💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.68K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.15K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
~ከሰው ልጅ ተፈጥሮ በደለኝነትና ስህተተኝነት አንዱ ነው.
ለሚፈፅማቸው ወንጀል ሁሉ
መሰረትም በደሉና ስህተቱ ነው

መዳኑ ደግሞ የሚኖረው
ባለው ተቅዋና (አላህን ፍራቻ)
እውቀት ልክ ነው ።
 
( إِنَّا عَرَضْنَا ٱلْأَمَانَةَ عَ
لَى ٱلسَّمَٰوَٰتِ وَٱلْأَرْضِ وَٱلْجِبَالِ فَأَبَيْنَ أَن يَحْمِلْنَهَا وَأَشْفَقْنَ مِنْهَا وَحَمَلَهَا ٱلْإِنسَٰنُ ۖ إِنَّهُۥ كَانَ ظَلُومًۭا جَهُولًۭا )
" እኛ አደራን በሰማያትና በምድር
፣ በተራራዎችም ላይ አቀረብናት
መሸከሟንም እንቢ አሉ
ከእርሷም ፈሩ ሰውም ተሸከማት
እርሱ በጣም በደለኛ ተሳሳች
ነውና ፡፡"
[አህዛብ 72]

t.me/https_Asselfya
🔖የመልካም ጓደኛ ቅድመ መስፈርቶች ሰባት ናቸው

~በዓቂዳው ሱንይ መሆን አለበት
~  በድኑ ተቅይ መሆን ይኖርበታል
  ~ አቅለኛ መሆን አለበት
~መልካም ስነምግባር ሊኖረው ይገባል
  ~ ከምቀኝነት፣ሐሜት፣ሁለት ፊት ከመኖር፣ የራቀ የተጠበቀ መሆን አለበት
~ ቃሉን የሚሞላ መሆን ይጠበቅበታል
~ የእሱን ሐቅ እንደምትጠብቅለት የአንተንም ሐቅ ጠባቂ መሆን አለበት

   [አልቀዋኒኑል ፊቂሕያ 1፤291]
ኢማሙል አንዶሊስይ ከተናገሩት


   Ibnu Seid
Forwarded from የቡኻሪና ሙስሊም ሐዲሶች በአማርኛ (𝔞𝔟𝔲 ℌ𝔞𝔫𝔦𝔣𝔞)
አላህ ሆይ! በኢማን ላይ ፅናትን ስጠን!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿إنَّ الإيمانَ ليَخلَقُ في جوفِ أحدِكم كما يَخْلَقُ الثوبُ، فاسأَلوا اللهَ أن يُجدِّدَ الإيمانَ في قلوبِكم﴾

“የአንዳችሁ ኢማን ያልቃል (ይወልቃል) ልክ ልብሳችሁ ተለብሶ እንደሚያልቀው። ስለሆነም አላህን በልባችሁ ላይ ኢማንን እንዲያፀናላችሁ ጠይቁት።”

📚 ሐኪም ዘግበውታል (5) አልባኒ በሲልሲለቱ አሶሂሃ ውስጥ ሶሂህ ብለውታል: 1585

ጆይን፦ https://t.me/BuhariMuslimAmharic
~እውቀት + ተግባር

ጠቃሚ እውቀት ከመልካም ተግባር ጋር ሲጣመር ህይወታችን ይቀየራል። አብዛኞቻችን የምናውቀውን መተግብር ተስኖን  ለማዶቻችንን ብቻ ዘውትር እንተገብራለን። እነዚህን ልማዶች መለስ ብለን መፈተሽ ይኖርብናል።

منقول
https://t.me/mesjidesunnahbedessie8800

ተጠርታችኋል ወደ ደሴ እያቀናችሁ ለማለት ነው !
تلاوة تأسر القلوب وتحرك النفوس إلى باريها💙| القار
የጧት ጣፋጭ ስንቅ
﴿ وَوَصَّينَا الإِنسانَ بِوالِدَيهِ حَمَلَتهُ أُمُّهُ وَهنًا عَلى وَهنٍ وَفِصالُهُ في عامَينِ أَنِ اشكُر لي وَلِوالِدَيكَ إِلَيَّ المَصيرُ ﴾
- لقمان
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
~አይኑን ሐራም ከማየት የጨፈነ(የተከለከለ) አላህ ልቡን ያበራለታል።

📢 الشيخ صالح الفوزان حفظه الله

t.me/https_Asselfya
Hilya #06
Ibnu Munewor
«ሒልየቱ ጧሊቢል ዒልም»

☞︎︎︎ ክፍል - 0 ፣6

የሱና ብርሃን ትምህርት ቤት ግሩፕ ላይ በየ ሳምንቱ የሚቀርብ ትምህርት።

ጆይን፡‐  t.me/fejir_tube
~የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል፣

ሱረቱል በቀራን ቅሯት እርሷን መሀፈዝ በረካን ያመጣል እርሷን መተው ፀፀትን ያወርሳል ድግምተኞችም በፍፁም እርሷን መቋቋም አይችሉም

(ሙስሊም ዘግበውታል)

t.me/https_Asselfya
~መልካም ነፍስ ለሰወች መልካም በመዋል ትደሰታለችመጥፎ ነፍስ ሰወችን በማስከፋት ትደሰታለች።

~
ልኑር በዝምታ

ዝምታም ድምፅ ኣለው
ሰምቶ ላዳመጠው
አርቆ ላጤነው
የብልህ ዝምታ
ትርጉሙ ሲፈታ
በሚገባው ቦታ
ፋይዳው ሲያመዝን
ዝምታ ማውራትን
ሳይደረድር ቃላት
ሀሳቡን ሲረዱት
ዝምምምምምም… ያለም አንደበት
ከልብ ብትሰሙት
ቁምነገር ኣለበት
  ‼️

t.me/https_Asselfya
Audio
▪️القلب المريض!

استمع للشيخ العثيمين رحمه الله.
t.me/https_Asselfya/7152
~ሴትልጅ  ተፈላጊ እንጅ ፈላጊ አደለችም!!

~
የጧት ዚክር አይርሱ..!!

ዚክር፦ የቀልብ ብርሀን፣ የልብ መድሀኒት፣ የአካል ብርታት፣ የምላስ ጌጥ ነው።


▪️اللهم بِكَ أصْبَحْنَا، وَ بِكَ أمْسَيْنَا، وَ بِكَ نَحْيَا، وَ بِكَ نَمُوتُ، وَ إلَيْكَ النُّشُورُ.  

አላህ ሆይ በአንተ ለዚህ ማለዳ በቅተናል፡፡ በአንተ ለምሽት እንበቃለን፡፡ በአንተ ህያው ሆነና፡፡ በአንተም እንሞታለን፡፡ መመለሻ ወደ አንተ ነው፡፡

(ቲርሚዝይ)

t.me/https_Asselfya
🔍አላህ ዘንድ ሰዎች የበላይ የሚሆኑበት የእውቀት ዘርፍ ሸሪዓዊ እውቀት ነው።

ٱلَّذِينَ ءَامَنُوا۟ مِنكُمْ وَٱلَّذِينَ أُوتُوا۟ ٱلْعِلْمَ دَرَجَٰتٍۢ ۚ

አላህ ከናንተ እነዚያን ያመኑትንና እነዚያንም ዕውቀትን የተሰጡትን በደረጃዎች ከፍ ያደርጋል፡፡

(ሙጃዲላ 11)

t.me/https_Asselfya
ነገራቶችን ተቋቁመሸ መፍትሄ መፈለግ የምችይ ብልህ ጠንካራ እንስት ሁኒ።

~
አስጊና አሰቃቂ አስፈሪ ጨለማ
መብራት የሌለበት ቲንሸየ ሻማ
ማይነጋ መሳይ የሀሳብ ቀጠሮ
በመከጀል ተስፋ ነገን ዛሬ ቋጥሮ

መንጋቱን ታያለክ ባሳብ ተወጥሮ

        ↷ ⇣🌹⇣↷
ቀናችንን በዚክር እጀምረው
.....!!
t.me/https_Asselfya