💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.68K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.15K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
فَتدبَّرِ الــقُــرآنَ إن رُمتَ الهُدى
فالعِلمُ تحتَ تَدبُّر القُرآنِ.
-ابن القيّم
🎈አዲስ የኪታብ ትምህርት ማስታወቂያ


📚 አዲስ የሚጀመረው ኪታብ :-
مذكرة على العقيدة الواسطية

የኪታቡ አዘጋጅ :-
الإمام محمد بن صالح العثيمين -رحمه الله-

🎙ኪታቡን ሚያቀሩት :- አሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም -ሐፊዘሁሏህ

📍በላይቨ ለመከታተል➷➷➷➷➷➷➷
t.me/SheikhMuhammedZainAdam
t.me/SheikhMuhammedZainAdam
ሙእሚንን እንደ ኢማኑ ልክና ደረጃ ሰዎች ያከብሩታል፣ ይወዱታልም፡፡በኢማኑ ከፍ ሲልም ያዩት ይሳሱለታል፣ የተዋወቁት ያፈቅሩታል፣ ሩቅ የሰሙት ያልሙታል  …
⇛አንድ ሰው የቱን ያህል መልከ-ጥፉ ቢሆንም እንኳ በኢማኑ ብቻ አላህ ዉበትን ያላብሰዋል፡፡ በተለይ የሌሊት ሶላት የሚሰግድ ከሆነ “ ይላሉ

ሸይኽ ኢብኑ ተይሚያ

_
منقول
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የጧት ዚክር አትርሱ ...

በዚክር የተገነባች ልብ ለመጥፎ ነገር ቦታ የላትም!

t.me/https_Asselfya
ወንጀልን ማቅለል የሙናፊቆች መለያ ነዉ።
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
~አማኝ ወንጀልን የሚመለከተዉ ከተራራ ሥር እንደተቀመጠና ተራራዉ በሱላይ ሊደረመስበት( ሊይወድቅበት )እንደቀረበ ነዉ።

~ሙያፊቅ ግን ወንጀልን የሚመለከተዉ አፍንጫዉ ላይ ዝምብ እንዳረፈችበትና ያችን ዝንብ እጁን አወናጭፎ እንዳባረራት አይነት ነዉ።

ማየት ያለብህ የወንጀሉን ትንሸ ሳይሆን የምታምጸዉን የጌታህን ታላቅነት ነዉ።

[ከደርስ የተቀነጨበ]

ኢላሂ ....
لاَ إِلَـهَ إِلاَّ أَنْتَ سُبْحَانَكَ إِنِّيْ كُنْتُ مِنَ الظَّالِمِيْنَ.
~
﴿ إِنَّمَا الحَياةُ الدُّنيا لَعِبٌ وَلَهوٌ وَإِن تُؤمِنوا وَتَتَّقوا يُؤتِكُم أُجورَكُم وَلا يَسأَلكُم أَموالَكُم ﴾
የተከበሩ ወራቶች!

ከአቢ በክራህ (رضي ﷲ عنه) ተይዞ:  ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿إنَّ الزَّمانَ قَدِ اسْتَدارَ كَهَيْئَتِهِ يَومَ خَلَقَ اللَّهُ السَّمَواتِ والأرْضَ، السَّنَةُ اثْنا عَشَرَ شَهْرًا، مِنْها أرْبَعَةٌ حُرُمٌ، ثَلاثٌ مُتَوالِياتٌ: ذُو القَعْدَةِ، وذُو الحِجَّةِ، والمُحَرَّمُ، ورَجَبُ، مُضَرَ الذي بيْنَ جُمادى، وشَعْبانَ.﴾

“አላህ ሰማይና ምድርን በፈጠረ ግዜ አመትን አስራ ሁለት ወር አድርጎቸዋል። ከነሱ ዉስጥ አራቱ የተከበሩ ናቸው። ሶስቱ ተከታታይ ሲሆኑ፤ ዙልቂእዳ ዙልሂጃና ሙሀረም ናቸው። ሌላው ደግሞ በጁማዳና በሻዕባን መካከል ያለው የሙደር (ጎሳዎች የታወቁበት)  የ”ረጀብ” ወር ነው።”

📚 ቡኻሪ ሙስሊም ዘግበውታል
t.me/https_Asselfya
~የረጀብ ወር ከሌሎች ወራቶች በላጭ መሆኑ፣ ወይም በረጀብ ወር ውስጥ የሆነ ቀን ለይቶ መፃም ወይም ሌሊቱን መቆም በተመለከተ የሚወሩና በየሚዲያው የሚዟዟሩ ሀዲሶች ከፊሎቹ በነብዩ ላይ የተቀጠፋ ከፊሎቹ ደግሞ ትክክል ያልሆኑ ዶኢፍ ሀዲሶች ናቸው።

~
~አንዳንዴ ...ከመዳም ኩሽና ወጣ በሉና..ፏ.ብትን በሉ። ዱኒያ አይደለችምን? አላህ በሚወደዉ ነገር ...ለራሳችሁ የሚያስፈልገዉን ነገር ሁሉ ሁኑለት

~እውነተኛ ደስታና ሰላም ሊገኝ የሚችለው ለዚህች አለም ፈጣሪ እና ጠባቂ ትዕዛዝ ተገዢ በመሆን ነው። ጌታችን እንዲህ ይላል :-

الَّذِينَ آمَنُوا وَتَطْمَئِنُّ قُلُوبُهُم بِذِكْرِ اللَّهِ ۗ أَلَا بِذِكْرِ اللَّهِ تَطْمَئِنُّ الْقُلُوبُ

[ ሱረቱ አል- ረዕድ፥ - 28 ]


እነዚያ እመኑ በተባሉት ሁሉ ያመኑ ልቦቻቸውም አላህን በማውሳት የሚረኩ ናቸው፡፡ ንቁ! አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ፡፡

~

t.me/https_Asselfya
↳አምነናል ስላሉ የማይፈተኑ መሰላቸዉን↰
አቡ ረይስ ሙሐመድ ኢማም
ቆየት ካሉ ሙሀደራዎች፦ አምነናል ስላሉ የማይፈተኑ መሰላቸዉን!?↰

↳ሌሎችም ነጥቦች ተዳሰዋል!

🎙በአቡ ረይስ ሙሐመድ ኢማም

t.me/abu_reyyis_arreyyis/9025
( ) ||
Abdelaziz Sheim
~ከቁርአን በላይ ጣፋጭ የለም ተጋበዙ..

▪️أواخر سورة الفرقان (رواية ورش)

القارئ: عبد العزيز سحيم

t.me/https_Asselfya
Audio
أخطاء بعض المسلمين في شهر رجب

የከፊል ሙስሊሞች ግድፈት በ"ረጀብ" ወር ላይ

تخصيص شهر رجب بالصيام
صلاة الرغائب
ليلة الإسراء والمعراج

خطبة الشيخ الدكتور عبد العزيز بن ريس الريس حفظه الله

📍በድጋሜ የተለጠፈ..!

🎙 አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም

t.me/abu_reyyis_arreyyis/9030
t.me/abu_reyyis_arreyyis/9030