💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.68K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.15K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
~ስትጠፋ እንጂ ምን ያህል ጥሩ እንደሆንክ አያውቁም፣ ስትቀየር እንጂ ምን ያህል ደግ እንደሆንክ አይረዱም፣ ስትሞት እንጂ ምን ያህል  ደጋፊያቸው እንደሆንክ አያስተዉሉም። ከጎናቸው ስትጠፋ ያ ልጅ እኮ ጠፋ ይላሉ
ዝም ብለህ ሥራህን ሥራ ወዳጄ

t.me/https_Asselfya
~መጣብን ሳይሆን መጣልን የምትባል ሠዉ ሁን።

ኢላሂ !
አፈጣጠራችንን እንዳሳመርከዉ አህላቃችንን አሳምርልን

~
~የመረበሽና የመጨነቅ ስሜት ሲሰማክ ለምትወደው ሰው ሳይሆን ለሚወድክ ሰው ተንፍስ

~መልካም ምሽት...
ነዋቂዱል ኢስላም
አብዱል አዚዝ አሕመድ
1ኛው አፍራሽ- 03:25
2ኛው አፍራሽ- 11:59
3ኛው አፍራሽ- 16:46
4ኛው አፍራሽ- 24:57
5ኛው አፍራሽ- 32:30

6ኛው አፍራሽ- 38:35
7ኛው አፍራሽ- 50:25
8ኛው አፍራሽ- 57:34
9ኛው አፍራሽ- 1:05:00
10ኛው አፍራሽ- 1:13:35
የመኝታ ዚክር ...
       〰️〰️〰️
بسمك ربي وصعت جنبي وبك ارفعه فإن أمسكت نفسي فارحمها وإن أرسلتها فاحفظها بما تحفظ به عبادك الصالحين »

~ትርጉም፦(ጌታዬ ሆይ በስምህ ወገቤን አሳረፍኩ በስምህም አነሳዋለሁ፥ነፍሴ ከያዝካት እዘንላት፣ከለቀቅካትም መልካም ባሮችን በምትጠብቅባት ጠብቃት።

🔖መተኛትህን ካልቀረ በሱና ላይ ሁነህ ተኛ!

t.me/https_Asselfya
የምኞታችንን  በአንዴ  ብናገኘዉ
አይገባንም ነበር የትዕግስት ዋጋዉ
ሁልጊዜ  መደሰት ቢሆን ሕይወታችን
አናቀዉም  ነበር  የደስታ  ጣዕሙን

✍️🥀......🥀
~በዉበትሽ ባልሽ ላይ አትኩራሪ.!!

🎙ኡስታዝ አቡ ሙስሊምሀፊዘሁላህ
በሸለቆው ላይ በእርጋታ ና በቀስታ ኑር!!

العلم وادٍ، فإذا هبطت وادياً فعليك بالتُؤدة حتى تخرجَ منه
ابن شهاب الزهري
ኢውቀት ሸለቆ ነው። አንድን ሸለቆ የወረድክ(የገባህ) ጊዜ  እሰክትወጣ ድረስ በእርጋታ(በቀስታ) አደራህን።

#ሞተህ ጌታህን እስክትገናኝ ድረስ ማለታቸው ነው።

t.me/https_Asselfya
👉በዚክር መበርታት ካላቸው ጥቅሞች መካከል፡-

ለምሳሌ:- የጠዋት እና የማታ ዚክር ፣ መፀዳጃ ቤት ስንገባ እና ስንወጣ የሚባለዉን አዝካር፣ ከመኝታ በፊት የሚደርግዉን ዚከሮችን ማድረግ ..

ለአኼራችንም ከመጥቀሙ ጋር
👉 ከጅን:ከቡዳ;ከድግምት ራሳችንን መጠበቅና ማዳን የምንችልበት ዋነኛው ሰበብ ነው።

ለዛም ነው ➛ተወዳጁ ነብይ ﷺ ፡- ‹‹አንድ ሰው ራሱን ከሸይጣን አያድንም በዚክር ቢሆን እንጂ፡፡›› ብለው ያስተማሩን

📚ቲርሚዚ 28673
t.me/https_Asselfya
እንደራስህ የምታየው እንጂ
እንደራስህ የሚሆንልህ የለም።

~
ቋንቋቸው አልገባ ብሎን እንጂ በዝምታቸው ውስጥ ብዙ ተናጋሪዎች አሉ።ሰው ሲያወራ እንጂ ዝም ሲል ማንበብ ስለማንችል ዝም ባለ ጊዜ የጠፋ "ብላክ ቦርዶ" ይመስለናል።አልተረዳችሁኝም?!

አቡ ዑበይዳ
t.me/AbuOubeida
*فَلِلَّهِ ٱلْحَمْدُ رَبِّ ٱلسَّمَٰوَٰتِ وَرَبِّ ٱلْأَرْضِ رَبِّ ٱلْعَٰلَمِينَ
ምስጋናም ለአላህ ለሰማያት ጌታ ለምድርም ጌታ ለዓለማት ጌታ የተገባው ነው፡፡

*وَلَهُ ٱلْكِبْرِيَآءُ فِى ٱلسَّمَٰوَٰتِ وَٱلْأَرْضِ ۖ وَهُوَ ٱلْعَزِيزُ ٱلْحَكِيمُ*
ኩራትም በሰማያትም በምድርም ለእርሱ ብቻ ነው፡፡ እርሱም አሸነፊ ጥበበኛ ነው፡፡

📕ሱረቱል ጃሲያ 36_37

=
ሰለፊዋ ----ቆንጆ በሂጃብ ያማርሽው፡
ማማር ለማንደሁ ጠንቅቀሽ ያወቅሺው፡
በያደባባዩ -ፎቶ ማፖስቺው፡
ለፃፈልሽ -ሁሉ ፊት ማትሰጪው፡
ማማር በሂጃብ ነው እህቴ ጠንክሪ፡
በሱ ---የመጣውን አትደራደሪ፡
አንገት ሰበር አርጊ ሀያዕም ይኑርሽ፡
ቀልቃላ --አትሁኚ ሰለፍይ ሆነሽ
!!!
‏﴿ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا ﴾.
🔖የውመል ጁሙአ አንድ ሰአት አለች ....
   〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
አንድ ሙስሊም ያንን ሰአት አላህን እየለመነ  ተቀምጦ  አያገኘውም፦ አላህ የለመነውን ሁሉ የሰጠው ቢሆን እንጂ።

🔘ዱአ እናብዛ ..
አላህ ሀገራችንን  ሰላም እንዲያደርግልን ፍልስጤን ላሉ ወንድም እህቶቻችን   ሙስሊሞችን የበላይ  እንዲያደርጋቸው ቀልባችንን ወደ አላህ እናጠልጥለው ።
~ከእንግዳ ሁሉ መጥፎው ሰው ቤት የየዉን ሁሉ ገብቶ የሚያወራ።
ሰው ቤት ስትገቡ ዐይናችሁን ጨፍኑ፣ ስትወጡ ስለዚያ ቤት ምንም የማትናገሩ ዲዳ ሁኑ።

~