💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.68K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.15K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
ለዚህ ቀን ምን ያህል እየተዘጋጀን ነው ?!

~
تلاوةالتي يبحث عنها الكثير ماتيسر من سورة الانبياء
<unknown>
✅ የቁርዓን ግብዣ!!
〰️〰️〰️〰️
ቁርዓንን እናዳምጥ!
ጌታችን እንዲህ ይላል፦
وَإِذَا قُرِئَ ٱلْقُرْءَانُ فَٱسْتَمِعُوا۟ لَهُۥ وَأَنصِتُوا۟ لَعَلَّكُمْ تُرْحَمُونَ
ቁርኣንም በተነበበ ጊዜ እርሱን አዳምጡ፡፡ ጸጥም በሉ፡፡ ይታዘንላችኋልና፡፡

~
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
~በጠዋት እቤታቹህ ድረስ መጥቶ  በራቹህን አንኳኩቶ ይሄው ይህን ዉብ ቀን ተጠቀሙበት ብሎ የሚሠጣቹህ ማንም የለም!

➪ባይሆን እናንተው በማለዳ ተነሱና
ሱብሒ ስገዱ የዱዓን መስኮት ክፈቱ!

~ዉብ ቀን ይሠጣቹህ ዘንድም የሰማይን በር አንኳኩ
#በዱዓ_የማይፈለጥ_ችግር_የለም
~አሏህ_ሆይ_ባንተው_ፈቃድ_አነጋን!
~የጧትና ማታ ዚክር አትርሱ ...!
~    ~    ~    ~     ~   ~   ~
اَللَّهُمَّ إِنِّيْ أَسْأَلُكَ الْعَفْوَ وَالْعَافِيَةَ فِي الدُّنْيَا وَاْلآخِرَةِ، اَللَّهُمَّ إِنِّيْ أَسْأَلُكَ الْعَفْوَ وَالْعَافِيَةَ فِي دِيْنِيْ وَدُنْيَايَ وَأَهْلِيْ وَمَالِيْ. اَللَّهُمَّ احْفَظْنِيْ مِنْ بَيْنِ يَدَيَّ، وَمِنْ خَلْفِيْ، وَعَنْ يَمِيْنِيْ وَعَنْ شِمَالِيْ، وَمِنْ فَوْقِيْ، وَأَعُوْذُ بِعَظَمَتِكَ أَنْ أُغْتَالَ مِنْ تَحْتِيْ.
አላህ ሆይ! በዚህችም ሆነ በቀጣዩ ዓለም ይቅርታንና ጤንነትን እጠይቅሃለሁ፡፡

አላህ ሆይ! በሀይማኖቴ፥ በዚህች አለም ህይወቴም፥ በቤተሰቦቼም፥ በንብረቴም ደህንነትን እጠይቅሃለሁ፡፡ አላህ ሆይ! ነውሬን ሸፍንልኝ፡፡

አላህ ሆይ! ከፊት ለፊቴ  ከኃላዬም፥ ከቀኜም፥ ከግራዬም፥ ከበላዬም ጠብቀኝ፡፡ ከበታቼም እንዳልጠቃ በአንተ እጠበቃለሁ፡፡

    t.me/https_Asselfya
ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር እና ኡስታዝ ሙሀመድ ሲራጅ ለሴቶች እና ለወንዶች በሱና ብርሃን የ online ትምህርት ቤት ግሩፕ መሰረታዊ ከሆኑ ኪታቦች በመነሳት የኪታብ ቂርዓት በቋሚነት እያስተማሩ ይገኛሉ ።

ስለሆነም መማር የምትፈልጉ ወንድም እና እህቶች  ቦታው ሳይሞላ  ፈጥናችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

መዝጋቢ
@Awolseisd
🔍ጊዜያዊ ደስታ የሚሰጡህን ነገሮች በጥበብ እለፋቸው.....!
~ለእውነተኛ ደስታ ስትል ፣ የማይጠቅሙህን ሰዎች ፣ነገሮች ፣ሁኔታዎች፣ቦታዎች ሁሉ ከህይወትህ አውጣቸው።

t.me/https_Asselfya
ምስጢር መጠበቅ
ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን አደም
#وإن_من_الشعر_لحكمة

إِذا ضاقَ صَدرُ المَرءِ عَن سِرِّ نَفسِهِ
فَصَدرُ الَّذِي يُستَوْدَعُ السِّرَ أَضيَقُ

إِذَا المَرءُ أَفْشَـى سِرَّهُ بِلِسانِـهِ
وَلامَ عَـلَيهِ غَيرَهُ فَـهُوَ أحـمَقُ

الإمام الشـافـعي
ኢብኑ ተይሚያ አድስ ነገር አላመጡም!
──────⊱◈◈◈⊰──────

☞ኢብኑ ተይሚያ አንጃዎቹ በፈሉበት፣ሐቅና ባጢል በተቀላቀለበት፣የጥፍት ሃይሎች ጉልበት ባወጡበትዘመንነዉየመጡት።ኮከብቆጣሪዉ፣ፈላስፋዉ፣ገሪባዉ፣የመዘሀብጎጠኛዉ፣ራፊዳዉ......ሁሉምነበር።

☞አሽዐርያ ከጫፍ እስከ ጫፍ ተንሰራፍቷል።የለሰፎች ዐቂዳ በጣም በስሱ ብቻነዉ የቀረዉ። የታሪክ ፀሐፊዉ አል መቅሪዚ የአሽዐርያ መዘሀብ በአንዳድ ዑለማዎች ሱልጣኖች አማካኝነት እንደት እንደተስፋፋ ካተቱ በኋላ እንድህ ይላሉ።

☞የአሽዐርያ መዝሀብ በኢስላም ሃገራት የተስፋፋበትና የገነነበት ሰበቡ ይሄ ነዉ። ዛሬ ላይ የሚፃረረዉ ሌላ መዝሀብ እስከማንቀር ሌሎች መዝሀቦች ተረሱ፣ተዘነጉ። የኢማም አቡ አብዲላህ አሕመድ ኢብን ሙሐመድ ኢብን ሐንበል ረዲየላሁ ዐንሁ ተከታዮች የሆኑት ሐንበልዮች መዝሀብ ብቻ ሲቀር። እነሱ ሰለፎች በነበሩበት ላይ ነዉ ያሉት።

☞በአላህ መገለጫዎች ላይ ያሉ መረጃዎች መልእክት በመጠምዘዝ አያምኑም። በሂጅራ ሰባተኛዉ ክፍለ ዘመን ሲመጣ በደማስቆና ግዛቶቿ ተቅኑዲን አቡል ዐባስ አህመድ ኢብን ዐብዲል ሓሊም ኢብን ዐብዲ ሰላም ኢብን ተይሚያ አልሐራኒ ገነነ። ለሰለፎች መዝሀብ ወግኖ ተነሳ የአሻዒራዎች መዝሀብን በሃይለኛዉ አጠቃ። በነሱም፣በራፊዷዎችም፣በሱፍዮችም ላይ ተቃዉሞዉን ይፋ አደረገ። አል ኸመጦጥ፡2/358_359

☞እፁብ ድንቅ የሆነ ፍትሃዊ አገላለፀ። የኢብኑ ተይሚያ ጥሪ ተዳክሞ የነበረዉን የሰፎች መንገድ ማነሳሳት እንጅ እራሱን የቻለ አድስ መዘሀብ መቋቋም አልነበረም። ባይሆን ከቀን በኋላ መጥተዉ ባላባት የሆኑትን የፈጠራ መንገዶች በከባዱ ተዋግተዋቸዋል። እርቃናቸዉን አስቀርተዋቸዋል።

☞አየሩ  በዒልመል ከላም ተበክሎ በርካቶች ግራ በተጋቡበት ዘመን ለዑለማዎች ሳይቀር እፎይታ ባጎናፀፈ መልኩ ሐቁን ፍንትዉ አድርገዉ አሳይተዋል።  ሸይኽ ዐብደላህ ቢን ሓሚድ አሽሻፍዒ ለዚህ አንድ ዋቢ መሆን ይችላሉ። የኢብኑ ተይሚያ ፀሀፊ ለነበሩት ኢብኑ ሩሸይቅ ከፃፉት አሳዛኝ ደብዳቤ የተቀነጨበዉ ምልክት ይህን ይመስላል፦

☞የአለሙን ኢማም ረሂመሁላህ ጥናቶች ከመመልከቴ በፊት የቀደሙ ምሁራንን ኪታቦች አጥንቸ ነበር። ከኋለኞቹም የፍልስፍና ሰዎችንና ተመራማሪዎችን ስራዎች አይቻለሁ። ያገኘሁት  ግን በድኑ ጠንካራ የሆነዉ ይቅርና  በኢስላሙ ደካማ የሆነ ሙስሊም ሊያስባቸዉ የሚፀየፋቸዉ ሽንገላ፣ ቅጥፈት ጥርጣሬን ነዉ። በዚህ ሳቢያ ልቤን ይደክመኝ ነበር። እነዚህን ተራዉ ህዝብ እንኳን ይፈቀዳሉ ብሎ የማያምናቸዉን ከባባድ ጥፋቶች  የሚያሰፍሩ  ግልብ ፅሁፎችና ደካማ እይታዎች ያሳዝኑኝ ነበር።

☞ከኢማሙ አህመድ ረሒመሁላህ ተከታዮች የሆኑ ሙተከሊሞችን ኪታቦችንም በተለየ መልኩ ንፁሁን ሱንና እፈልግ ነበር።ይህንንም ያደረኩት  በመሰረታዊ አቂዳ ላይ የአኢማቸዉን ማስረጃዎች አጥብቀዉ እንደያዙ በሰፊዉ ስለሚወራ ነዉ። ግናየሚያረካ ነገር አላገኘም። እንደዉም እርስ በርስ ሲላተሙ አይቻለሁ። ከያዙት አቂዳ ጋር የሚጋጭ መርሆ ሲመሰርቱ ወይም ደግሞ ከማስረጃዎቻቸዉ በተቃራኒ ሲያምኑ አስተዉላለሁ።

☞እናም የሙዕተዚላዎችን፣የአሻዒራዎችን፣የባግዳድ ሐንበልዮች እና የኹራሳን ከርራማዎችን ንግግር ሰብስቤ ስመለከት በአንድ ጉዳይ ላይ ከህሊናም፣ከቁርአንም፣ከሐዲስም በሚፃረር መልኩ ኢጅማዕ ሲያደርጉ አያለሁ።ይህ ይከፋኛል።ለከቱን  ከአላህ በስተቀር ማንም የማያዉቀዉ ሀዘን ይሰማኛል። እነዚህን ነገሮች ለመቋቋም በቀላል የማልገልፀዉ ትግል አድርጌለሁ። እናም ወደ ጠራዉ አላህ እጠጋና እሱንም እማፀን ነበር። ንፁህ ተፈጥሮ ሊቀበላቸዉ የሚከብዱ የተራራቁ ህሊናዊ ትንታኔዎችንና በሰዉ ሰልሺ የመረጃ  ጥምዘዛዎችን በመጣል ወደ ቁርአንና ሐዲስ ግልፀ መልእክት እሸሻለሁ።

☞የጠራዉ አላህ ወስኖ የሸይኽ አልኢማም፣የአለሙ ኢማም ረሂመሁላህ (ደርእ የተሰኘዉ) ኪታብ እጄ ላይ እስኪወድቅ ድረስ በዚህ ሁኔታ ላይ ቀጠልኩ። ይህም ከመጨረሻ ፈተናዉ ትንሽ ቀደም ብሎነዉ። በዉስጡ ከንፁህ ተፈጥሮዬ ጋር በሚስማማ መልኩ፣እዉነቱን ከሱንና አኢማዎችና መልካም ቀደምቶች እያጣቀሰ፣ከአመንክዮም፣ከመረጃምጋር እያጣጣመ በማቅረቡ ያገኘሁት ነገር አስደመመኝ። ባገኘሁት ሐቅ ደስታ፣በተቀዳጀሁት ምትክ አልባ ንብረት በሐሴት ናወዝኩኝ። በዚህ የተነሳ የፈለገ ባሳምር ቃላት በማይገልፀዉ መልኩ ይህን ሰዉ መዉደድ ግድአለኝ። የሚያብከነክን ልዩ ስሜት ተሰማኝ።

☞በ728 ,ሂ. ሐጅ ባደረኩኝ ጊዜ እሱን ለማግኘት ወደ ደማስቆ ልጓዝ ወሰንኩ። አላማዬ እሱን ለማስፈታት የምችለዉን ለማድረግ ነበር። ግና ወደ ዒራቅ እየተመለስኩ ሳለ ኩፋ ልደርስ ስል የህልፈቱ ዜና ደረሰኝ። የላቀዉ አላህ ይዘንለት። ወንድም የእናት አባቱን ልጅ ሲያጣ ከሚሰማዉ በላይ ተሰማኝ። አላህ ይቅር ይበለኝ!

☞እንድያዉም ወላጅ ልጁ ሲያጣ ከሚሰማዉ በላይ ነዉ እንጅ! ልቤ ዉስጥ ከልጅም፣ከዘመድም፣ከወንድምም በመሞቱ በሱ ሞት የተሰማኝን ያክል አልተሰማኝም። በነፍሴ አስቤዉ፣በልቤ ስየዉም አላቅም፣ያለፈዉ ሀዘን እንደገና ቢታደስብኝ እንጅ። በአላህ ይሁንብኝ ይህን እየፃፍኩ ሳስታዉሰዉ እራሱ በመለየቴ፣ባለማግኘቴ እንባዩ እየረገፈ ነዉ። ፈኢናሊላሂ ወኢናኢለይሂ ራጂዑን!! ፈላሐዉለ ወላ ቁዉወተ ኢልላ ቢልላህ! (አልዑቁድ:518_522)

╭──────•◈•──────╮
http://t.me/abuUseyminabdurehman
http://t.me/abuUseyminabdurehman
~ጉዳይህ እስከ ሚሳካ ሚስጥርህ ይሁን !

~
اَلسَّلَامُ عَلَيْكُمْ وَرَحْمَةُ اللهِ وَبَرَكاتُهُ‎


ይች እህታችን በቻልነዉ አቅም እንርዳት  ገና ልጅ ነች እንደሰዉ ሰርቸ እለወጣለሁ ብላ መጥታ ነበር ግን አንዳዴ ያጋጥማልና  ወድቃ  እግሯ በዚህ መልኩ ይገኛልእና እንድረስላት ሰበብ እንሁናት!!


አጠገቧ ያለ ሰዉ ቁጥር ማንኛ፦00966582591403

የማስገቢያ ከላይ አካዉንት አለ👆👆

የዋትሳፕ ግሩፕ ➴➴➴➴➴
https://chat.whatsapp.com/GeEVWAOw6Wa9S5JdDt4Zw0

ሟር በማድረግም እንተባበር አላህ እንድህ ያለ ድንገተኛ ክስተት  አላህ ይጠብቀን  እህታችንም አላህ ያሽራት ያረብ
Audio
~አይ ዱንያ

ግሩም ግጥም

ለሚያጣጥም
~
🎤 በኑረዲን አል–አረቢ
ሴቶች አትሸወዱ
Daru tewhid
ሴት ልጅ ውበቷ ወለደችም አልወለደችም መድከሙ አይቀርም!

🎙በኡስታዝ ሳዳት ከማል ሀፊዘሁላህ

t.me/Darutewhide
كُلُّ نَفْسٍ ذَائِقَةُ الْمَوْتِ ۗ وَنَبْلُوكُم بِالشَّرِّ وَالْخَيْرِ فِتْنَةً ۖ وَإِلَيْنَا تُرْجَعُونَ

ነፍስ ሁሉ ሞትን ቀማሽ ናት፡፡ ለመፈተንም በክፉም በበጎም እንሞክራችኋለን፡፡ ወደኛም ትመለሳላችሁ፡፡
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#اذكار_الصباح_و_المساء

اَللَّهُمَّ عَافِنِيْ فِيْ بَدَنِيْ، اَللَّهُمَّ عَافِنِيْ فِيْ سَمْعِيْ، اَللَّهُمَّ عَافِنِيْ فِيْ بَصَرِيْ، لاَ إِلَـهَ إِلاَّ أَنْتَ. اَللَّهُمَّ إِنِّي أَعُوْذُ بِكَ مِنَ الْكُفْرِ وَالْفَقْرِ، وَأَعُوْذُ بِكَ مِنْ عَذَابِ الْقَبْرِ، لاَ إِلَـهَ إِلاَّ أَنْتَ.
➴ثلاث مرات
አይናፋርነት
ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን አደም
ሀያዕና የዘመኑ ሴቶች ድሮና ዘንድሮ

🎙ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን አደም

t.me/MohamedAljawi/24222
~አላማ ከሌለህ አላማ ያላቸው ሰዎች ቀጥረው  ያስሩሀል።
~ያን ግዜ አላማህ የእነሱን አላማ ማሳካት ይሆናል።!

~
t.me/https_Asselfya
Audio
📍 መሳጭ ምክር ሙሓደራህ

በሃዋሳ በአረብ ሰፈር ረህማ መስጂድ ከፈጅር ሶላት በኋላ የተደረገ !

👉 በውስጡ ስለ ኢማን ምንነት
👉 በኢማን ዙሪያ የአህሉስሱና ወልጀማአ አቋም ምን እንደሆነ
👉 በኢማን ጉዳይ ከሀቅ ስላፈነገጡ አንጃዎችና ሌሎችም ነጥቦች ተዳሶበታል።

🎙 በኡስታዝ ሑሰይን ዓሊ حفظه الله

t.me/ibnuteymiyahmedresa