💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.73K subscribers
1.27K photos
494 videos
123 files
5.14K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
ሶላት ከተጠናቀቀ በኃላ ..
🔍أَسْتَغْفِرُ اللهَ (3 x)
اَللَّهُمَّ أَنْتَ السَّلاَمُ، وَمِنْكَ السَّلاَمُ، تَبَارَكْتَ يَا ذَا الْجَلاَلِ وَاْلإِكْرَامِ.


~‘አላህን ምህረትን እጠይቀዋለሁ፡፡ {ሶስት ጊዜ፡፡} አላህ ሆይ! አንተ ሰላም ነህ ሰላምም የሚገኘው ከአንተ ነው የታላቅነትና የልግስና ባለቤት የሆንከው ጌታ ሆይ! ረድዔተ ብዙ ነህ፡፡

🔍لاَ إِلَـهَ إِلاَّ اللهُ وَحْدَهُ لاَ شَرِيْكَ لَهُ، لَهُ الْمُلْكُ وَلَهُ الْحَمْدُ وَهُوَ عَلَى كُلِّ شَيْءٍ قَدِيْرُ، اَللَّهُمَّ لاَ مَانِعَ لِمَا أَعْطَيْتَ، وَلاَ مُعْطِيَ لِمَا مَنَعْتَ، وَلاَ يَنْفَعُ ذَا الْجَدِّ مِنْكَ الْجَدُّ.
~‘ከአላህ በስተቀር  በሀቅ እሚመለክ አምላክ የለም፡፡ አንድ ነው፡፡ አጋርም የለውም፡፡ ስልጣ
ን የርሱ ብቻ ነው፡፡ ምስጋናም የሚገባው ለርሱ ብቻ ነው፡፡ አላህ ሆይ! አንተ የሰጠኸውን ነገር የሚከለክል የለም፡፡ የከለከልከውን የሚሰጥ የለም፡፡ የክብር ባለቤትከአንተ ዘንድ ክብሩ ቅንጣት አይፈይደውም፡፡

~‘ሱብሐነልሏህ .,33
~አልሃምዱሊልላህ  .33
~አላህአክበር ,33ጊዜ

~.ከአላህ በስተቀር በሀቅ እሚመለክ አምላክ የለም፡፡ አንድ ነው፡፡ አጋርም የለውም፡፡ ስልጣን የርሱ ብቻ ነው፡፡  የሚገባው ለርሱ ብቻ ነው፡፡ማናቸውንም ነገሮችን መፈፀም የሚችል ነው፡፡

t.me/https_Asselfya
Audio
(فَسۡـَٔلُوۤا۟ أَهۡلَ ٱلذِّكۡرِ إِن كُنتُمۡ لَا تَعۡلَمُونَ)

«ማታውቁ ከሆናቹህ አዋቂዎችን ጠይቁ በሚል የደረገ መሳጭ ኹጥባ!!»

🎙لفصيلة الشيخ فوزان عبدالله الفوزان حفظه الله تعالى

=

𝐓𝐞 ⭟ t.me/https_Asselefya1
አንዳንድ ጊዜ :
ለማወቅ መጎዳት፣ለማደግ መውደቅ፣ለማግኘት መሸነፍ አለብህ፣ምክንያቱም የህይወት ትልቁን ትምህርት የምትማረው
በህመም ውስጥ ነው።
ማህበራዊ መገናኛዎችን ትርጉም ባለው መልኩ ለበጎ ተግባር እናውላቸው። እንማማር፣ እንመካከር፣ የደርስና የደዕዋ መድረኮችን እንለዋወጥ፣ እናስተዋውቅ፣ የታመመን እናሳክም፣ የተቸገረን እንርዳ፣ የጠፋን እናፋልግ፣ የስራ አቅጣጫዎችን፣ የቢዝነስ ሃሳቦችን፣ የጤና መረጃዎችን፣ በሌሎችም የዱንያም ይሁን የዲን ጉዳይ ላይ አስተዋፅዖ ባላቸው ጉዳዮች ላይ ድርሻ ይኑረን። ይህ ሲሆን ቆይታችን ትርጉም ይኖረዋል። ተሳትፏችንም ቢያንስ እንኳ በረካ ይኖረዋል። አላህ ያግዘን።

ነብዩ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል፦
خيرُ الناسِ أنفعُهم للناسِ
"ከሰው ሁሉ በላጭ ማለት ይበልጥ ለሰው ጠቃሚ የሆነው ነው።"
አልባኒይ "ሐሰን" ብለውታል።


Ibnu Munewor

=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
#አትጨነቅ!
መጨነቅ የነገን ችግር አያስወግድም
የዛሬን ሰላም ይወስድብሃል እንጂ!

~
ትክክለኛ የሱና ወንድምሺ ልንገርሺ ዛሬ...!!

⓵☞︎︎︎መጀመሪያ ራስሽ ላይ ትኩረት ሰጥተሺ እንድትሰሪ የሚያግዝሺ !

⓶☞︎︎︎መልካም ስትሰሪ የሚያጠነክርሺ ስትሳሳቺ ስህተትሺ የሚነግርሺ !

⓷☞︎︎︎በሚድያ ላይ ብቻ ሳይሆን  ከሚድያ ስትርቂም የትም ብትሆኒ የሚፈልግሺ ሁኔታሺ የሚጠይቅሺ ሁለዬ አይዞሺ የሚልሺ ነዉ። ይሄ ትክክለኛ ወንድምሺ አጥብቀሺ  ያዢ‼️

«ከዚህ ዉጭ በሚድያ ለራሱ ጥቅም ብቻ የሚጠቃቀምብሺ ነዉ እና ነቃ በይ በጊዜ ማለቴ ነዉ። »

=
                   t.me/https_Asselefya1
~የተጨነቀ አዕምሯችንን የምናሳርፍበትን እንቅልፍ ለፈጠረልን ጌታ ምስጋና የተገባዉ ነዉ..። አልሀምዱሊላህ

وَجَعَلْنَا نَوْمَكُمْ سُبَاتًۭا
እንቅልፋችሁንም ዕረፍት አደረግን፡፡

መልካም ....
t.me/https_Asselfya
ለሴት ልጅ በላጩ መስጅድ ....

~
Audio
<<ጋብቻ (ትዳር)>>

🔹 በሀርቡ ከተማ " በወንድማችን ኸዲር አብደላህ እና ፋጢማህ ሁሴን "
ሰርግ ፕሮግራም ላይ የተደረገ
🎙 በሼይኽ አወል አህመድ
~ሁለት እጅግ አስቀያሚ የዓለማችን ፈጠራዎች
ሽጉጥና ፌስቡክ

አንደኛው ፈሪዉን ጀግና አደረገ
ሁለተኛው መሀይሙን አዋቂ አደረገ።

~
يوسف السعيد - إنما يخشى الله من عباده العلماء
[ تلاوات خاشعة ▫️ tvquran@ ]
~የጧት ስንቅ ጣፋጭ ቲላዋ..
إِنَّمَا يَخْشَى اللَّهَ مِنْ عِبَادِهِ الْعُلَمَاءُ •
وقفة مع آية

﴿فَكَشَفْنَا عَنْكَ غِطَاءَكَ فَبَصَرُكَ الْيَوْمَ حَدِيدٌ﴾
سورة ق

أَيْ: قَوِيٌّ؛ لِأَنَّ كُلَّ وَاحِدٍ يَوْمَ الْقِيَامَةِ يَكُونُ مُسْتَبْصِرًا، حَتَّى الْكُفَّارُ فِي الدُّنْيَا يَكُونُونَ يَوْمَ الْقِيَامَةِ عَلَى الِاسْتِقَامَةِ، لَكِنْ لَا يَنْفَعُهُمْ ذَلِكَ.

تفسير ابن كثير
~እንደ እኛ መተኪያ የላቸውም ብለን ያሰብናቸው  ሰዎች #እንደ አሏህ ግን እኛ ካሰብናቸው በላይ  በላይ በመልካም ስብዕና የተዋቡ ደግ የእርሱ ባሮች አሉ!
   
وعسيى أَنْ تُحِبُّوُا شَيْئَاً وَهُوا شَرٌ لَكُمُ وَاللَّه يَعْلَمُ وَأَنْتُم لَا تَعْلَمُوُنْ"!!!!
Hilya #10
Ibnu Munewor
«ሒልየቱ ጧሊቢል ዒልም»

☞︎︎︎ ክፍል - 10

የሱና ብርሃን ትምህርት ቤት ግሩፕ ላይ በየ ሳምንቱ የሚቀርብ ትምህርት።

🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር


ጆይን፡‐  t.me/fejir_tube