💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.68K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.15K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
‏﴿وَتَوَكَّلْ عَلَىٰ العَزِيْزِ الرَّحِيْمِ﴾ ‏«أَيْ: فَوِّضْ أَمْرَكَ إِلَيْهِ، فَإِنَّهُ العَزِيْزُ الَّذِيْ لَا يُغَالَبُ، الرَّحِيْمُ الَّذِيْ لَا يَخْذُلُ أَوْلِيَاءَهُ»

٠‏[الجَامِعُ لأَحْكَامِ القُرْآنِ جـ ١٣|صـ ١٤٤
ተማምነህ ብትደገፈው መቼም ቢሆን የማይጥልህ አንድ አላህ ብቻ ነው

~
የሰው ሚስት ማስኮብለል
Daru tewhid
ዛሬ ሴት ልጅ ባልየው ከሚያገኛትና ከሚደውልላት በላይ የሚደውልሏት አሉ !!

🎙በኡስታዝ ሳዳት ከማል ሀፊዘሁላህ

t.me/Darutewhide
☞የአላህን ሪዝቅ (ሲሳይ) ሁልግዜ በንብረት ላይ ብቻ መገደብ ትክክለኛ ግንዛቤ  አይደለም። ውበት፣ መልካም ስነምግባር፣ መልካም ትዳር፣ ጠቃሚ እውቀት፣ ጤንነትና የመሳሰሉት ፀጋዎች የአላህ ሪዝቅ (ሲሳይ) ናቸው። እንዲሁም አላህ ስህተትህንና ነውርህን መሸፈኑና አለማጋለጡ በተጨማሪም እዝነቱ ሪዝቅህ ሊሆን ይችላል። በሰዎች ልቦና ለአንተ ውዴታን ማድረጉም ከአላህ የሆነ ሪዝቅ ነው። የተረጋጋ ልቦና ያለው ሰው በእርግጥም የተሰየሰ ነው። ሪዝቅህን በቁሶች ላይ ብቻ አትገድብ። የተብቃቃህና አላህን አመስጋኝ ሁን።

منقول
t.me/https_Asselfya
🔖የሱናዋ እህቴ...

እውቀት ተንተርሠሽ ሡናን ሙጥኝ በይ
~ከቢድዓ_ራቂ_በሰው_አትንጠልጠይ
~በስደት_ያለሽው_እንዲሁም_ባገርቤት
~መንሐጅ_እህቴ_የሡናዋ_እመቤት
~ጀግና_ሁኝ_ቆራጥ_ብቁ_ለቁም_ነገር
~በመንሀጇ_ጉዳይ_የማትደራደር!!


~
t.me/https_Asselfya
አላህ ንግዳችሁን አትራፊ አያድርገው
~
ባንኮች ከመስጂድ ግቢ ውስጥ እንዲህ ዓይነት ስራ ሲሰሩ ዝም ብሎ ማየት አይገባም። ነብያችን ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
إِذَا رَأَيْتُمْ مَنْ يَبِيعُ أَوْ يَبْتَاعُ فِي الْمَسْجِدِ فَقُولُوا : لَا أَرْبَحَ اللَّهُ تِجَارَتَكَ
{መስጂድ ውስጥ የሚሸጥ ወይም የሚገዛ ካያችሁ 'አላህ ንግድህን አያትርፍልህ' በሉት።" [አልኢርዋእ፡ 1295]
ለእንዲህ አይነት ጥፋት ተጠያቂዎቹ የመስጂድ ኮሚቴዎች፣ ሙስሊም የሆኑ የባንክ ሰራተኞች፣ የባንኮቹ "የሸሪዐ" አማካሪዎች ናቸው። ሁላችሁም አላህን ፍሩ። መስጂዶች የአምልኮት ቦታዎች እንጂ የቢዝነስ ማእከላት አይደሉም።
እኛ ደግሞ ጉዳዩን ለኮሚቴ ብቻ ልንተው አይገባም። መስጂዶችኮ የኮሚቴዎች የግል ንብረቶች አይደሉም። መስጂዶች የአላህ ቤቶች፣ የሁሉም ሙስሊም መገልገያዎች እንጂ የማንም የግል ሁዳድ አይደሉም። በመልካም ማዘዝ፣ ከመጥፎ መከልከል ሁላችንንም ይመለከታል። ስለዚህ ሃይማኖታችን የማይፈቅዳቸው ተግባራት ሲፈፀሙባቸው ስናይ ምናገባኝ ልንል፣ ዝም ብለን ልናልፍ አይገባም። ሁከት በማይፈጥር መልኩ እንዲወጡ ልናደርግ ይገባል።
=
የቴሌግራም ቻናል :-
https://t.me/IbnuMunewor
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ተፈኩር.....!

🎤الشيخ: العلامة صالح آل الشيخ حفظه الله
"ይሻላል!"

📍ከመጥፎ ጓደኛ ብቸኝነት ይሻላል

📍ከማይረባ ወሬ ዝምታ ይሻላል

📍ከዝምታ ይልቅ☞ ዚክር ማለት ይሻላል

📍ከፍልስፍናና ከአህለል ቢድዓ ዕውቀት☞ ጅህልና ይሻላል

📍ከመጥፎና አላህን ከማይፈራ የትዳር አጋርላጤነት ይሻላል

📍መጥፎ ከሆነና በሁለቱም ዓለም ከማይጠቅም ልጅ☞ መሀንነት ይሻላል

📍ለይል ሲሰግዱ አድሮ በማግስቱ ከማውራት☞ርድ ሰግዶ ተኝቶ ማደር፣ ጾምኩኝ ለማለት ከመጾም ደግሞ
እየበሉ መዋል ይሻላል

📍የማይረባ ነገር እየሰሩ ወይም አላህን እያስቀየሙ ቁጭ ብሎ ከማደር☞ ተኝቶ ማደር ይሻላል

📍ሰደቃ ሰጥቶ ከመመጻደቅ
  ☞ አለመስጠትና መልካም ንግግር ይሻላል

📍ሰውን ከማማት
☞መምከር  ይሻላል

ሰውን ከመመቅኘት

እርሱ ከደረሰበት ለመድረስ መስራት ይሻላል

ውስጥን ሳያጠሩ ውጭን ከማሳመርና ብዙ ስራን ከመስራት
ውስጥ ጠርቶና ተስተካክሎ ትንሽ ስራ መስራት ይሻላል

በርካታ ሙሓደራዎችን ከማድመጥትርጉሙን የሚያውቁትን አንድ የቁርኣን አንቀጽ እያስተነተኑ ደጋግሞ ማድመጥ ወይም ማንበብ ይሻላል

የካፊር ፀባዩ ምንም ቢያምር ከርሱ☞ የፀባይ ችግር ያለበት ሙስሊም ይሻላል

ከሰነፍና ደካማ ሙእሚን
   ☞ ንቁና ጠንካራ ሙእሚን ይሻላል

📍ዱኒያ ላይ ስሜትን እየተከተሉ ከመዝናናት
ላጭር ጊዜ ስሜትን ተቆጣጣሮ ጀነት ላይ ሁሌም መደሰት ይሻላል

📍ሰዎችን ከመለመንና ከነሱ ስጦታ
አላህና የርሱ ስጦታ ይሻላል!


t.me/https_Asselfya
የሰው ልጅ አዕምሮው ላይ ከሚሰራዉ ትልቅ ወንጀል አንዱ ነገሮችን ያለማስረጃ ማመን ነው!
Audio
ጣፋጭ ቲላዋ
#تلاوة للشيخ أحمد بن طالب حميد - من سورة النحل "
☑️ የአላህ መልእክተኛ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል:–

"ከሴቶች ሁሉ በላጭ
① ስታያት የምታስደስትህ፣
② ስታዛት የምትታዘዝህ፣
③ ስትርቅ እራሷንም ገንዘብህንም የምትጠብቅ ናት።"
{صحيح الجامع} [3299]


t.me/https_Asselfya
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
اَللَّهُمَّ صَيِّبًا نَافِعًا.

አላህ ሆይ! ጠቃሚ ዝናብ (አድርገው)፡፡

~
ሰባቱ አጥፊ ከባባድ ወንጀሎች

📍አቡ ሁረይራ رضي الله عنه እንዳስተላለፈው የአላህ መልእክተኛ ﷺ ሰባት አጥፊዎችን ተጠንቀቁ አሉ። ሶሐቦችም፦ ምንድ ናቸው እነሱ? በማለት ጠየቁ። ነብዩም ﷺ እንዲህ አሉ፡-

①) በአላህ ላይ ማጋራት
②) ድግምት
③) አላህ በሐቋ ካልሆነ በቀር እንዳትገደል እርም ያደረጋትን ነፍስ መግደል
④) ወለድ "አራጣ" መብላት
⑤) የየቲምን ገንዘብ መብላት
⑥) በጦርነት ጊዜ መሸሽ
⑦) ጥብቅና "ከዝሙት" ዝንጉ የሆኑ ሴቶችን በዝሙት መወንጀል

📚[ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል።]

~
t.me/https_Asselfya
«አስተውሎ ማዝገም ከሩጫ ይቀድማል»

መልካም ....

~
10ሮቹ ትላልቆቹ የቂያማ ምልክቶች
አቡ ረይስ ሙሐመድ ኢብኑ ኢማም
አዲስ ሙሐደራ】


۞ علامات الساعة الكبرى (العشرة)

«10ሮቹ» ትላልቆቹ የቂያማ ቀን ምልክቶች!!

⓵⊰የደጃል መምጣት!
⓶⊰የኢሳ መውረድ!

⓷የየእጁድ እና መእጁድ መዉጣት!

«ይቀጥላል.........!

🎙በአቡ ረይስ ሙሐመድ ኢብኑ ኢማም

𝐓𝐞~ t.me/abu_reyyis_arreyyis/8766
~ምርጥ ጓደኛሞች ናቸው ማለት የግድ በየቀኑ ይደዋወላሉ ማለት አይደለም። በ ወር አንዴ እንኳ ሳንደውልላቸው ብርቱ የሆኑ ጓደኞች አሉን!

~