፣#እውን በዲናችን   በአኽላቃችን#እውን ክብራችንን በኒቃብ በጅልባብ በሀያእ የተጠበቅን ነን  የተስተካከልን ነን  #ሁላችን ከራሳችን ጋር እንተሳሰብ...

~#አንተስ ውዱ ወንዲሜ እንዲህ አይነት ወንድ ነህ ?#እንደሌባ በጓሮ ሳትሄድ በፊለፊት በር ሂደህ ለምትወዳት ሴት ዋጋ ከፍለህ ለሷሊሁዋ #ለተቅይዋ ፣ለሙሀደብዋ ይሄን ሁሉ ለያዘችው ሷሊህ ሴት ዋጋ ከፍለህ እውን የራስህ ታደርጋታለህ ወይስ ?#መልሱን ላንተ ትቼዋለሁኝ..

🔍ውድ ነገር# ምንጊዜም ዋጋ ያስከፍላል።

#منقول
t.me/https_Asselfya
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
⭕️👉 መህሯ_በዛ !በደንብ ይነበብ !! 🔎"ያፈዘዘኝ መልዕክት ነው ተማሩበት" ~ሀቂቃ በጣም ደጋግሜ አንብቤው ግን ያልጠገብኩት ታሪክ #ያሱብሀነክ ምንኛ መታደል ነው ♻️ከአንድ ወዳጄ ጋር ነኝ፡፡ በሀሳብ ይሄዳል ይመጣል፡፡ የሆነ ሊነግረኝ ያሰበው ነገር እንዳለ ያስታውቃል፡፡ ግፋ ቢል የትዳርና የፍቅር ጉዳይ ነው፡፡ “ እ ምንድነው እሱ ተንፍስ እንጂ!” አልኩት፡፡ “ ባክህ የሆነች ልጅ አስቤ …እ”…
ረዠም ፅሀፍ አልወድም ብላችሁ እንዳያልፋችሁ ...የስንፍና አዋጅ ..
⭕️👉 ከአላህ ጋር ያለህን ግንኙነት አሳምርና ከዛም ጉዳዮችህ አላህ እንዴት
እንደሚያገራቸው ሁኔታህ እንዴት እንደሚያስተካክልልህ ቁጭ ብለህ የአላህ ተዓምር ተመልከት....

~ካንተ ሚጠበቀው በመንገዱ ቀጥ ብለህ መጓዝ ብቻ ነው
።
{ فَٱسۡتَقِمۡ كَمَاۤ أُمِرۡتَ
[سُورَةُ هُودٍ: ١١٢]

⭕️👉ልክ እንደታዘዝከው ቀጥ በል

وَمَن یَتَّقِ ٱللَّهَ یَجۡعَل لَّهُۥ مَخۡرَجࣰا }
[سُورَةُ الطَّلَاقِ: ٢]

⭕️👉አላህንም የሚፈራ ሰው ለእሱ  ከሁሉም ጭንቀትና መከራ መውጫን ያደርግለታል፡፡


t.me/https_Asselfya
~ፈገግግ በሉ ፈገግታ ሱና ነው!

እኛ ሴቶችኮ ብልህ ነን ስንል በምክንያት ነው ህዕ!


~
~ተጋበዙልኝ🥀
﴿أَمَّن يُجِيبُ الْمُضْطَرَّ إِذَا دَعَاهُ﴾.
🔖ለሱብሂ ሰላት ባለቤቶች እንቅልፋሞች     የማያገኙት ምርኮ አላቸው !
~የሱብሂ ፈርዱ ብቻ ቀኑን ሙሉ
      የአላህ ጥበቃን ያሰጣል.
~ሱናዋ ደግሞ ዱንያና ውስጧ ካለው
     ነገር ሁሉ የተሻለች ምርጥ የተባለች ናት.
~የፈጅር ሰላት ቁርአንን ደግሞ እነዚያ
     ምርጥ የሆኑት መላኢኮች የሚሳተፉበት
     ነው።


~
t.me/https_Asselfya
ሐይቅ መርከዝ አስሱና የግንባታ ማዕከል وتعاونوا على البر واتقوى ولا تعاونوا على الإثم والعدوان https://t.me/merkezassunah
Forwarded from DARU-TEWHID [ዳሩ-ተውሒድ] (Muhammed Ibnu Fedlu [Abu Nuh])
ከተፈበረከ ቅርብ አመታትን ባስቆጠረው በለተሞ ጀማዓ የተሸወዳችሁ ካላችሁ ሀቁ በበለጠ ይበየንላችሁ ዘንድ  በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ሀፊዘሁላህ ከመረጃ ጋር በራሳቸው ምስል ፣ በራሳቸው ድምፅ እንዲሁም በራሳቸው ፁሁፍ አያይዞ በተከታታይ ያቀረባቸውን ፅሁፎች አንብቡ።

የሚጮሁትን የማይኖሩ ጉዶች ..!!

ክፍል - 1 ⬇️
t.me/IbnuMunewor/5350

ክፍል -2 ⬇️
t.me/IbnuMunewor/5352?single

ክፍል -3 ⬇️
t.me/IbnuMunewor/5362

ክፍል - 4 ⬇️
t.me/IbnuMunewor/5370
~ዑመር ኢብኑል ኸጧብ (ረዲየ‘ሏሁ ዓንሁ) እንዲህ አሉ:-

«የአንድን ሰው ምንነት ማወቅ ከፈለግክ ሶላትና ፆሙን ሳይሆን እውነተኝነቱንና ታማኝነቱን ተመልከት»።

~~
~እቅድ የነደፍሽ ለት ከሆነ ይሆናል ካልሆነም የራሡ ጉዳይ ብለሽ መንገድን አትጀምሪ።

ምንም ቢፈጠር በአላህ ፍቃድ አሳካዋለሁ በሚል ወኔ እና ተስፋ ጉዞሽን ጀምሪ!

የሆነ  ነገር ኮሽ ባለ ቁጥር ልቅር ልሂድ እያልሽ የምታንገራግሪ  ልፍስፍስ አትሁኚ!
ይልቁንስ  የፈተና መብዛት የማይገነድሳት ፅኑ ሁኚ
.

.
አትርሺ ሙዕሚን ሊወዘወዝ ይችላል ግን በፍፁም አይገነደስም።
﴿ وَاذْكُر رَّبَّكَ إِذَا نَسِيتَ وَقُلْ عَسَىٰ أَن يَهْدِيَنِ رَبِّي لِأَقْرَبَ مِنْ هَٰذَا رَشَدًا ﴾

- «سُبْحَانَ اللهِ»
- «الحَمْدُ للهِ»
- «لَا إلَهَ إلَّا اللهُ»
- «اللهُ أكْبَرُ»
- «سُبْحَانَ اللهِ وَبِحَمْدِهِ»
- «سُبْحَانَ اللهِ العَظِيمِ»
- «لَا حَوْلَ وَلَا قُوَّةَ إلَّا بِاللهِ»
- «أسْتَغْفِرُ اللهَ وَأتُوبُ إلَيْهِ»
- «لَا إلَهَ إلَّا أَنْتَ سُبْحَانَكَ إنِّي كُنْتُ مِنَ الظَّالِمِينَ»
~~
🔍ጥሩ  ሴቶችን ከጥሩ ሴቶች ጋር እንዲቀማመጡ እመክራለሁ። ይህን በማድረጓ ኢማኗን፣ እውቀቷን እና ግንዛቤዋንትጨምራለች ይላሉ።

📚
{ሸይኽ ሙቅቢል አልዋዲዒይ}

~አየሽ ኡክቲ ከመልካም እንሰቶችጋ መቀማመጥ ብዙ ጥቅም አለዉ ።
ነገር ግን ጥቂቶች እንጂ አይታደሉትም።


t.me/https_Asselfya
🔍አብደላህ ኢብኑ መስኡድ እንዳስተላለፈው የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል።

✅ ሙስሊምን መስደብ ፊስቅ (አመፅ ነው)።

📚(ቡኻሪ ዘግቦታል)
።
t.me/https_Asselfya
✅ ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንላቸዉና እንዲህ ብለዋል :-
" ልብህን ሶስት ቦታ ላይ ፈልገው ,
➀}}ቁርዓን ስትሰማ
⓶}}አላህ በሚወሳበት ቦታ
⓷}}አንተና አላህ ብቻ በምትሆኑበት ጊዜ
በእነዚህ ቦታዎች ላይ ካላገኘኸው አላህ ልብ እንዲሰጥህ ጠይቀው ምክንያቱም ልብ የለህምና "

📕(አል ፈዋኢድ (148)
   ~
   t.me/https_Asselfya
~እውነተኛ ጓደኛ…

በህይወት ውስጥ ሁሉም ሰው የሚመኛው ነገር ቢኖር ጥሩና እውነተኛ የህይወት ዘመን ጎደኛ ነው።  

እውነተኛ ጓደኛ ፦

# በህይወት ውጣ ወረድ ከእኛ ጋር የሚሆኑ፤
#  ጥሩ ያልሆነ ነገር ሲያዩ እኛን ለመመለሾ በሚቻልበት ሁኔታ የሚመክሩን፤

# በእኛ ደስታ ከእኛ በላይ የሚደሰቱ፤

የውስጣችንን እና የከበደንን የምንነግራቸው፤

# ለእኛ የሚጠቅም እነሱ የሚያውቁት ነገርግን እኛ የማናውቀው ነገር የሚያሳዩን...

እንዲህ የመሳሰሉት ባህሪና ስብዕና አላቸው። እንዲህ አይነት ጎደኛ ማግኛት የሚከብድ ነገር ቢሆንም እኛ ግን ለሌሎች እንዲህ አይነት ጎደኛ መሆን አለብን ብዬ አስባለሁ።

እውነተኛ ጓደኛ የሀሩሩ ዘመን ጥላ እና የደስታክ ደግሞ ካባ ናቸው።

t.me/https_Asselfya
~አንዳንዴ .....
~ስጠፋ ፈላጊ
~ስዘናጋ አጠናካሪ
~እንቅራ... እንሞጣጠል ... የትነሸ የትጠፋሸ . የሚሉ ከስጋ ዝምድና በላይ የአላህ ገመድ ብቻ ያስተሳሰረን ዉድና ዉብ የሱና እህቶች ስላሉኝ አልሀምዱሊላህ።

~