~ የማንንም በር አታንኳኳ
- በቅርብህ እንዲሆን ማንንም አታስገድድ
- የአላህ በር ሁሌም ላንተ ክፍት ነው
⇘ የእርሱ በር ደግሞ ከሁሉም በሮች
ያብቃቃሃል‥ ።
t.me/https_Asselfya
- በቅርብህ እንዲሆን ማንንም አታስገድድ
- የአላህ በር ሁሌም ላንተ ክፍት ነው
⇘ የእርሱ በር ደግሞ ከሁሉም በሮች
ያብቃቃሃል‥ ።
t.me/https_Asselfya
👉ሁሉም ነገር አፈር ነው
አላህን ማውሳት ብቻ ሲቀር
๏ ሁሉም ፍቅር በሽታና ሙሲባ ነው
ለአላህ ብሎ መፋቀር ሲቀር
๏ ሁሉም ልቦች ይለያያሉ(ይራራቃሉ)
የአላህ ፍቅርና እውነተኛ ወንድማማችነት(እህትማማችነት)
የሰበሰበቻቸው ልቦች ሲቀሩ ..
የት አሉ ለአላህ ብለው የተዋደዱ?
t.me/https_Asselfya
አላህን ማውሳት ብቻ ሲቀር
๏ ሁሉም ፍቅር በሽታና ሙሲባ ነው
ለአላህ ብሎ መፋቀር ሲቀር
๏ ሁሉም ልቦች ይለያያሉ(ይራራቃሉ)
የአላህ ፍቅርና እውነተኛ ወንድማማችነት(እህትማማችነት)
የሰበሰበቻቸው ልቦች ሲቀሩ ..
የት አሉ ለአላህ ብለው የተዋደዱ?
t.me/https_Asselfya
"አነስ አላህ መልካም ስራውን ይውደድለትና፣ እንዳስተላለፉት የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል፡- ‹‹አንዳችሁ እምነት ሊኖረው አይችልም ለራሱ የሚወደውን ለወንድሙ እስካልወደደ ድረስ፡፡››
(ቡኻሪ ዘግበውታል)
t.me/https_Asselfya
(ቡኻሪ ዘግበውታል)
t.me/https_Asselfya
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
Ibnu Munewor – Hilya #04
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
Ibnu Munewor – Hilya #05
¤እናንተ ጦለበል ኢልም ላይ ያላችሁ ሆይ !
~በደንብ እንሞጥናት ...!
~አንገብጋቢ የሆኑ ነገሮች ተጠቅሰዋል።
➀ኢኸላስ ..
➁ሙተባእ..
➂ተቅዋ ...
~በደንብ እንሞጥናት ...!
~አንገብጋቢ የሆኑ ነገሮች ተጠቅሰዋል።
➀ኢኸላስ ..
➁ሙተባእ..
➂ተቅዋ ...
~ውጤታማ አለመሆን...
ለብቻው የማይሆን ሰው ለማሰብ ጊዜ ያጣ ሰው ነው፡፡ ለማሰብ ጊዜ ያጣ ሰው ደግሞ በመጀመሪያ የትናንትናውን ጉዞ የመገምገሚያ ጊዜ ያጣል፡፡ ይህ የግምገማ ጊዜ የሌለው ሰው ከስህተቱ የማይታረም ሰው ነው፡፡ በሁለተኛ ደረጃ ደግሞ ለነገው የሚረዳውን የፈጠራ ብቃቱን የተነጠቀ ሰው ነው፡፡ ከፈጠራ ብቃት
منقول

ውጪ ደግሞ የወደፊት ውጤታማነት የሕልም ጉዳይ ነው፡፡ለብቻ በመሆን የማሰብ እድል ከየት እንደመጣን፣ የት እንዳለን፣ ወደ የት መሄድ እንደምንፈልግና በምን መልኩ ወደዚያ መድረስ እንደምንችል ለማሰላሰል ጊዜ ይሰጠናል፡፡ ይህንን የግል ጊዜ ማጣት ማለት ለስኬታማነት ያለንን እድል መነጠቅ ማለት ነው፡፡ ከዚህ መሰረታዊ ልማድ ውጪ ወደተሻለ ቦታ ያደገ ሰው አለ ብሎ ለማሰብ አስቸጋሪ ነው፡፡منقول
t.me/https_Asselfya
{... قال لي النبي صلى الله عليه وسلم "" اقرأ عليَّ،"" قلت: أقرأ عليك وعليك أنزل؟ ققال لي: "" أحب أن أسمعه من غيري""،...}
( ቡኻሪ ፥ 4762 )
t.me/https_Asselfya
አብደሏህ ኢብኑ መስኡድ እንዲህ ይላል ፦ [ ነብዩ - (ﷺ )- ""በኔ ላይ #ቁርአንን ቅራልኝ"" አሉኝ ። እኔም አልኳቸው ፦ ባንተ ላይ ወርዶ ሳለ እኔ እንዴት እቀራብሀለው? ከዛም #ነብዩ እንዲህ አሉኝ፦ "" ከኔ ውጭ ካለ አካል #ቁርአንን ስሰማው ያስደስተኛል ።...."" ]( ቡኻሪ ፥ 4762 )
t.me/https_Asselfya
✅ መልካም ስራ ላይ ለመፅናት ከሚረዱ ነገሮች...
➀/ አላህን (ኢስቲቃማ) ፅናት እንዲሰጠን ዘውትር መለመን
➁/ በየቀኑ ትንሽም ቢሆን ቁርኣን መቅራትና የጧትና ማታ ዚክሮችን ማዘውተር
➂/ እጅ አለመስጠትና ነፍሲያንና ሸይጣንን ተስፋ ሳይቆርጡ መታገል
➃/ ጥሩና አላህን የሚፈራ ጓደኛ መጠጋት ከመጥፎ ሰዎች መሸሽ
➄/ ሞት በድንገት እንደሚመጣ ማወቅና ሰዎች ሲሞቱ መጀመሪያ በነበሩበት ሁኔታ ላይ እንደሚሞቱና በዚሁ መልኩ ተቀስቅሰው አላህ ፊት እንደሚቆሙ ማወቅ...

~ ኢብን ተይሚያ አምሮታቸው፣ ጉጉታቸው፣ ዒልም መቅሰም፣ ዒልም ማሰራጨት ነበር። ለዒልም ሲሉ የለበሱት ልብስ ከላያቸው ላይ እስከሚያድፍ ትተውታል። ለዒልም ሲሉ ከፍተኛ ስልጣንን አሽቀንጥረው ጥለዋል።
:
ኢብኑ ተይሚያ ባሉበት የሆድና የሴት ጉዳይ አይነሳም። አጥጋቢ ድምዳሜ ላይ ያልደረሰቡትን ጉዳይ ከጫፍ ሳያደርሱ ልባቸው አያርፍም።
«አንዳንዴ አንዲትን የቁርኣን አንቀፅ እያጠናሁ ምናልባትም ወደ መቶ አካባቢ ተፍሲሮችን የማገላብጥበት ጊዜ አለኝ» ይላሉ።
ምንጭ:-📚አል-ዑቁድ (42)
*
ከሁለት መቶ በላይ ሸይኾች ዘንድ ተመላልሰዋል። ያለመታከት ጧት ማታ ያነባሉ፣ ያጠናሉ። በጥልቅ ጥናት አቅማቸው በመጎልበቱ በየዘርፉ ገብተው በመምጠቅ በታላላቅ ሊቃውንት ላይ ሂስ ይሰጡ ነበር።
:
የቅርብ ጓደኞቻቸው ኪታቦች ነበሩ።
ተማሪያቸው አል-ኢማም አዝ'ዘሀቢ (ረሒመሁል'ላህ) ሰለሳቸው እንዲህ ይላሉ:-
«ከኪታብ መሀል እንጅ አይቼው አላውቅም።»
📚ሙዕጀሙሽሹይኺል ከቢር (1/56)

የፀበልና የቅጥፈት ነቢያት ቦታዎች - የፈውስ ወይስ የቀውስ ቦታዎች ?!
አላማጣ እና ቆቦ አካባቢ " ውሃ ወለድ " የሚባልለት የአተት ወረርሽኝ ገብቷል ..
መናሻው ምን እንደሆነ ታውቃላችሁ ?
- ከአላማጣ ወጣ ብላ በምትገኝ አንዲት ቦታ ላይ " ታላቁ ገብርኤል ወረደ" ተባለ ። በአካባቢው የሚገኘውን ውሃም " የፈውስ ፀበል ነው " ብለዉ አወጁበት ... ሰውም ፈውስን ፍለጋ ወደ አካባቢው ይጎርፍ ጀመር ... ውጤቱ ግን በፈውስ ፈንታ በ"አተት ወረርሽኝ " መወረር ሆኗል ... ፀበሉ ለበሽታው መነሻ ሆነና ለፈውስ ታድመውና ፈውስን አልመው የተፀበሉት ታዳሚዎች ይህን የከበደ በሽታ ተሸክመው ተመለሱ ... አሁን ላይ ወደ ቦታው መሄድ ተከልክሏል .... ሰሚ ጆሮ ጠፍቶ እንጂ ቀድሞውኑ እኒህ እና እኒህን የመሰሉት የቅጥፈት ነቢያት ስፍራዎች የፈውስ ሳይሆኑ የቀውስ ቦታዎች መሆናቸውን ሰንስብክ ኖረናል - አንድ አምላክን በብቸኝነት የምናመልከው እኛ ሙስሊሞች !
https://t.me/Muhammedsirage

~ከሰው ልጅ ተፈጥሮ በደለኝነትና ስህተተኝነት አንዱ ነው.
☞ለሚፈፅማቸው ወንጀል ሁሉ
መሰረትም በደሉና ስህተቱ ነው
⇨ መዳኑ ደግሞ የሚኖረው
ባለው ተቅዋና (አላህን ፍራቻ)
እውቀት ልክ ነው ።
( إِنَّا عَرَضْنَا ٱلْأَمَانَةَ عَلَى ٱلسَّمَٰوَٰتِ وَٱلْأَرْضِ وَٱلْجِبَالِ فَأَبَيْنَ أَن يَحْمِلْنَهَا وَأَشْفَقْنَ مِنْهَا وَحَمَلَهَا ٱلْإِنسَٰنُ ۖ إِنَّهُۥ كَانَ ظَلُومًۭا جَهُولًۭا )
"
[አህዛብ 72]

እኛ አደራን በሰማያትና በምድር
፣ በተራራዎችም ላይ አቀረብናት
መሸከሟንም እንቢ አሉ
ከእርሷም ፈሩ ሰውም ተሸከማት
እርሱ በጣም በደለኛ ተሳሳች ነውና ፡፡"[አህዛብ 72]
t.me/https_Asselfya