~ያለመግባባታችን ትልቁ ምክንያት ፦
የምናዳምጠው ለመረዳት ሳይሆን መልስ ለመስጠት ስለሆነ ነው።
✍️
የምናዳምጠው ለመረዳት ሳይሆን መልስ ለመስጠት ስለሆነ ነው።
✍️
ربنا آتِنَا فِي الدُّنْيَا حَسَنَةً وَفِي الْآخِرَةِ حَسَنَةً وَقِنَا عَذَابَ النَّارِ
ሙሓደራ 163 አስር ምክሮች ለኡማው ወጣቶች-1 በኡስታዝ አቡ ሙስሊም المحاضرة 163 عشر وصايا…
በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ዑመር ሀሰን አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁሏህ)
አዲስ ሙሀደራ
〰➖〰➖〰
«
« المقدمة، والوصية الأولى: التوحيد هو حق الله على العبيد. !!»
🎙በኡስታዝ አቡ ሙስሊም حفظه الله
https://t.me/AbumuslimAlarsi
https://t.me/AbumuslimAlarsi
〰➖〰➖〰
«
አስር ምክሮች ለኡማው ወጣቶች-1»« المقدمة، والوصية الأولى: التوحيد هو حق الله على العبيد. !!»
🎙በኡስታዝ አቡ ሙስሊም حفظه الله
https://t.me/AbumuslimAlarsi
https://t.me/AbumuslimAlarsi
📌ሸይኽ ዐብዱረዛቅ አል በድር እንዲ ይላሉ፦
💎የተከበርሽዋ እህቴ ሆይ !🌸
እውነተኛ ዉበት እና የተሟላ ጌጥ የምትፈልጊ
ከሆንሽ?
➢ይህን ቁንጅና እና ዉበት ልታንፀባረቂው
ደግሞ የምትችይዉ በነዚህ ነገራቶች ላይ ሆነሽ ስትታይ ነው።
➢ኢማን ፣ተቅዋ በአሏህ ሱብሃነሁ ወተዓላ
ሸሪያ ፣ድንጋጌዎች ህግጋትና ጥቆማዎችን
በመተግበር የሱን ፊት ብቻ በመፈለግ ነው።
ይህ ነው ትክክለኛ ዉበትሽ ይህ ነው
ትክክለኛ ደስታሽ ይህ ነው ለአንድ ሰው
በዱኒያም በአኼራም ነፃ መውጫዉ
ا موعظة للنساء (ص/14
💎የተከበርሽዋ እህቴ ሆይ !🌸
እውነተኛ ዉበት እና የተሟላ ጌጥ የምትፈልጊ
ከሆንሽ?
➢ይህን ቁንጅና እና ዉበት ልታንፀባረቂው
ደግሞ የምትችይዉ በነዚህ ነገራቶች ላይ ሆነሽ ስትታይ ነው።
➢ኢማን ፣ተቅዋ በአሏህ ሱብሃነሁ ወተዓላ
ሸሪያ ፣ድንጋጌዎች ህግጋትና ጥቆማዎችን
በመተግበር የሱን ፊት ብቻ በመፈለግ ነው።
ይህ ነው ትክክለኛ ዉበትሽ ይህ ነው
ትክክለኛ ደስታሽ ይህ ነው ለአንድ ሰው
በዱኒያም በአኼራም ነፃ መውጫዉ
ا موعظة للنساء (ص/14
Forwarded from دروس وفوائد أبي حزام عبدالرحمن بن سعيد
አላህ ያዘዛቸውን የሚታዘዙ ሰዎች አፈር ቢንተራሱ ጠጠር ቢጎርሱ እንኳ ገደብ አልባ በሆነ ደስታ ውስጥ ያሉት እነሱ ናቸው ፡፡
ኢማም ኢብኑል ቀይም
ሚፍታሁ ዳሩ ሰዓዳህ (1/293)
ኢማም ኢብኑል ቀይም
ሚፍታሁ ዳሩ ሰዓዳህ (1/293)
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
~ጣፋጭ ወስያ•••
وصية أبي إسحاق الإليبيري...
ሰላት አይሰግዱም '
ቁርአን አይቀሩም '
በምላሳቸው መቼም አላህን አያወሱም '
ዘፈንና ዘመዶቹን አዘውትረው ይሰማሉ '
ሀሜትና ቅጥፈትንም ያዘወትራሉ '
ከዚያም የጭንቀትና የህመም ስሜት ሲሰማቸው ሩቃ ሚያደርግልኝ ሸይኽ እፈልጋለሁኝ ይላሉ። '
እንዲህ አይነት ሰዎች ለህመማቸው ፈውስ ለማግኘት ሩቃ ሳይሆን ሚያስፈልጋቸው ወደ አላህ መቶበትና መመለስ ነው ። '🌿
منقول
ቁርአን አይቀሩም '
በምላሳቸው መቼም አላህን አያወሱም '
ዘፈንና ዘመዶቹን አዘውትረው ይሰማሉ '
ሀሜትና ቅጥፈትንም ያዘወትራሉ '
ከዚያም የጭንቀትና የህመም ስሜት ሲሰማቸው ሩቃ ሚያደርግልኝ ሸይኽ እፈልጋለሁኝ ይላሉ። '
እንዲህ አይነት ሰዎች ለህመማቸው ፈውስ ለማግኘት ሩቃ ሳይሆን ሚያስፈልጋቸው ወደ አላህ መቶበትና መመለስ ነው ። '🌿
منقول
Forwarded from DARU-TEWHID [ዳሩ-ተውሒድ] (Mohammed Ibnu Fedlu [Abu Nuh])
~
ኒቃብ ለባሿ እህቴ ኒቃብሽ ላይ ፅኚ! ምንም እንኳን ከቤተሰብ ጀምሮ ከተለያየ አቅጣጫ ጫናው ቢበረታብሽም ለጨረታ የቀረበ እንትን ይመስል ፊትሽን ለአጅነብይ ወንድ እያሳዩ መሄዱ በምንም መልኩ ሊያምርሽ እና ልታስቢው አይገባም!! አላህ ብርታቱን ይስጥሽ.።~በርካታ የዱንያን ፈተናዎች እና ደስ የማይሉ የሚረብሹ ስሜቶችን በየቀኑ እንታገላለን። በዚህ ሁሉ መሀል ደህና መስለን ለመታየት የምናደርገው ጥረትም ሌላው ከባድ ትግል ነው።