💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.67K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.15K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
~ ልጄ ሆይ! ሙሲባ ወደ አንተ የሚመጣው ሊያጠፋህ አይደለም። ይልቁንስ ኢማንህና ሶብርህ ምን አክል (የጠነከረ ወይም የላላ) መሆኑን ልትፈተንበት ቢሆን እንጂሙሲባ እንደ ማበጠሪያ ሲሆን ወይ ወርቅ አልያም ቆሻሻ መሆንህ ተበጥሮ የሚለይበት ነው።
📖 | الآدَاب الشَّرعيَّة | ابن مفلح

~
t.me/https_Asselfya
እስኪ ዱአ አርጉ....

የጨረቃ ግርዶሽ ተፈጥሮ እየተሰገደ ነው
{ لَّقَدْ كَفَرَ الَّذِينَ قَالُوا إِنَّ اللَّهَ ثَالِثُ ثَلَاثَةٍ ۘ وَمَا مِنْ إِلَٰهٍ إِلَّا إِلَٰهٌ وَاحِدٌ ۚ وَإِن لَّمْ يَنتَهُوا عَمَّا يَقُولُونَ لَيَمَسَّنَّ الَّذِينَ كَفَرُوا مِنْهُمْ عَذَابٌ أَلِيمٌ }

«እነዚያ «አላህ የሦስት ሦስተኛ ነው» ያሉ በእርግጥ ካዱ፡፡ ከአምላክም አንድ አምላክ እንጅ ሌላ የለም፡፡ ከሚሉትም ነገር ባይከለከሉ ከነሱ እነዚያን የካዱትን አሳማሚ ቅጣት በእርግጥ ይነካቸዋል፡፡»

[ማኢዳ (73)]
قال ابن القيم رحمه الله تعالى:فلو علم الناس ما في قراءة القرآن بالتدبر لاشتغلوا بها عن كل ما سواها .
ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንለትና እንዲህ ይላል:_ሰዎች ቁርአንን በማስተንተን መቅራት ያለውን ነገር ቢያወቁ ኑሮ ከሌሎች ነገሮች ሁሉ እራሳቸውን ያዙበት ነበር።

~
Audio
ጣፍጭ ቂርአት

🍂 وَقَالُوا حَسْبُنَا اللَّهُ وَنِعْمَ الْوَكِيل 🍂

⁦ከማስተንተንጋ እናድምጠው ....
የበረታ የጠነከረ ታታሪ የሆነ የሚፈልገውን ያገኛል
.
.
.

~
ከትላንት ዛሬ ከዛሬ ደግሞ ነገ የተሻለ ንቃት ያለው ሰው ለመሆን ቆርጠህ ተነስ......!

~
አይን የእውነት ነው የሚመለከተው ...

~ስለዚህ ወንድም እህቶች ላይ የምናየውን መልካም ነገር በጥሩ እንጂ በመጥፎ እሳቤ አንመልከት!

ከዐምር ቢን ረቢዐህ (رضيﷲ عنه) ተይዞ ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፡‐

አንዳችሁ በወንድሙ ላይ በነፍሱ፣ ወይ በገንዘቡ የሚያስደንቀውን ነገር ከተመለከተ አላህ በረካ እንዲያደርግለት ዱዓ ያድርግለት። ምክንያቱም አይን የሚመለከተው ነገር እውነት ነውና።”

📚 ጠበራኒና ሀኪም ዘግበውታል ሰነዱን ሀሰን ብለውታል

t.me/https_Asselfya
•••

﴿ يا أَيُّهَا الَّذينَ آمَنُوا اذكُرُوا اللَّهَ ذِكرًا كَثيرًا ﴾ - الأحزاب
ለአኼራ ታስቦ እንዲሰሩ የተመደቡ አምልኮቶች ላይ፡የሰው ላይታም ይሁን ስሙይት እንዳተቀላቅልባቸው (ለዱኒያዊ) አላማ መጠቀሚያ እንዳታደርጋቸው። ሰው አሞገሰ አላሞገስ ምን ሊጠቀም።የሰው ውዳሴ እንደሁ ባህር አያሻግር ምን ይሰራልሀል።በቃ ስራህን ጥ ር ት ለአንዱ።

አቡ ዑበይዳ
t.me/AbuOubeida
ኢኸላስ የሚማሩት ነው ጥረት ይፈልጋል።
ኢኽላስን እንማር ከስራ የበለጠ ጥልቅ ነችና

የኢኸላስ ጉዳይ ሊያሳሰበን ይገባል !
ስንቶቻችንነን አንድ መልካም ስራ ስንሰራ ሰዎች እንዲያውቁልን ፣ እንዲሰሙልን ፣ጥረት የምናደርገው ........

አላህ ይዘንልን


ያለ ኢኸላስ መልካም ስራ መስራት በአሸዋ ላይ አየተራመዱ አሸዋ ተሸክሞ እንደሚሄድ ሰው ነው።
የሰላት ወቅቶች
Daru tewhid
የሁሉንም ሰላቶች ወቅት መች እንደሚገባና-የሰላቱ ወቅት መቼ እንሚወጣ  በዝርዝር የተብራራበት !!

🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ሀፊዘሁላህ

t.me/Darutewhide
የተውሂድ ቱርፋት....!

فال تعالى :(وما خلقت الجن والإنس إلا ليعبدون)

وقال تعالى (واعبدوا الله ولا تشركوا به شيئا)

وعن معاذ بن جبل رضي الله عنه قال النبي صلى الله عليه وسلم (يا معاذ أتدري ما حق الله على العباد قال الله ورسوله أعلم قال :أن يعبدوه ولا يشركوا به شيئا، أتدري ما حقهم عليه؟قال :الله ورسوله أعلم قال، أن لا يعذبهم)

(صحيح البخاري 7373).
🔖ቅድሚያ የምሰጠውን ለይ ...!
ራስህ ላይ ማተኮር ከጀመርክ ፣ስለነገህ ማሰብ ከጀመርክ ፣የትኛውን የህይወት ክፍል ነው ቀድመህ ማስተካከል ያለብህ....
~ስራህን ነዉ
~ትምህርትህን ነው
~የትዳርህን ነው
~የገንዘብህን ነው
~
~የትኛውን የህይወት ክፍል ነው ..ማስተካከል ያለብህ..?
ወጥ እንኳን ጣእሙ የሚጣፍጠው  ቅድመ ተከተሉን ከጠበክለት ብቻነው።ሽኩርቱን ማስገባት እያለብክ ቲማቲሙን ከከተትከው የፈለከው ወጥ አይመጣም።

🔍የህይወትህም ጣእም የሚወሰነው ቅድሚያ በምሰጣቸው ነገሮች ነው።
~ቅድሚያ ለፈጣሪህ ስጥ..ምክንያቱም
ሰዎች ቢሸሹህ ቢተውህ እንኳን የማይተውህ ሁለየም አጠገብህ የሚሆነው እሱ ነው

~ከዚያ ከፈጣሪ ቀጥሎ ለራስህ ቅድሚያስጥ.

.ለጤናህ አንተ ጤና ደህና ስቶን ነው ለሰዎች የምትቆመው ራስህን ተንከባከብ።

~ከዚያ ለቤተሰቦችህ ....
ደስታህን የምታሳልፈው፣ሀዘንህን የምታሳልፈው ከነሱጋ ነው።

~ከዚያ ለስራህ ስጥ...
ትልቅ ቦታ የሚያደርስህ የምትለፋው ልፋት ትምህርትህ ነው።ከዚያ በመጨረሻ ለአእምሮህ ቅድሚያ ሰጥ። ቅድሚያ ለማን ማስጠት እንዳለብክ ካወክ ህይወትህ ይቀየራል።

https://t.me/https_Asselfya
ሙሐደራ 188 የደዓዋ ጥሪያችን ምን መምሰል አለበት
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
ሙሐደራ 188

< የደዓዋ ጥሪያችን ምን መምሰል አለበት>

👉በማህበራዊ ሚዲያ ላይ ለሚማሩ ተማሪዎች የተሰጠ ምክር !!

🎙በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ሓቲም)

https://t.me/UstazKedirAhmed/7903
https://t.me/UstazKedirAhmed/7903