Forwarded from 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
«የሶሻል ሚድያ አድራሻዎቻችን»
↱ቴሌግራም፦ t.me/https_Asselefya1
↱ዋትሳፕ፦https://whatsapp.com𝕫/channel/0029Va7et0L7YSd6xtUu0q36
↱ፌስቡክ፦ https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=382385887447374&substory_index=1023195385551021&id=100070278967718&mibextid=Nif5oz
↱ኡማ ላይፍ፦https://ummalife.com/umma1698230682
=
↻ይቀላቀሉ ይጠቀማሉ ኢንሻ አላህ↺

{ لَّقَدْ كَفَرَ الَّذِينَ قَالُوا إِنَّ اللَّهَ ثَالِثُ ثَلَاثَةٍ ۘ وَمَا مِنْ إِلَٰهٍ إِلَّا إِلَٰهٌ وَاحِدٌ ۚ وَإِن لَّمْ يَنتَهُوا عَمَّا يَقُولُونَ لَيَمَسَّنَّ الَّذِينَ كَفَرُوا مِنْهُمْ عَذَابٌ أَلِيمٌ }
«እነዚያ «አላህ የሦስት ሦስተኛ ነው» ያሉ በእርግጥ ካዱ፡፡ ከአምላክም አንድ አምላክ እንጅ ሌላ የለም፡፡ ከሚሉትም ነገር ባይከለከሉ ከነሱ እነዚያን የካዱትን አሳማሚ ቅጣት በእርግጥ ይነካቸዋል፡፡»
[ማኢዳ (73)]
«እነዚያ «አላህ የሦስት ሦስተኛ ነው» ያሉ በእርግጥ ካዱ፡፡ ከአምላክም አንድ አምላክ እንጅ ሌላ የለም፡፡ ከሚሉትም ነገር ባይከለከሉ ከነሱ እነዚያን የካዱትን አሳማሚ ቅጣት በእርግጥ ይነካቸዋል፡፡»
[ማኢዳ (73)]
قال ابن القيم رحمه الله تعالى:فلو علم الناس ما في قراءة القرآن بالتدبر لاشتغلوا بها عن كل ما سواها .
ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንለትና እንዲህ ይላል:
~
ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንለትና እንዲህ ይላል:
_ሰዎች ቁርአንን በማስተንተን መቅራት ያለውን ነገር ቢያወቁ ኑሮ ከሌሎች ነገሮች ሁሉ እራሳቸውን ያዙበት ነበር።~
ከትላንት ዛሬ ከዛሬ ደግሞ ነገ የተሻለ ንቃት ያለው ሰው ለመሆን ቆርጠህ ተነስ......!
~
~
አይን የእውነት ነው የሚመለከተው ...
~ስለዚህ ወንድም እህቶች ላይ የምናየውን መልካም ነገር በጥሩ እንጂ በመጥፎ እሳቤ አንመልከት!
ከዐምር ቢን ረቢዐህ (رضيﷲ عنه) ተይዞ ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፡‐
“አንዳችሁ በወንድሙ ላይ በነፍሱ፣ ወይ በገንዘቡ የሚያስደንቀውን ነገር ከተመለከተ አላህ በረካ እንዲያደርግለት ዱዓ ያድርግለት። ምክንያቱም አይን የሚመለከተው ነገር እውነት ነውና።”
📚 ጠበራኒና ሀኪም ዘግበውታል ሰነዱን ሀሰን ብለውታል
t.me/https_Asselfya

Forwarded from የሱናዋ~ቆንጆ በተውሂድ ያበበች (UMU OUBEIDA)
ለአኼራ ታስቦ እንዲሰሩ የተመደቡ አምልኮቶች ላይ፡የሰው ላይታም ይሁን ስሙይት እንዳተቀላቅልባቸው (ለዱኒያዊ) አላማ መጠቀሚያ እንዳታደርጋቸው። ሰው አሞገሰ አላሞገስ ምን ሊጠቀም።የሰው ውዳሴ እንደሁ ባህር አያሻግር ምን ይሰራልሀል።በቃ ስራህን ጥ ር ት ለአንዱ።
አቡ ዑበይዳ
t.me/AbuOubeida
አቡ ዑበይዳ
t.me/AbuOubeida
ኢኸላስ የሚማሩት ነው ጥረት ይፈልጋል።
ኢኽላስን እንማር ከስራ የበለጠ ጥልቅ ነችና።
የኢኸላስ ጉዳይ ሊያሳሰበን ይገባል !
ስንቶቻችንነን አንድ መልካም ስራ ስንሰራ ሰዎች እንዲያውቁልን ፣ እንዲሰሙልን ፣ጥረት የምናደርገው ........
፣
አላህ ይዘንልን።
ያለ ኢኸላስ መልካም ስራ መስራት በአሸዋ ላይ አየተራመዱ አሸዋ ተሸክሞ እንደሚሄድ ሰው ነው።
ኢኽላስን እንማር ከስራ የበለጠ ጥልቅ ነችና።
የኢኸላስ ጉዳይ ሊያሳሰበን ይገባል !
ስንቶቻችንነን አንድ መልካም ስራ ስንሰራ ሰዎች እንዲያውቁልን ፣ እንዲሰሙልን ፣ጥረት የምናደርገው ........
፣
አላህ ይዘንልን።
ያለ ኢኸላስ መልካም ስራ መስራት በአሸዋ ላይ አየተራመዱ አሸዋ ተሸክሞ እንደሚሄድ ሰው ነው።
✅ የተውሂድ ቱርፋት....!
فال تعالى :(وما خلقت الجن والإنس إلا ليعبدون)
وقال تعالى (واعبدوا الله ولا تشركوا به شيئا)
وعن معاذ بن جبل رضي الله عنه قال النبي صلى الله عليه وسلم (يا معاذ أتدري ما حق الله على العباد قال الله ورسوله أعلم قال :أن يعبدوه ولا يشركوا به شيئا، أتدري ما حقهم عليه؟قال :الله ورسوله أعلم قال، أن لا يعذبهم)
(صحيح البخاري 7373).

🔖ቅድሚያ የምሰጠውን ለይ ...!
ራስህ ላይ ማተኮር ከጀመርክ ፣ስለነገህ ማሰብ ከጀመርክ ፣የትኛውን የህይወት ክፍል ነው ቀድመህ ማስተካከል ያለብህ....
~ስራህን ነዉ
~ትምህርትህን ነው
~የትዳርህን ነው
~የገንዘብህን ነው~
~የትኛውን የህይወት ክፍል ነው ..ማስተካከል ያለብህ..?
ወጥ እንኳን ጣእሙ የሚጣፍጠው ቅድመ ተከተሉን ከጠበክለት ብቻነው።ሽኩርቱን ማስገባት እያለብክ ቲማቲሙን ከከተትከው የፈለከው ወጥ አይመጣም።
🔍የህይወትህም ጣእም የሚወሰነው ቅድሚያ በምሰጣቸው ነገሮች ነው።
~ቅድሚያ ለፈጣሪህ ስጥ..ምክንያቱም
ሰዎች ቢሸሹህ ቢተውህ እንኳን የማይተውህ ሁለየም አጠገብህ የሚሆነው እሱ ነው።
~ከዚያ ከፈጣሪ ቀጥሎ ለራስህ ቅድሚያስጥ.
.ለጤናህ አንተ ጤና ደህና ስቶን ነው ለሰዎች የምትቆመው ራስህን ተንከባከብ።
~ከዚያ ለቤተሰቦችህ ....
ደስታህን የምታሳልፈው፣ሀዘንህን የምታሳልፈው ከነሱጋ ነው።
~ከዚያ ለስራህ ስጥ...
ትልቅ ቦታ የሚያደርስህ የምትለፋው ልፋት ትምህርትህ ነው።ከዚያ በመጨረሻ ለአእምሮህ ቅድሚያ ሰጥ። ቅድሚያ ለማን ማስጠት እንዳለብክ ካወክ ህይወትህ ይቀየራል።
https://t.me/https_Asselfya

ሙሐደራ 188 የደዓዋ ጥሪያችን ምን መምሰል አለበት
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
ሙሐደራ 188
< የደዓዋ ጥሪያችን ምን መምሰል አለበት>
👉በማህበራዊ ሚዲያ ላይ ለሚማሩ ተማሪዎች የተሰጠ ምክር !!
🎙በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ሓቲም)
https://t.me/UstazKedirAhmed/7903
https://t.me/UstazKedirAhmed/7903
< የደዓዋ ጥሪያችን ምን መምሰል አለበት>
👉በማህበራዊ ሚዲያ ላይ ለሚማሩ ተማሪዎች የተሰጠ ምክር !!
🎙በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ሓቲም)
https://t.me/UstazKedirAhmed/7903
https://t.me/UstazKedirAhmed/7903
📍ኢማም ኢብኑል ጀውዚይ (ረሒነሁሏህ) እንድህ ይላሉ:-
«
[ሶይዱል ኻጢር (537)]
https://t.me/https_Asselfya
«
አስተዋይ ለሆነ ሰው የሚሰጣትን ብዙ አድርጋ እንድታይ ድህነት ከሚያሸንፍበት ሷሊሕ ከሆነ ቤት ሷሊሕ የሆነችን ሴት ሊመርጥ ይገባዋል።»[ሶይዱል ኻጢር (537)]
https://t.me/https_Asselfya