💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.68K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.15K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
ያም ሲሰናከል
ያም ሲሰናከል
ያም ሲሰናከል

.
.
ከስንት መሰነካከሎች በኋላ
ዞራ ዞራ ከ10 ዓመት በኋላ ከልጅነት ባሏ ጋር እንደገና ተጣመረች። ዐጃኢብ ነው መቸስ

አንዳንድ ጊዜ ገና በጠዋቱ የሚያፋታችሁ፤ ስትበስሉ፣ ስትረጋጉ፣ ምራቅ ስትዉጡ ... መልሶ ሊያጋባችሁ ነው የሚሆነው እኮ።

እንዲሁ እንብሰከሰካለን እንጂ እንደ መወለጃና መሞቻ ቀናችን ሁሉ የትዳር ቀናችንም፣ ተጣማሪያችንም ድሮ ገና ተጽፏል።

~
የአላህ ቃል ኪዳኖች...
🔸አስታውሱኝ _ አስታውሳችኋለሁ
🔸ብታመሰግኑኝ _ እጨምራችኋለሁ
🔸ምህረት ጠይቁኝ _ እምራችኋለሁ
🔸ጠይቁኝ _ እሰጣችኋለሁ ።

‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌
~በመልካም ስነምግባር የተዋቡ
ሰዎች ፈገግታቸው ልብን ያርሳል
አላህ ይጠብቃችሁ

~ቲስባሑ.
ዚክር  የልብ ፡ ሀይልና የትኛውንም ጣዕም የማይስተካከለው  የቀልብ ምግብ ነወ፡

ከዚክር መዘንጋት ደግሞ የልብ ዋነኛ በሽታ ነው።

የጧት ዚክር አንርሳ
=
يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا كُلُوا مِن طَيِّبَاتِ مَا رَزَقْنَاكُمْ وَاشْكُرُوا لِلَّهِ إِن كُنتُمْ إِيَّاهُ تَعْبُدُونَ

እናንተ እመኑ በተባላችሁበት ሁሉ ያመናችሁ ሆይ! ከነዚያ ከሰጠናችሁ ጣፋጮች ብሉ፡፡ ለአላህም እርሱን ብቻ የምትገዙ እንደኾናችሁ አመስግኑ፡፡

~
اللهم ردنا إليك ردا جميلاً، ربنا ظلمنا أنفسنا، فاغفر لنا فإنه لا يغفر الذنوب إلاّ أنت، ربنا جنبنا الفتن ما ظهر منها وما بطن، وقنا برحمتك شرور أنفسنا وسيئات أعمالنا، ربنا إن الدنيا تغيّرت أحوالها، وكثرت فِتنها، وزيّنها الشيطان لمريدها، فاللهم آتنا فيها حسنة وفي الآخرة حسنة وقنا عذاب النار، اللهم ارزقنا بفضلك وكرمك وجودك رزقاً حلالاً فقد قلّت طُرُقه وضُيِّقت سبله لكن رحمتَك أوسع، وقدرتك أكبر، اللهم اسلل سخيمة قلوبنا، وطيّب أرواحنا، ربنا ارزقنا الثبات ... اللهم إنا نسألك الثبات علی الأمر والعزيمة علی الرشد والغنيمة من كل بر.

اللهم آمين.
ሳትለይ መናፈቅ ምናባዊ ቅኝት
ስሜት ይረብሻል የጓደኛ ሸኝት

~
~ሞኝ ማለት ዛሬ ሁሉ ነገር ተመቻችቶለት እዉቀትን ያልተማረ የድሮ ማንነቱን ያልቀየረ ነዉ

~
https://t.me/https_Asselfya
❀•°ተጋበዚልኝ

﴿الَّذِينَ يَذْكُرُونَ اللَّهَ قِيَامًا وَقُعُودًا وَعَلَىٰ جُنُوبِهِمْ﴾.
~ከሰዎች ምላስ አትተርፍም!!

ሙሳ ዐለይሂ ሰላም ለአላህ ስሞታ አቀረቡ "አላህ ሆይ ሰዎች በኔ ላይ የሌለብኝን ነገር ያወራሉ። (ተከላከልልኝ)"
አላህ ወደሳቸው እንዲህ አወረደ " ይህንን ለነፍሴም አላደረኩትም ለአንተ እንዴት አደርግልሃለው""

አዳቡ አሽሸርዒያ 1/8

~
~ለነፍሴ እረፍትን ሰላምን ፈለኩላት
እናም የማይመለከተኝን ነገር እደመተው የተሻለ ነገር አላገኘሁም ።

ራስህ ላይ አተኩር....!
~
👉መልካም ጓደኛ ከፈጣሪ የሚሰጥ ጸጋ መሆኑን አትርሳ!

~የጓደኛህን ስሜት ለመረዳት ሞክር፣ መልካም የሆነውን ነገሩን አውጣለት፣ አበረታታው፣ እንደማይጠቅም አትንገረው፣ ለሀዘኑ ሳይሆን ለደስታው ምክንያት ሁን፣ ለስኬቱ እንጅ ለውድቀቱ መንስኤ አትሁን።

👉መልካም ጓደኛ ሁን!
~መልካም ጓደኛ፦ የማይቀና አሳቢና መካሪከእኔ ይልቅ ለአንተ የሚል ካለህ አንተ ተባርከሃል፣ ታድለሃል። ከሌለህ ደግሞ አንተ ራስህ መልካም በመሆን ጀምር። ባህሪህንና ስራህን አይተው ይመጣሉ። ነገር ግን ያለምክንያት ከሄድክ በምክንያት አትምጣ። በእርግጥ አንዳንድ ጊዜ በሕይወትህ ውስጥ ጉዳት እንጂ ጥቅም የሌላቸው ሰዎች በራሳቸው ሰዓት ከሕይወትህ ሲወጡ እጅግ መታደል ነው።

t.me/https_Asselfya
ዩሱፍን የፈተነች፣ የዕቁብን ያስነባች፣ ነብያችን ሙሐመድን (ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) በብርቱ መከራ ዉስጥ ያሳለፈች ዱንያ አንተን ብትፈትን ምኑም  ሊገርምህ አይገባም።
*
ፈተናን ለማለፍ ከዪሱፍ (ዓለይሂ ሰላም) የተማርነው ለተጠቀመበትና ላስተንታኝ በቂ ነው። በአላህ መመካት፣ ተስፋ፣ በጎ አሳቢነት፣ ትእግሰት፣ ታዛዥ መሆን፣ አዋቂነት፣ ችግር ፈችነት፣ ብልህነት፣ ቆራጥነት፣ ሐቅን መያዝ፣ በአላህ መተማመንን፤ አሰተምሮናል።