💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.68K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.15K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
~ከሰዎች ምላስ አትተርፍም!!

ሙሳ ዐለይሂ ሰላም ለአላህ ስሞታ አቀረቡ "አላህ ሆይ ሰዎች በኔ ላይ የሌለብኝን ነገር ያወራሉ። (ተከላከልልኝ)"
አላህ ወደሳቸው እንዲህ አወረደ " ይህንን ለነፍሴም አላደረኩትም ለአንተ እንዴት አደርግልሃለው""

አዳቡ አሽሸርዒያ 1/8

~
~ለነፍሴ እረፍትን ሰላምን ፈለኩላት
እናም የማይመለከተኝን ነገር እደመተው የተሻለ ነገር አላገኘሁም ።

ራስህ ላይ አተኩር....!
~
👉መልካም ጓደኛ ከፈጣሪ የሚሰጥ ጸጋ መሆኑን አትርሳ!

~የጓደኛህን ስሜት ለመረዳት ሞክር፣ መልካም የሆነውን ነገሩን አውጣለት፣ አበረታታው፣ እንደማይጠቅም አትንገረው፣ ለሀዘኑ ሳይሆን ለደስታው ምክንያት ሁን፣ ለስኬቱ እንጅ ለውድቀቱ መንስኤ አትሁን።

👉መልካም ጓደኛ ሁን!
~መልካም ጓደኛ፦ የማይቀና አሳቢና መካሪ ፣ ከእኔ ይልቅ ለአንተ የሚል ካለህ አንተ ተባርከሃል፣ ታድለሃል። ከሌለህ ደግሞ አንተ ራስህ መልካም በመሆን ጀምር። ባህሪህንና ስራህን አይተው ይመጣሉ። ነገር ግን ያለምክንያት ከሄድክ በምክንያት አትምጣ። በእርግጥ አንዳንድ ጊዜ በሕይወትህ ውስጥ ጉዳት እንጂ ጥቅም የሌላቸው ሰዎች በራሳቸው ሰዓት ከሕይወትህ ሲወጡ እጅግ መታደል ነው።

t.me/https_Asselfya
ዩሱፍን የፈተነች፣ የዕቁብን ያስነባች፣ ነብያችን ሙሐመድን (ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) በብርቱ መከራ ዉስጥ ያሳለፈች ዱንያ አንተን ብትፈትን ምኑም  ሊገርምህ አይገባም።
*
ፈተናን ለማለፍ ከዪሱፍ (ዓለይሂ ሰላም) የተማርነው ለተጠቀመበትና ላስተንታኝ በቂ ነው። በአላህ መመካት፣ ተስፋ፣ በጎ አሳቢነት፣ ትእግሰት፣ ታዛዥ መሆን፣ አዋቂነት፣ ችግር ፈችነት፣ ብልህነት፣ ቆራጥነት፣ ሐቅን መያዝ፣ በአላህ መተማመንን፤ አሰተምሮናል።
በዒባዳ ላይ መበርታት
abdu shikur abu fewzan
~ በዒባዳ ላይ መበርታት ~

🎙አብዱ ሽኩር አቡ ፈዉዛን

ማታ መርከዝ አቡ ፈዉዛን ግሩፕ የተደረገ ሙሓደራ

t.me/abu_fewzan_abdu_shikur
t.me/abu_fewzan_abdu_shikur
~በያንዳንዱ ጥዋት እንደ አዲስ ትወለዳለህ.... ለዛሬህ ማማር የሚወስነው ዛሬ የምታስበው እና ዛሬ የምትሰራው ነው።
የትናትህ እስረኛ አትሁን።


የጠዋት ዚክር አትርሱ..

~
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
•••🌼
حياكم الله وبياكم...

أسأل الله لي ولكم العلم النافع والعمل الصالح..

•••☕️
~ብዙ ሰዎች ከባህር ፊት ለፊት ሲቀመጡ ደስታ ይሠማቸዋል እና ይደሠታሉ ።
እንዲሁም እንዲያሠላስሉ ፦ሀሳባቸዉን እንዲያቀናጁ ፦እራሳቸዉን በግልጽ እንዲረዱ፦ድክመቶቻቸዉን እና ጠንካራ ጓኖቻቸዉን እንዲያዉቁ እና የህይወት ግባቸዉን በመሬት ላይ እንዲያሳኩ ይረዳቸዋል።እናም ምን ልላችሁ ነዉ አንዳንዴ ዉብ ተፈጥሮን ጓብኙ....!
👍1
~ከትልልቅ የኢማን ምልክቶች አንዱ
የአላህ ንግግር ልብህ ላይ ተፅእኖ መፍጠሩ ነው‥ ስትቀራው ልብህን በኢማንይሞላና ከፍጥረት አለም አርቆህ
ወደ ፈጣሪው ይወስድሃል…


~
t.me/https_Asselfya
وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ

የታገለ ሰውም የሚታገለው ለነፍሱ ነው፡፡ አላህ ከዓለማት በእርግጥ ተብቃቂ ነውና፡፡

📚العنكبوت (٢٩:٦)
~የሕያ ኢብኑ ሙዓዝ (ረሒመሁል'ሏህ) እንዲህ ይላል:-
«እውነተኛ ለአላህ ብሎ መዋደድ ለአንተ መልካም በመስራት የማይጨምር፤ አንተን በማራቅ ደግሞ የማይቀንስ ሊሆን ይገባል።»
قال يحى بن معاذ:- رحمه الله تعالى
«حقيقة الحب في الله أن لا يزيد بالبر ولا ينقص بالجفاء .Âť

📚ፈትሁል ባሪ (1/ 62)
አላህ ይሁነን!
~
አልኢማም አልአውዛዒይ - ረሒመሁላህ - እንዲህ ይላሉ፦
" 'የማያሙ፣ የማይመቀኙ እና የማይጠሉ ሰዎች የሚኖሩበት የሆነን ቤት መጎራበት እፈልጋለሁ' በማለት አንድን ሰው ጠየቅኩት።
ከዚያ ሰውየው ወደ መቃብር ወሰደኝና 'ይሄው እዚህ አሉልህ' አለኝ።"

📖 [ጃሚዑል ዑሉም ወልሒከም፡ 2/182]

Ibnu Munewor

=
* የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/IbnuMunewor
ፎቶ
Daru tewhid
አሁን ላይ አብዛኞቻችን አየተፈተንበት ያለው የሱራ (የፎቶ) ጉዳይ

በእጅ ማንሳቱ እንጂ በካሜራ ፎቶን ማንሳት የተከለከለ አይደለም ብሎ አጉል ሙግትን ለሚሞግቱ ሰዎች በቂ ምላሽ !

🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ሀፊዘሁላህ

      t.me/Darutewhide
~በቀልብህ ዉስጥ ተስፋ ከሚዘራ ሰው ጋር ተቀመጥ፣ሲያወራህ መንፈስህ ከሚታደስ ሰው ጋር ቁጭ በል፣ ስትቀርበው ነፍስህ ደስ ከምትሰኝበት ሰው ጋር ቅረብ፡፡ እነርሱን ፈልግ፣ እነርሱ ካሉበት ሂድ፣ ከነርሱ አካባቢ ቤት ግዛና ተጎራበታቸው፣ ሕይወት ያኔ ዓላማዋ ከፍ ይላል፤ ዉበቷም ይጨምራል፡፡
منقول
=
☑️ አቡደርዳእ (ረዲየላሁ አንሁ) እንዲህ ይላሉ:-

~የማሀይምነት ምልክት ሶስት ናቸው።

👉 በራስ መደነቅ
👉 በማይመለከተው ነገር ወሬ ማብዛት
👉 ሰወችን የከለከለውን (እኩይ ተግባር) ለራሱ መስራት

ምንጭ ጃሚኡ በያኒል ዒልሚ ወፈድሊሂ

t.me/https_Asselfya
~የአላህ መልእክተኛ እንድህ ብለዋል፦

ከሰወች መጥፎው ሰዉ ማለት ሁለት ፊት ያለው ነው አንተጋ ሲሆን ሌላ ነው ሌላምጋ ሲሆን ሌላ ነዉ።

~
t.me/https_Asselfya