💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.69K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.15K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
~እንደ እኛ መተኪያ የላቸውም ብለን ያሰብናቸው  ሰዎች #እንደ አሏህ ግን እኛ ካሰብናቸው በላይ  በላይ በመልካም ስብዕና የተዋቡ ደግ የእርሱ ባሮች አሉ!
   
وعسيى أَنْ تُحِبُّوُا شَيْئَاً وَهُوا شَرٌ لَكُمُ وَاللَّه يَعْلَمُ وَأَنْتُم لَا تَعْلَمُوُنْ"!!!!
Hilya #10
Ibnu Munewor
«ሒልየቱ ጧሊቢል ዒልም»

☞︎︎︎ ክፍል - 10

የሱና ብርሃን ትምህርት ቤት ግሩፕ ላይ በየ ሳምንቱ የሚቀርብ ትምህርት።

🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር


ጆይን፡‐  t.me/fejir_tube
~አሏህ ሆይ! ከሰጋጆች አድርገን

ረሱል ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንድህ ብለዋል
አንድ
ባሪያ ወደ ሶላት መቆምን ባሰበ ግዜ
ወንጀሉ ሁሉ ትመጣና ጫንቃው ላይ ትደረጋለች
ባጎነበሰ(ሩኩእ) እና ወይን በተደፋ(ሱጁድ) ግዜ ከአርሱ (ወንጀሉ)ትረግፋለች።

📚አልባኒ ሶሂህ ብለውታል
~ከሳሊሆች አንዱ ነውና ሁሌ ከአዛን በፊት ወደ መስጅድ ለምን ትሄዳለክ ተብሎ ተጠየቀና እንዲህ ብሎ መለሰ:-

«አዛን'ኮ ዝንጉዎችን ለማስታወስ ነው ከእነርሱ እንዳልሆን እፈልጋለሁ።»
~የአሏህ ሲትር ባይኖርና #ወንጀል ሽታ ቢኖረው ማንም ባልቀረበን ነበር!
#የሰው ልጅ በምኑ ይሆን ሚኮፈሰው ሱብሀን አሏህ!
~ኢብኑል ሙባረክ አሏህ ይዘንላቸዉና እንድህ ይላሉ
ወደ ብዙ እውቀት ከሚያሥፈልጋቹህ ይበልጥ ወደ ትንሽ አደብ (ስርአት) እጅግ በጣብ ፈላጊዎች ናቹህ
አላማ ይኑርህ
Daru tewhid
ህይወት የምትጣፍጠው ፣ ደስታ የምታገኘው እንደፈለክ እንደ እንስሳ ስትኖር ሳይሆን ጠንካራ ሆነህ የአቋም ሰው ስትሆን ነው!!

🎙በኡስታዝ አቡል ዐባስ ሀፊዘሁላህ

       t.me/Darutewhide
~ያለመግባባታችን ትልቁ ምክንያት
የምናዳምጠው ለመረዳት ሳይሆን መልስ ለመስጠት ስለሆነ ነው።

✍️
ሠውን ለማስደሰት
ከመሞከርህ በፊት
ራስህ ደስተኛ ሁን

~
ربنا آتِنَا فِي الدُّنْيَا حَسَنَةً وَفِي الْآخِرَةِ حَسَنَةً وَقِنَا عَذَابَ النَّارِ
- «يَا فَـاطِمَة خَيرٌ لِلمـرأَة أَن لَا يَراهَا الرِّجَال🌷!» .

- الشيّخ عبد السّلام الشُویعر
ሙሓደራ 163 አስር ምክሮች ለኡማው ወጣቶች-1 በኡስታዝ አቡ ሙስሊም المحاضرة 163 عشر وصايا…
በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ዑመር ሀሰን አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁሏህ)
አዲስ ሙሀደራ


«አስር ምክሮች ለኡማው ወጣቶች-1»

« المقدمة، والوصية الأولى: التوحيد هو حق الله على العبيد. !!»
         

🎙
በኡስታዝ አቡ ሙስሊም حفظه الله

https://t.me/AbumuslimAlarsi
https://t.me/AbumuslimAlarsi
📌ሸይኽ ዐብዱረዛቅ አል በድር እንዲ ይላሉ፦

💎የተከበርሽዋ እህቴ ሆይ !🌸
እውነተኛ ዉበት እና የተሟላ ጌጥ የምትፈልጊ
ከሆንሽ? 
➢ይህን ቁንጅና እና ዉበት  ልታንፀባረቂው
ደግሞ የምትችይዉ በነዚህ ነገራቶች ላይ ሆነሽ ስትታይ ነው።

➢ኢማን ፣ተቅዋ በአሏህ ሱብሃነሁ ወተዓላ
ሸሪያ ፣ድንጋጌዎች ህግጋትና ጥቆማዎችን
በመተግበር የሱን ፊት ብቻ በመፈለግ ነው።

ይህ ነው ትክክለኛ ዉበትሽ ይህ ነው
ትክክለኛ ደስታሽ  ይህ ነው ለአንድ ሰው
በዱኒያም በአኼራም ነፃ መውጫዉ

ا موعظة للنساء (ص/14
እህቶች ሽንት ቤት ስታጥቡ ጥንቃቄ አድርጉ ....
እነዚህን ባንድ ግዜ አቀላቅላችሁ ከመጠቀም ተቆጠቡ።

አንድ እህታችን እነዚህን ባንድ ግዜ ቀላቅላ በመጠቀም ሂወቷ አልፏል ።