ዚክር የልብ ፡ ሀይልና የትኛውንም ጣዕም የማይስተካከለው የቀልብ ምግብ ነወ፡
ከዚክር መዘንጋት ደግሞ የልብ ዋነኛ በሽታ ነው።
የጧት ዚክር አንርሳ
=
ከዚክር መዘንጋት ደግሞ የልብ ዋነኛ በሽታ ነው።
የጧት ዚክር አንርሳ
=
سورة الكهف Al-Kahf - عبد الودود حنيف Al-Haramien HD
قناة القرآن الكريم Al Haramien
✅ ሱረቱል ካህፍ የሚችል ይቅራ የማይችል ያድምጥ!
~
~
يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا كُلُوا مِن طَيِّبَاتِ مَا رَزَقْنَاكُمْ وَاشْكُرُوا لِلَّهِ إِن كُنتُمْ إِيَّاهُ تَعْبُدُونَ
እናንተ እመኑ በተባላችሁበት ሁሉ ያመናችሁ ሆይ! ከነዚያ ከሰጠናችሁ ጣፋጮች ብሉ፡፡ ለአላህም እርሱን ብቻ የምትገዙ እንደኾናችሁ አመስግኑ፡፡
~
እናንተ እመኑ በተባላችሁበት ሁሉ ያመናችሁ ሆይ! ከነዚያ ከሰጠናችሁ ጣፋጮች ብሉ፡፡ ለአላህም እርሱን ብቻ የምትገዙ እንደኾናችሁ አመስግኑ፡፡
~
اللهم ردنا إليك ردا جميلاً، ربنا ظلمنا أنفسنا، فاغفر لنا فإنه لا يغفر الذنوب إلاّ أنت، ربنا جنبنا الفتن ما ظهر منها وما بطن، وقنا برحمتك شرور أنفسنا وسيئات أعمالنا، ربنا إن الدنيا تغيّرت أحوالها، وكثرت فِتنها، وزيّنها الشيطان لمريدها، فاللهم آتنا فيها حسنة وفي الآخرة حسنة وقنا عذاب النار، اللهم ارزقنا بفضلك وكرمك وجودك رزقاً حلالاً فقد قلّت طُرُقه وضُيِّقت سبله لكن رحمتَك أوسع، وقدرتك أكبر، اللهم اسلل سخيمة قلوبنا، وطيّب أرواحنا، ربنا ارزقنا الثبات ... اللهم إنا نسألك الثبات علی الأمر والعزيمة علی الرشد والغنيمة من كل بر.
اللهم آمين.
اللهم آمين.
~ከሰዎች ምላስ አትተርፍም!!
ሙሳ ዐለይሂ ሰላም ለአላህ ስሞታ አቀረቡ "አላህ ሆይ ሰዎች በኔ ላይ የሌለብኝን ነገር ያወራሉ። (ተከላከልልኝ)"
አላህ ወደሳቸው እንዲህ አወረደ " ይህንን ለነፍሴም አላደረኩትም ለአንተ እንዴት አደርግልሃለው""
አዳቡ አሽሸርዒያ 1/8
~
ሙሳ ዐለይሂ ሰላም ለአላህ ስሞታ አቀረቡ "አላህ ሆይ ሰዎች በኔ ላይ የሌለብኝን ነገር ያወራሉ። (ተከላከልልኝ)"
አላህ ወደሳቸው እንዲህ አወረደ " ይህንን ለነፍሴም አላደረኩትም ለአንተ እንዴት አደርግልሃለው""
አዳቡ አሽሸርዒያ 1/8
~
~ለነፍሴ እረፍትን ሰላምን ፈለኩላት
እናም የማይመለከተኝን ነገር እደመተው የተሻለ ነገር አላገኘሁም ።
ራስህ ላይ አተኩር....!
~
እናም የማይመለከተኝን ነገር እደመተው የተሻለ ነገር አላገኘሁም ።
ራስህ ላይ አተኩር....!
~
👉መልካም ጓደኛ ከፈጣሪ የሚሰጥ ጸጋ መሆኑን አትርሳ!
~
👉መልካም ጓደኛ ሁን!
~መልካም ጓደኛ፦ የማይቀና አሳቢና መካሪ ፣
t.me/https_Asselfya
~
የጓደኛህን ስሜት ለመረዳት ሞክር፣ መልካም የሆነውን ነገሩን አውጣለት፣ አበረታታው፣ እንደማይጠቅም አትንገረው፣ ለሀዘኑ ሳይሆን ለደስታው ምክንያት ሁን፣ ለስኬቱ እንጅ ለውድቀቱ መንስኤ አትሁን።👉መልካም ጓደኛ ሁን!
~መልካም ጓደኛ፦ የማይቀና አሳቢና መካሪ ፣
ከእኔ ይልቅ ለአንተ የሚል ካለህ አንተ ተባርከሃል፣ ታድለሃል። ከሌለህ ደግሞ አንተ ራስህ መልካም በመሆን ጀምር። ባህሪህንና ስራህን አይተው ይመጣሉ። ነገር ግን ያለምክንያት ከሄድክ በምክንያት አትምጣ። በእርግጥ አንዳንድ ጊዜ በሕይወትህ ውስጥ ጉዳት እንጂ ጥቅም የሌላቸው ሰዎች በራሳቸው ሰዓት ከሕይወትህ ሲወጡ እጅግ መታደል ነው።t.me/https_Asselfya
ዩሱፍን የፈተነች፣ የዕቁብን ያስነባች፣ ነብያችን ሙሐመድን (ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) በብርቱ መከራ ዉስጥ ያሳለፈች ዱንያ አንተን ብትፈትን ምኑም ሊገርምህ አይገባም።
*
ፈተናን ለማለፍ ከዪሱፍ (ዓለይሂ ሰላም) የተማርነው ለተጠቀመበትና ላስተንታኝ በቂ ነው። በአላህ መመካት፣ ተስፋ፣ በጎ አሳቢነት፣ ትእግሰት፣ ታዛዥ መሆን፣ አዋቂነት፣ ችግር ፈችነት፣ ብልህነት፣ ቆራጥነት፣ ሐቅን መያዝ፣ በአላህ መተማመንን፤ አሰተምሮናል።
*
ፈተናን ለማለፍ ከዪሱፍ (ዓለይሂ ሰላም) የተማርነው ለተጠቀመበትና ላስተንታኝ በቂ ነው። በአላህ መመካት፣ ተስፋ፣ በጎ አሳቢነት፣ ትእግሰት፣ ታዛዥ መሆን፣ አዋቂነት፣ ችግር ፈችነት፣ ብልህነት፣ ቆራጥነት፣ ሐቅን መያዝ፣ በአላህ መተማመንን፤ አሰተምሮናል።
በዒባዳ ላይ መበርታት
abdu shikur abu fewzan
~ በዒባዳ ላይ መበርታት ~
🎙አብዱ ሽኩር አቡ ፈዉዛን
ማታ መርከዝ አቡ ፈዉዛን ግሩፕ የተደረገ ሙሓደራ
t.me/abu_fewzan_abdu_shikur
t.me/abu_fewzan_abdu_shikur
🎙አብዱ ሽኩር አቡ ፈዉዛን
ማታ መርከዝ አቡ ፈዉዛን ግሩፕ የተደረገ ሙሓደራ
t.me/abu_fewzan_abdu_shikur
t.me/abu_fewzan_abdu_shikur
~በያንዳንዱ ጥዋት እንደ አዲስ ትወለዳለህ.... ለዛሬህ ማማር የሚወስነው ዛሬ የምታስበው እና ዛሬ የምትሰራው ነው።
የትናትህ እስረኛ አትሁን።
የጠዋት ዚክር አትርሱ..
~
የትናትህ እስረኛ አትሁን።
የጠዋት ዚክር አትርሱ..
~
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
•••🌼
حياكم الله وبياكم...
أسأل الله لي ولكم العلم النافع والعمل الصالح..
•••☕️
حياكم الله وبياكم...
أسأل الله لي ولكم العلم النافع والعمل الصالح..
•••☕️