💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.68K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.15K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
«አንድን ሰው አላህን አዘውትሮ እንዲለምነው ከወፈቀው ዱዓውን ሊቀበለው ፈልጓል ማለት ነው።»

ኢብኑል ቀይም (ረሒመሁል'ሏህ)
=~
ሙእሚን ወንድምክን:-
"ባታስደስተው አታስተክዘው
ባትጠቅመው አትጉዳው
ባታደንቀው አታንቋሽሸው"


የህያ ቢን ሙዓዝ
=~
«يجب على المرأة

• دوام الحياء من زوجها.
• وغض طرفها قُدَّامه.
• والطاعة لأمره.
• والسكوت عند كلامه.
• والقيام عند قدومه.
• والابتعاد عن جميع ما يسخطه.
• والقيام معه عند خروجه.
• وعرض نفسها عليه عند نومه.
• وترك الخيانة له في غيبته في فراشه، وماله، وبيته.
• وطيب الرائحة، وتعاهد الفم بالسواك، وبالمسك، والطيب.
• ودوام الزينة بحضرته.
• وتركها الغيبة.
• وإكرام أهله وأقاربه.
• وترى القليل منه كثيرا».

الكَبائر للذهبي، صـ (174-175).
ያም ሲሰናከል
ያም ሲሰናከል
ያም ሲሰናከል

.
.
ከስንት መሰነካከሎች በኋላ
ዞራ ዞራ ከ10 ዓመት በኋላ ከልጅነት ባሏ ጋር እንደገና ተጣመረች። ዐጃኢብ ነው መቸስ

አንዳንድ ጊዜ ገና በጠዋቱ የሚያፋታችሁ፤ ስትበስሉ፣ ስትረጋጉ፣ ምራቅ ስትዉጡ ... መልሶ ሊያጋባችሁ ነው የሚሆነው እኮ።

እንዲሁ እንብሰከሰካለን እንጂ እንደ መወለጃና መሞቻ ቀናችን ሁሉ የትዳር ቀናችንም፣ ተጣማሪያችንም ድሮ ገና ተጽፏል።

~
የአላህ ቃል ኪዳኖች...
🔸አስታውሱኝ _ አስታውሳችኋለሁ
🔸ብታመሰግኑኝ _ እጨምራችኋለሁ
🔸ምህረት ጠይቁኝ _ እምራችኋለሁ
🔸ጠይቁኝ _ እሰጣችኋለሁ ።

‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌
~በመልካም ስነምግባር የተዋቡ
ሰዎች ፈገግታቸው ልብን ያርሳል
አላህ ይጠብቃችሁ

~ቲስባሑ.
ዚክር  የልብ ፡ ሀይልና የትኛውንም ጣዕም የማይስተካከለው  የቀልብ ምግብ ነወ፡

ከዚክር መዘንጋት ደግሞ የልብ ዋነኛ በሽታ ነው።

የጧት ዚክር አንርሳ
=
يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا كُلُوا مِن طَيِّبَاتِ مَا رَزَقْنَاكُمْ وَاشْكُرُوا لِلَّهِ إِن كُنتُمْ إِيَّاهُ تَعْبُدُونَ

እናንተ እመኑ በተባላችሁበት ሁሉ ያመናችሁ ሆይ! ከነዚያ ከሰጠናችሁ ጣፋጮች ብሉ፡፡ ለአላህም እርሱን ብቻ የምትገዙ እንደኾናችሁ አመስግኑ፡፡

~
اللهم ردنا إليك ردا جميلاً، ربنا ظلمنا أنفسنا، فاغفر لنا فإنه لا يغفر الذنوب إلاّ أنت، ربنا جنبنا الفتن ما ظهر منها وما بطن، وقنا برحمتك شرور أنفسنا وسيئات أعمالنا، ربنا إن الدنيا تغيّرت أحوالها، وكثرت فِتنها، وزيّنها الشيطان لمريدها، فاللهم آتنا فيها حسنة وفي الآخرة حسنة وقنا عذاب النار، اللهم ارزقنا بفضلك وكرمك وجودك رزقاً حلالاً فقد قلّت طُرُقه وضُيِّقت سبله لكن رحمتَك أوسع، وقدرتك أكبر، اللهم اسلل سخيمة قلوبنا، وطيّب أرواحنا، ربنا ارزقنا الثبات ... اللهم إنا نسألك الثبات علی الأمر والعزيمة علی الرشد والغنيمة من كل بر.

اللهم آمين.
ሳትለይ መናፈቅ ምናባዊ ቅኝት
ስሜት ይረብሻል የጓደኛ ሸኝት

~
~ሞኝ ማለት ዛሬ ሁሉ ነገር ተመቻችቶለት እዉቀትን ያልተማረ የድሮ ማንነቱን ያልቀየረ ነዉ

~
https://t.me/https_Asselfya
❀•°ተጋበዚልኝ

﴿الَّذِينَ يَذْكُرُونَ اللَّهَ قِيَامًا وَقُعُودًا وَعَلَىٰ جُنُوبِهِمْ﴾.
~ከሰዎች ምላስ አትተርፍም!!

ሙሳ ዐለይሂ ሰላም ለአላህ ስሞታ አቀረቡ "አላህ ሆይ ሰዎች በኔ ላይ የሌለብኝን ነገር ያወራሉ። (ተከላከልልኝ)"
አላህ ወደሳቸው እንዲህ አወረደ " ይህንን ለነፍሴም አላደረኩትም ለአንተ እንዴት አደርግልሃለው""

አዳቡ አሽሸርዒያ 1/8

~