💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.68K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.15K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
~የኢልም ዋና ሀላፊነት ራስን መቀየር ነዉ.....

~
ኢስቲغፋር ...
~ለቀልብ ዕረፍት፣
~ለአዕምሮህ እርካታ፣
~ለነፍስህ ደስታ፣
~ለልቦናህ ጤና፣
~ለገንዘብህ በረከት፣
~ለመንፈስህ ምግብ ነው።

ራስህን ታድስበታለህ፣ ቤተሰብህን ታስተካክልበታለህ፣ ኑሮህን ታስዉብበታለህ።
በምንም ዉስጥ ሁን፥ ኢስቲግፋርን አዘውትር።

. t.me/https_Asselfya
👍1
የምእመናን እናት እሙ ሀቢባ እንዳስተላለፈችው የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል።

አላህ፣ መላኢካዎች፣ የሰማይና የምድር ነዋሪዎች እንዲሁም በጉድጓዷ ያለችው ጉንዳንና ውሀ ያለቸው አሳ ነባሪ እንኳን ሳይቀር ሰዎችን መልካም ነገር በሚያስተምር ሰው ላይ ሰለዋት ያወርዳሉ።

📚(ቲርሚዚ ዘግቦታል)

t.me/https_Asselfya
﴿ وَعَلَى اللَّهِ فَتَوَكَّلُوا إِنْ كُنْتُمْ مُؤْمِنِينَ ﴾.
አላህ ትክክለኛ አዕምሮ የሰጠው ሰው እሄን ሚል አይመስለኝም ! አላህ ወደ ትክክለኛ አዕምሮዋቹ መልሷቹ ወደ ትክክለኛ የተፈጠራቹበት ሀይማኖት አላህ ይመልሳችሁ።ጌታችን አላህ እናንተ ከምትሉት ሁሉ የጠራ ነው
سُبْحَانَ اللَّهِ عَمَّا يَصِفُونَ

t.me/Darutewhide
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
•አንድ ነገር መሐፍዝ(መሸምደድ) የሚፈልግ ሰው ያንን መሀፈዝ የሚፈልገውን ነገር ድምፁን ከፍ በማድረግ ያንብበው።

አንድን ነገር ደሞ መረዳት የሚፈለግ ሰው ድምፁን ዝግ አድርጎ ያንብበው።

―መሀፈዝ ስትፈልግ ድምፅህን ከፍ፣መረዳት ስትፈልግ ደሞ ድምፅህን ዝቅ አድርገክ አንብብ!
=t.me/AbuSufiyan_Albenan
~አቡ አል-ዘያሊ ረሒመሁሏህ እንዲህ ብለዋል፡-

ዝምታን ተማር ልክ ለዲንህ የሚጠቅምህን ንግግርን እንደምትማረው ሁሉ ዝምታም ይጠቅምሃልና በዝምታ ውስጥ ሁለት ባህሪያቶች አሉ አንደኛው ተናጋሪው ሰው  ካንተ የበለጠ ዐዋቂ ከሆነ እውቀት ትወስዳለህ።ሁለተኛው ከአንተም የበለጠ ተከራካሪ ከሆነ እራስህን ትከላከልበታለህና።
            📚جامع بيان العلم 1/550)
═════ ❁✿ ══
منقول

t.me/https_Asselfya
📍ተቀርተዉ የተጠናቀቁ ደርሶች ለማገኘት

https://t.me/ABUJUWEYRIYAA
https://t.me/ABUJUWEYRIYAA

🎙በኡስታዝ ኸድር አህመድ
~ለራስህ ስትል ጠንካራ ሁን! ሂወት ለሰነፎች ፍፁም ቦታ የላትም

=
~አላህ ሆይ !
~
ጠቃሚ የሆነ እውቀት መልካም የሆነ ሲሳይ ተቀባይነት ያለውን ስራ እለምንሀለሁ !!
❝𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥❞

ይቀላቀሉ ይጠቀማሉ "!!

ሸር በማድረግ ለኸይር ሰበብ ይሁኑ!

⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩
http://t.me/AbuSufiyan_Albenan
http://t.me/AbuSufiyan_Albenan
አደራ የድብቅን ወንጀልን ተጠንቀቅ!
~ መጨረሻን(ኻቲማን) ያበላሻልና

ኢላሂ መጨረሻችንን አሳምርልን።
~
تلاوة من سورة الزمر.
القارئ: خالد الرياعي
أصبحنا وأصبح الملك لله والحمد لله
لا إله إلا الله وحده لا شريك له
له الملك وله الحمد وهو على كل شيء قدير
ربِّ أسألك خير ما في هذا اليوم وخير ما بعده
وأعوذ بك من شر ما في هذا اليوم وشر ما بعده
ربِّ أعوذ بك من الكسل وسوء الكبر
ربَّ أعوذ بك من عذابٍ في النار وعذاب في القبر .

#أذكار_الصباح
በሰላም ከሀገር ወቶ በሰላም ለመመለስ መብቃት ትልቅ የአሏህ ፀጋ ነው አልሃምዱሊላህ መንገደን ሁሉ ገር እንድያደርግልኝ እለምነዋለሁ
የሱናዋ~ቆንጆ በተውሂድ ያበበች
በሰላም ከሀገር ወቶ በሰላም ለመመለስ መብቃት ትልቅ የአሏህ ፀጋ ነው አልሃምዱሊላህ መንገደን ሁሉ ገር እንድያደርግልኝ እለምነዋለሁ።
~የሱናዋ ቆንጆ ዘንካታዋ ኩብል
ሀገር ልገባ ነው ስደት በቃኝ ልትል

    አልሀምዱሊላህ

~መንገድሽ ይመር አይኑረው እንቅፋት
ከኛ መራቅሽን ምንም ባንወደውም


~ሀገር መግባትሽን ፈፅሞ አንጠላውም
በሰላም ተገናኝ ከቤተሰቦችሽ ከባልተቤትሽ

ዲኑንም ተማሪ ከእህት ወድሞችሽ
ተውሂድ ሱና ፏፍቶ እንዲሟሽሽ


መልካም ጉዞ የኡበይዳ ማሚ💐💐
እኔብ በቅርብ ኢንሻአላህ እከተልሻለሁ.....
~ኢማሙ ኢብኑል ቀይም ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ፡-

በተወኩል ላይ ተረከዞቹን ያፀና እራሱንም
ወደ አላህ ያስጠጋ እንዲሁም እራሱን ታዛዥ ያደረገ ሰው እርካታን ማግኘቱ ቅሮት የለውም።

            📚مدارج السالكين ٢ / ١٧٣"]
~ኢብኑል_ቀዪም ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ  : -
«ችግርን እና ህመምን መደበቅ የብልሆች መገለጫ ነው።»

📚 ۞ الفـوائـد【32】