اَلسَّلَامُ عَلَيْكُمْ وَرَحْمَةُ اللهِ وَبَرَكاتُهُ
ይች እህታችን በቻልነዉ አቅም እንርዳት ገና ልጅ ነች እንደሰዉ ሰርቸ እለወጣለሁ ብላ መጥታ ነበር ግን አንዳዴ ያጋጥማልና ወድቃ እግሯ በዚህ መልኩ ይገኛልእና እንድረስላት ሰበብ እንሁናት!!
አጠገቧ ያለ ሰዉ ቁጥር ማንኛ፦00966582591403
የማስገቢያ ከላይ አካዉንት አለ👆👆
የዋትሳፕ ግሩፕ ➴➴➴➴➴
https://chat.whatsapp.com/GeEVWAOw6Wa9S5JdDt4Zw0
ሼር በማድረግም እንተባበር አላህ እንድህ ያለ ድንገተኛ ክስተት አላህ ይጠብቀን እህታችንም አላህ ያሽራት ያረብ

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
Daru tewhid – ሴቶች አትሸወዱ
سمعنا وأطعنا
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ ፈገግ አደረከን
~
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ ፈገግ አደረከን
~
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#اذكار_الصباح_و_المساء
اَللَّهُمَّ عَافِنِيْ فِيْ بَدَنِيْ، اَللَّهُمَّ عَافِنِيْ فِيْ سَمْعِيْ، اَللَّهُمَّ عَافِنِيْ فِيْ بَصَرِيْ، لاَ إِلَـهَ إِلاَّ أَنْتَ. اَللَّهُمَّ إِنِّي أَعُوْذُ بِكَ مِنَ الْكُفْرِ وَالْفَقْرِ، وَأَعُوْذُ بِكَ مِنْ عَذَابِ الْقَبْرِ، لاَ إِلَـهَ إِلاَّ أَنْتَ.
➴ثلاث مرات

Audio
📍 መሳጭ ምክር ሙሓደራህ
በሃዋሳ በአረብ ሰፈር ረህማ መስጂድ ከፈጅር ሶላት በኋላ የተደረገ !
👉 በውስጡ ስለ ኢማን ምንነት
👉 በኢማን ዙሪያ የአህሉስሱና ወልጀማአ አቋም ምን እንደሆነ
👉 በኢማን ጉዳይ ከሀቅ ስላፈነገጡ አንጃዎችና ሌሎችም ነጥቦች ተዳሶበታል።
🎙 በኡስታዝ ሑሰይን ዓሊ حفظه الله
t.me/ibnuteymiyahmedresa
በሃዋሳ በአረብ ሰፈር ረህማ መስጂድ ከፈጅር ሶላት በኋላ የተደረገ !
👉 በውስጡ ስለ ኢማን ምንነት
👉 በኢማን ዙሪያ የአህሉስሱና ወልጀማአ አቋም ምን እንደሆነ
👉 በኢማን ጉዳይ ከሀቅ ስላፈነገጡ አንጃዎችና ሌሎችም ነጥቦች ተዳሶበታል።
🎙 በኡስታዝ ሑሰይን ዓሊ حفظه الله
t.me/ibnuteymiyahmedresa
✍️አንድ መልካም ስራ ለመሥራት ያሰበ ሰዉ በሆነ ነገር ተዘናግቶ ሳይፈጽም ቢቀር አጅሩ (ምንዳዉ)አይቋረጥበትም።
Anonymous Quiz
11%
ሀ))ሀሠት
89%
ለ))እውነት
🔍እናንተ ያመናችሁ ሆይ !የሚለዉን ስሰማ ጆሮህን ክፈት!በመልካም ሊያዝህ ወይም ከመጥፎ ሊከለክልህ.ወይም ለአማኞች ጀነት ዉስጥ ያዘጋጀዉን ወይም ለአመፀኞች ጀሀነም ዉስጥ ያዘጋጀዉን ሊነግርህ ነዉ።📍ስለዚህ ጆሮህን ክፈት....
📍يَٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَ ءَامَنُوا۟ لَا تُقَدِّمُوا۟ بَيْنَ يَدَىِ ٱللَّهِ وَرَسُولِهِۦ ۖ وَٱتَّقُوا۟ ٱللَّهَ ۚ إِنَّ ٱللَّهَ سَمِيعٌ عَلِيمٌۭ
➴እናንተ ያመናችሁ ሆይ!
📍يَٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَ ءَامَنُوا۟ لَا تَرْفَعُوٓا۟ أَصْوَٰتَكُمْ فَوْقَ صَوْتِ ٱلنَّبِىِّ وَلَا تَجْهَرُوا۟ لَهُۥ بِٱلْقَوْلِ كَجَهْرِ بَعْضِكُمْ لِبَعْضٍ أَن تَحْبَطَ أَعْمَٰلُكُمْ وَأَنتُمْ لَا تَشْعُرُونَ
➴እናንተ ያመናችሁ ሆይ!
📍إِنَّ ٱلَّذِينَ يَغُضُّونَ أَصْوَٰتَهُمْ عِندَ رَسُولِ ٱللَّهِ أُو۟لَٰٓئِكَ ٱلَّذِينَ ٱمْتَحَنَ ٱللَّهُ قُلُوبَهُمْ لِلتَّقْوَىٰ ۚ لَهُم مَّغْفِرَةٌۭ وَأَجْرٌ عَظِيمٌ
➴እነዚያ በአላህ መልክተኛ ዘንድ ድምጾቻቸውን ዝቅ የሚያደርጉ
t.me/https_Asselfya
📍يَٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَ ءَامَنُوا۟ لَا تُقَدِّمُوا۟ بَيْنَ يَدَىِ ٱللَّهِ وَرَسُولِهِۦ ۖ وَٱتَّقُوا۟ ٱللَّهَ ۚ إِنَّ ٱللَّهَ سَمِيعٌ عَلِيمٌۭ
➴እናንተ ያመናችሁ ሆይ!
በአላህና በመልክተኛው ፊት (ነፍሶቻችሁን) አታስቀድሙ፡፡የከለከላችሁን በመከልከል ያዘዛችሁን በመታዘዝ አላህንም ፍሩ፡፡አላህ ሰሚ ዐዋቂ ነውና፡፡📍يَٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَ ءَامَنُوا۟ لَا تَرْفَعُوٓا۟ أَصْوَٰتَكُمْ فَوْقَ صَوْتِ ٱلنَّبِىِّ وَلَا تَجْهَرُوا۟ لَهُۥ بِٱلْقَوْلِ كَجَهْرِ بَعْضِكُمْ لِبَعْضٍ أَن تَحْبَطَ أَعْمَٰلُكُمْ وَأَنتُمْ لَا تَشْعُرُونَ
➴እናንተ ያመናችሁ ሆይ!
ድምጾቻችሁን ከነቢዩ ድምጽ በላይ ከፍ አታድርጉ፡፡ ከፊላችሁም ለከፊሉ እንደሚጮህ በንግግር ለርሱ አትጩሁ፡፡ ሥራዎቻችሁ እንዳይበላሽ ፡እናንተ የማታውቁ ስትኾኑ ፡፡📍إِنَّ ٱلَّذِينَ يَغُضُّونَ أَصْوَٰتَهُمْ عِندَ رَسُولِ ٱللَّهِ أُو۟لَٰٓئِكَ ٱلَّذِينَ ٱمْتَحَنَ ٱللَّهُ قُلُوبَهُمْ لِلتَّقْوَىٰ ۚ لَهُم مَّغْفِرَةٌۭ وَأَجْرٌ عَظِيمٌ
➴እነዚያ በአላህ መልክተኛ ዘንድ ድምጾቻቸውን ዝቅ የሚያደርጉ
እነዚህ እነዚያ አላህ ልቦቻቸውን ለፍርሃት(ለተቅዋ) የፈተናቸው ናቸው፡፡ ለእነርሱም ምሕረትና ታላቅ ምንዳ አላቸው፡፡
📚አል ሑጅራት 1_3
~t.me/https_Asselfya
ምንግዜም በጎ በጎውን አስብ ፤
ምክንያቱም ሀሳቦችህ
በቃላት ይሆናሉ። ቃላቶችህም በጎ ይሁኑ ፣ ምክንያቱም
በጎ ቃላት ወደ በጎ ባህሪ ይመሩሀል።
በጎ ባህሪ ካለህ ደግሞ ወደ ጥሩ ልምድ ይለወጣል ፣ ጥሩ ልምድ ደግሞ ህይወትን ወደ መልካም ጎዳና ይመራዋል።ሁሌ አዳማጭ አትሁን። አንብብ ቅራ አገላብጥ ተረዳ። በእውቀት አንድ ደረጃ ከፍ በል። ለዚህ ደግሞ ቁጭ ብለህ ቅራ። ስትቀራ ደግሞ ኪታብ ይዘህ ይሁን። መቅራት የምትፈልጋቸው የትኛውም ኪታቦች ለማግኘት ይህን ግሩፕ ተቀላቀል። የትኛውም የሳኡዲ ከተሞች እናደርሳለን።
👇👇👇👇👇👇
https://t.me/suk_bederete123/6199?single
👇👇👇👇👇👇
https://t.me/suk_bederete123/6199?single
🔍ዚክር ዱዓ የመንፈስ ቀለብ
اَللَّهُمَّ عَالِمَ الْغَيْبِ وَالشَّهَادَةِ فَاطِرَ السَّمَاوَاتِ وَاْلأَرْضِ، رَبَّ كُلِّ شَيْءٍ وَمَلِيْكَهُ، أَشْهَدُ أَنْ لاَ إِلَـهَ إِلاَّ أَنْتَ، أَعُوْذُ بِكَ مِنْ شَرِّ نَفْسِيْ، وَمِنْ شَرِّ الشَّيْطَانِ وَشِرْكِهِ، وَأَنْ أَقْتَرِفَ عَلَى نَفْسِيْ سُوْءًا أَوْ أَجُرُّهُ إِلَى مُسْلِمٍ.
‘~ ሩቅንም ቅርብንም የምታውቅ፥ የሰማያትና የምድር ፈጣሪ የሆንክ አላህ ሆይ! የሁሉም ነገር ጌታ ነህ፡፡ የሁሉም ነገር የበላይ ተቆጣጣሪ ነህ፡፡ ከአንተ ሌላ በሀቅ የሚመለክ አምላክ እንደሌለ እመሰክራለሁ ፡፡ ከነፍሴ ክፉ ነገር፣ ከሸይጧንና አጋሮቹ ተንኮል፣ በራሴ ወይም በአንድ ሙስሊም ላይ ክፉ ነገር እንዳልጽምም በአንተ እጠበቃለሁ።