This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
~ሰበሐል ኸይር !
.
🔍አስባቹህታል ግን.....
ዱንያ እንዲህ ያማረች አይን አይታዉ ጆሮ ሰምታዉ በሰዉ ልጅ ልብ ዉል ብላ የማታዉቀዉ ጀነት እንዴት ትሆንን......ኢላሂ ያለምንም ምርመራ ጀነትህን አደራ!

~አላህ ከከለከላቸዉ ነገሮች ከተከለከልክ ሽርክን ፦ወንጀልን ከራክ ላንተ መፋዛ አለልህ!!
إِنَّ لِلْمُتَّقِينَ مَفَازًا
ለጥንቁቆቹ መዳኛ ስፍራ አልላቸው፡፡.
📚ሱረቱል ነበእ 31
አላህ ሆይ ! አንተ ልብን እንደፈለክ የምታገላብጥ ነህና ልቤን በዲነል ኢስላም አፅናልኝ።
✍️ሰላም ዋሉልኝ ...

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
Photo
አንብብብ !ማንበብ ለተሻለ ሕይወት.....
~ከምሬ ነዉ የምላችሁ
ገንዘብ ደስታን አይገዛም!
እዉነተኛ ደስታ የሚገኘዉ ከጌታችንጋ በመተሳሠር ብቻ ነዉ።
~
ገንዘብ ደስታን አይገዛም!
እዉነተኛ ደስታ የሚገኘዉ ከጌታችንጋ በመተሳሠር ብቻ ነዉ።
~
🔖መልካም ሚስት በጅንጀና አትገኝም።
📍ኢብኑል አረብይ አልማሊኪይ አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል።
📖أحكام القرآن (1/536)
=
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
📍ኢብኑል አረብይ አልማሊኪይ አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል።
«መልካም ሚስት የምትገኘው ባንተ ጥረት አይደለም። እሷ ማለት አላህን ለሚፈራ ሰው የምትሰጥ የአላህ ሲሳይ (ሪዝቅ) ናት።»📖أحكام القرآن (1/536)
=
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
☑️ ቀልባችን እንዲደርቅ፣ እንዲበታተንና እንዲደክም ከሚያደርጉ ነገሮች ውስጥ አንዱና ዋናው የሀራም እይታ ነው።
قُل لِّلْمُؤْمِنِينَ يَغُضُّوا مِنْ أَبْصَارِهِمْ وَيَحْفَظُوا فُرُوجَهُمْ ۚ ذَٰلِكَ أَزْكَىٰ لَهُمْ ۗ إِنَّ اللَّهَ خَبِيرٌ بِمَا يَصْنَعُونَ
"ለምእመናን ንገራቸው፡- ዓይኖቻቸውን (ያልተፈቀደን ከማየት) ይከልክሉ፤ ብልቶቻቸውንም ይጠብቁ፤ ይህ ለነሱ የተሻለ ነው፤ አላህ በሚሠሩት ሁሉ ውስጥ ዐዋቂ ነው"
t.me/https_Asselfya
قُل لِّلْمُؤْمِنِينَ يَغُضُّوا مِنْ أَبْصَارِهِمْ وَيَحْفَظُوا فُرُوجَهُمْ ۚ ذَٰلِكَ أَزْكَىٰ لَهُمْ ۗ إِنَّ اللَّهَ خَبِيرٌ بِمَا يَصْنَعُونَ
"ለምእመናን ንገራቸው፡- ዓይኖቻቸውን (ያልተፈቀደን ከማየት) ይከልክሉ፤ ብልቶቻቸውንም ይጠብቁ፤ ይህ ለነሱ የተሻለ ነው፤ አላህ በሚሠሩት ሁሉ ውስጥ ዐዋቂ ነው"
t.me/https_Asselfya
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የምሽት ስንቅ
ከቁርአን በላይ ጣፋጭ የለም !
ከቁርአን በላይ ጣፋጭ የለም !
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
~ካነበብኩት ላካፍላችሁ
✅ ለስኬታማ ህይወት ...
1. አመስጋኝ ልብ ፦ የተሻለ ለማግኛት የሚጥር እና ባለው ነገር ፈጣሪውን የሚያመስገን፤ ትንሽ ነገሮች ውስጥ ያለው ዋጋ የሚያውቅ የሚረዳ፤ ሁሉም በጊዜው እንደሚሆን ጠንቅቆ የሚያውቅ፤ ባጣው ነገር ልቡን ከሚያመው ባለይ በቀረው ነገር የሚደሰት ነው። መማር የማያቆም ልብ አለው።
2. ይቅር የሚል ልብ ፦ ትላንትናው ላይ በሆነበት ነገር ቂም ያልያዘ እና ልቡን ዝግ ያላደረገ። በተቻለው መጠን እነዚያ ሰዎች ሰው እንደሆነ የሚገነዘብ ነው። ይሄ ማለቴ ሰው ስህተት ይሰራል ያንን ደግሞ መሻር የማይችለው የህይወት እዉነት እንደሆነ ጠንቅቆ የሚያውቅ። ስለዚህ ይቅር እያለ፤ ይቅርታ እያጠየቀ፤ ከትላንት ስህተት በመሻል የዛሬው ህይወት የሚመራ ነው። ነገ በመነፈቅ ያልተጠናወዘ፤ ትላንት በማሰብ ኖሮ እኮ ትላንት ቀረ የማይል፤ ህይወት አሁን ያለው ነገር በጣም ወሳኝ እንደሆነ በማሰብ ያንን በማጣጣም የሚኖር ነው።
3. ትግስተኛ የሆነ ልብ ፦ ትግስት እንደ ኮሶ የምትመር እንደ ወይን ጣፈጭ የሆነ ውጤት የምትሰጥ መሆኖን ጠንቅቆ የተረዳ። ነገሮች በጉልበት ከመጣል ይልቅ በትግስት እና በትጋት እንደሚያሸነፍ የሚያውቅ ሰው ነው።
4. የማይሰብር ቅስም ያለው፦ መሞከር የማያቆም፤ ከትላንትናው ስህተት ተምሮ ለዛሬው ስራ የተሻለ ለመሞከር የሚጥር። ነቀፋ እና ትችትን የሚቀበል፤ገንቢ የሆኑ ተግሳፅዎች የሚቀበል፤ ከስድብ ውስጥ ትምህርት የሚወስድ ፤ በደገፊዎች ሙቀት ምን ማድረግ እንዳለበት የማይረሰ፤ አይኑን ህልሙና ግቡ ላይ የሚያደርግ ነው። በተቺዎቹ ስድብ እና ያልተገባ ቃላት ለራሱ ያለው ቦታ እንዳንቀንስ ንግግራቸው ወደ፥ ውስጥ የማያስገባ። ጠንከር አስተያያት የማድመጥ እና የመቀበል አቅም ያለው።

Forwarded from A/shikur abu fewzan~ibnu muhamod
አስተዋይ የሆነ ሰዉ ፎሎዎር ለማብዛት ጧት ማታ አይለፋም፡፡
ዳታ በከፈተ ቁጥርም ተከታዮቼ ጨመሩ ወይንስ ቀነሱ እያለ አይጨነቅም ፡፡
ምክኒያቱም ተከታዮቹ በጨመሩ ቁጥር ተጠያቂነቱም በዛዉ ልክ ይጨምራልና ፡፡
አነሰም በዛም በምንለቃቸዉ ነገሮች መጠየቃችን የማይቀር ነዉ፡፡
ስለዚህ በየ ደቂቃዎች ልዩነት ቻናላችን ጨመረ ወይንስ ቀነሰ እያልን ከምንፈትሽ በየደቂቃዉ ኢማናችንን እንፈትሽ እላለሁ፡፡
አላህ ከአስተዋዩች ያድርገን!
✍አብዱ ሽኩር

💎أَمْ حَسِبَ ٱلَّذِينَ ٱجْتَرَحُوا۟ ٱلسَّيِّـَٔاتِ أَن نَّجْعَلَهُمْ كَٱلَّذِينَ ءَامَنُوا۟ وَعَمِلُوا۟ ٱلصَّٰلِحَٰتِ سَوَآءًۭ مَّحْيَاهُمْ وَمَمَاتُهُمْ ۚ سَآءَ مَا يَحْكُمُونَ
እነዚያ መጥፎን የሠሩ ሕይወታቸውም ሞታቸውም ትክክል ሲኾን እንደእነዚያ እንደ አመኑትና መልካምን እንደሠሩት ሰዎች ልናደርጋቸው ያስባሉን ?(አይሰቡ)፡፡
አምኖ መልካም የሠራና መጥፎ የሠራ አንድ ነዉ ብለዉ የሚፈርዱት ፍርድ የከፋ የሆነ ነዉ።

ሀያዕ
Daru tewhid
አዲስ ሙሀደራ
ሀያዕን በተመከተ ሰፋ ያለ ዳሰሳ
ዛሬ ጀማዱ-ሣኒ 18/1445 አንፎ ድልድይ ሁዘይፋ መስጂድ የቀረበ ምክር
🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ሀፊዘሁላህ
t.me/Darutewhide

👍1
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
Daru tewhid – ሀያዕ
~ሀያእ የማንነታችን መገለጫ ነዉ።
~የሠዉ ትርጉሙ የኡማ ትርጉሙ ሀያእ ሲኖር ነዉ በእዉነቱ
~ከልጡ ጋር ነዉ የሚኖረዉ የዛት ሂይወቱ
~የዘመናትን ክፉ ፍጻሜ ካልፈራህ ሀያእ ከሌለህ ያሻህን ስራ በወቅቱ
~ኢላህ አስዉበን

✅ አሏህን በብዛት የሚያወሱ ከሁሉም ቀዳሚወች ናቸው።
﴿وَاذْكُرُوا اللهَ كَثِيرًا لَّعَلَّكُمْ تُفْلِحُونَ﴾✨
- «سُبْحَانَ اللهِ»
- «الحَمْدُ للهِ»
- «لَا إلَهَ إلَّا اللهُ»
- «اللهُ أكْبَرُ»
- «سُبْحَانَ اللهِ وَبِحَمْدِهِ»
- «سُبْحَانَ اللهِ العَظِيمِ»
- «لَا حَوْلَ وَلَا قُوَّةَ إلَّا بِاللهِ»
- «أسْتَغْفِرُ اللهَ وَأتُوبُ إلَيْهِ»
- «لَا إلَهَ إلَّا أَنْتَ سُبْحَانَكَ إنِّي كُنْتُ مِنَ الظَّالِمِينَ»🍁

➡️ለአንድ ሷሊህ ከቁርአን በየቀኑ ምን
ያህሉ እንቅራ ተብሎ ተጠየቀ?
➡️እሱም ደስታን በምትፈልገው ልክ
ቅራ ብሎ መለሰ።
ያህሉ እንቅራ ተብሎ ተጠየቀ?
➡️እሱም ደስታን በምትፈልገው ልክ
ቅራ ብሎ መለሰ።